የተንቢ (@yetenibi) 's Twitter Profile
የተንቢ

@yetenibi

ID: 1564704841645146115

calendar_today30-08-2022 20:01:45

88 Tweet

588 Takipçi

473 Takip Edilen

ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ!!! ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ ለህልውናችን እና ለማንነታችን!!!

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨Qawa Press/ ቃዋ ፕሬስ🚨Update-GOGOT/ ጎጎት Party ‼️ The inauguration ceremony for the GOGOT party in Addis Ababa is currently proceeding smoothly. We will provide further updates as more information becomes available #Gurage #GOGOT EthiopiaOnline

ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

ታዲያ አቶ አብይ አህመድ ለጉራጌ ሲሆን ለምን አይፈቀድም አዳምጡት ይሄን ቪዲዮ

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ በእስር ላይ የሚገኙ አባሎቹ እንዲፈቱ ጠየቀ amharic.voanews.com/a/7020497.html

የተንቢ (@yetenibi) 's Twitter Profile Photo

#ወልቂጤ-ጉብሬ የዛሬው የስራ አድማ ✊ወጥር ጉራጌ✊#ጉራጌ_ክልል_ነዉ_መብት_አይለመንም_

#ወልቂጤ-ጉብሬ የዛሬው የስራ አድማ ✊ወጥር ጉራጌ✊#ጉራጌ_ክልል_ነዉ_መብት_አይለመንም_
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ 💪 በአንድ ልብ መካሪ በአንድ አፍ ተናጋሪ! በሰለጠነና በሰላማዊ መንገድ መብትን ለማስከበር ተናቦ በአንድነት መቆምን እና በጽናት መታገል ጉራጌ በተግባር አስተምሯል። ጉራጌ የራሱን ክልል እስኪመሰርት ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል። #ጉራጌክልል

#ጉራጌ 💪
በአንድ ልብ መካሪ በአንድ አፍ ተናጋሪ!

በሰለጠነና በሰላማዊ መንገድ መብትን ለማስከበር ተናቦ በአንድነት መቆምን እና በጽናት መታገል ጉራጌ በተግባር አስተምሯል።
ጉራጌ የራሱን ክልል እስኪመሰርት ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
#ጉራጌክልል
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ሕዝብ ለዘመናት ከነበረበት አፈና እና ጭቆና የሚያወጣው እና ጨለማውን የሚገፍለት ስርዐት እንዳመጣለት በማሰብ ለለውጡ መንግሥት የሚጠበቅበትን ሁሉ አድርጓል። ነ/ግን ያጋጠመው ክህደት ነው። ትክክለኛውን ፍትህ ይፈልጋል! #justiceforgurage #ETH

True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ በክልል ከመደራጀት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም። ከህግና ከስርአት ውጪ በሆነ መንገድ ህዝቡን ሌላ አማራጭ እንዲቀበል ማስገደድ አግባብ አይደለም!!! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G. Daniel Bekele

የጉራጌ ህዝብ በክልል ከመደራጀት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም። ከህግና ከስርአት ውጪ በሆነ መንገድ ህዝቡን ሌላ አማራጭ እንዲቀበል ማስገደድ አግባብ አይደለም!!!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G. Daniel Bekele
sol ጌቶ (@sol89716497) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ ማፈናቀል መግደል የብልፅግና መሪ ዛሬም ካዲሳባ ማሳደድ ቀጥሎበታል ጉራጌ መግደል የኢቲዮጲያ እኮኖሚ ማዳሸቅ እደሆነ ያቀዋል ግን ገዢዉ መግሥት ለወበሬብሎ የኢቲዮጲያ እኮኖሚ በተከሻዉ ተሸክሞ ያለዉ የጉራጌ ማህበረሠብ የገደለ ያፈናቀ

የጉራጌ ህዝብ ማፈናቀል መግደል የብልፅግና መሪ ዛሬም ካዲሳባ ማሳደድ ቀጥሎበታል ጉራጌ መግደል የኢቲዮጲያ እኮኖሚ ማዳሸቅ እደሆነ ያቀዋል ግን ገዢዉ መግሥት ለወበሬብሎ የኢቲዮጲያ እኮኖሚ በተከሻዉ ተሸክሞ ያለዉ የጉራጌ ማህበረሠብ የገደለ ያፈናቀ
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ዱላ ለማንም አልጠቀመም። ሀይል ለሰው ልጅ መርዝ ነው። ኢሀአዴግን ለመተካት መሮጥ ቀይ መስመር ነው ተው ህዝብን አትናቁ ይሄ ህዝብ ኑሮ ዘረኝነት ጦርነት መገፋት ያስመረረው ህዝብ ነው ተው መስማት ከቻላችሁ አሁንም ተመከሩ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Redwan Hussien

ዱላ ለማንም አልጠቀመም። ሀይል ለሰው ልጅ መርዝ ነው። ኢሀአዴግን ለመተካት መሮጥ ቀይ መስመር ነው ተው ህዝብን አትናቁ ይሄ ህዝብ ኑሮ ዘረኝነት ጦርነት መገፋት
ያስመረረው ህዝብ ነው ተው መስማት ከቻላችሁ አሁንም ተመከሩ
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Redwan Hussien
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ደም የለመደ ስረአት ያለደም መኖር አይችልም። ደሚ ሲፈልግ ሁሌም ሱሱን በመግደል ነው የሚያረካው ስለዚህ ከደም ሱሰኛ መላቀቅ ያለብን እኛ ነን። ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን።

ደም የለመደ ስረአት ያለደም መኖር አይችልም። ደሚ ሲፈልግ ሁሌም ሱሱን በመግደል ነው የሚያረካው ስለዚህ ከደም ሱሰኛ መላቀቅ ያለብን እኛ ነን። ራሳችንን ነፃ ማውጣት አለብን።