ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile
ጎጎት ለጉራጌ ክልል።

@guragek

ጉራጌ ክልል ነው!!!

ID: 1586081378042527751

calendar_today28-10-2022 19:44:31

65 Tweet

536 Followers

303 Following

ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ በክልል ከመደራጀት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም። ከህገ መንግስት ውጪ በሆነ መንገድ ህዝቡን ሌላ አማራጭ እንዲቀበል ማስገደድ አምባገነንነት ነው!!! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G. Daniel Bekele

የጉራጌ ህዝብ በክልል ከመደራጀት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም። ከህገ መንግስት ውጪ በሆነ መንገድ ህዝቡን ሌላ አማራጭ እንዲቀበል ማስገደድ አምባገነንነት ነው!!!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G. Daniel Bekele
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቆመበት መሰረቱ ብሔር ላይ ሲሆን የፖለቲካ ማደራጃውና ማታገያው የብሄር ፓርቲ ነው። ጉራጌ የብሔር ፖለቲካ በምታራምድ ሀገር ልክ እንደሌላው የብሄር ፓርቲ አደራጅቶ መብቱ ያስከብራል። ጎጎት ለጉራጌ ክልል። #ጉራጌ ክልል ነው።

የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቆመበት መሰረቱ ብሔር ላይ ሲሆን የፖለቲካ ማደራጃውና ማታገያው የብሄር ፓርቲ ነው።
ጉራጌ የብሔር ፖለቲካ በምታራምድ ሀገር ልክ እንደሌላው የብሄር ፓርቲ አደራጅቶ መብቱ ያስከብራል።
ጎጎት ለጉራጌ ክልል።
#ጉራጌ ክልል ነው።
Ajaiba Allewie (@aallewieajaiba) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ አይን የቁርጥ ቀን ልጆች ለማንነታቹ በተግባር ዋጋ የከፈላቹ ጀግኖች እንኳን በሰላም በደየቤተሰባቹ ተመለሳቹ የተንቢ ባነም FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር Agegnehu Teshager G. #Gurage_is_Rigion #ህዝብን_ማፈን_አምባገነንነት_ነው #Justice_For_Gurage #Referendum_For_Gurage

የጉራጌ አይን የቁርጥ ቀን ልጆች ለማንነታቹ በተግባር ዋጋ የከፈላቹ ጀግኖች እንኳን በሰላም በደየቤተሰባቹ ተመለሳቹ የተንቢ ባነም
FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር
Agegnehu Teshager G.
#Gurage_is_Rigion
#ህዝብን_ማፈን_አምባገነንነት_ነው
#Justice_For_Gurage
#Referendum_For_Gurage
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ለማንነታቹ_የከፈላቹት_ዋጋ_ለዘላለም_በጉራጌ_ልብ_ውስጥ_ይኖራል🙏🙏🙏🙏 እንኳን ለቤታቹ አበቃቹ ትግላችን አሁንም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል የጉራጌ ክልልነት እስክናረጋግጥ!!💪💪 #Justice_For_Gurage #Referendum_For_Gurage

#ለማንነታቹ_የከፈላቹት_ዋጋ_ለዘላለም_በጉራጌ_ልብ_ውስጥ_ይኖራል🙏🙏🙏🙏 እንኳን ለቤታቹ አበቃቹ
ትግላችን አሁንም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል
የጉራጌ ክልልነት እስክናረጋግጥ!!💪💪
#Justice_For_Gurage
#Referendum_For_Gurage
Ajaiba Allewie (@aallewieajaiba) 's Twitter Profile Photo

የታሰርንለት፣የተደበደብንበት ቤታችን ጥለን ለወራት የተሰደድንበት የደማንበት፣ከስራ የተፈናቀልንበት በም/ቤታችን ሁለት ጊዜ ያፀደቅነው አጀንዳችን፣ሕልውናችን፣የኢትዮጵያዊነት ድርሻችን #ጉራጌ_ክልላዊ_መንግስት #Justice_For_Gurage #Referendum

የታሰርንለት፣የተደበደብንበት
ቤታችን ጥለን ለወራት የተሰደድንበት
የደማንበት፣ከስራ የተፈናቀልንበት
በም/ቤታችን ሁለት ጊዜ ያፀደቅነው
አጀንዳችን፣ሕልውናችን፣የኢትዮጵያዊነት ድርሻችን
#ጉራጌ_ክልላዊ_መንግስት
#Justice_For_Gurage
#Referendum
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ለመበቀል ብልጽግና ማይቆፍረው ጉድጓድ የለም!! ዛሬ ጉራጌ ያፈራው ሃብት ክልል ሲሆን ከቆረቆራቸውና ካለማቸው ከተሞች እንዳያንቀሳቅስ አዋጅ አውጥተው ለመዝረፍ አቅደዋል። ጉራጌ ንቃ!! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage!

ጉራጌ ለመበቀል ብልጽግና ማይቆፍረው ጉድጓድ የለም!!
ዛሬ ጉራጌ ያፈራው ሃብት ክልል ሲሆን ከቆረቆራቸውና ካለማቸው ከተሞች እንዳያንቀሳቅስ አዋጅ አውጥተው ለመዝረፍ አቅደዋል።
ጉራጌ ንቃ!!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage!
𝕙𝕠𝕡𝕖 🦘 (@hhawety) 's Twitter Profile Photo

እንደ ጉራጌ የሕዝብ እና እንደ ገዢ የብልጽግና ፖርቲ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ተወካዮች። ለሕዝባቸው ለህሊናቸው ለፍትህ የቆሙ አመራሮችን የሚገፋ መንግሥት ሕዝብን አፍኖ ፣ ረግጦ የመግዛት ፍላጎቱን ያሳየ ነውር ተግባር ነው። #JusticeForGurage GURAGHE ZONE GOV. COMMUNICATION DEP.

እንደ ጉራጌ የሕዝብ እና እንደ ገዢ የብልጽግና ፖርቲ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ተወካዮች።
ለሕዝባቸው
ለህሊናቸው
ለፍትህ
የቆሙ አመራሮችን የሚገፋ መንግሥት ሕዝብን አፍኖ ፣ ረግጦ የመግዛት ፍላጎቱን ያሳየ ነውር ተግባር ነው።
#JusticeForGurage
GURAGHE ZONE GOV. COMMUNICATION DEP.
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ክልል የምንመሰርተው ታግለን በብርቱ ክንዳችን እንጂ ማንም እንኳ ብሎ የሚሰጠን ስጦታ አይደለም ሰለዚህ የምታስሯቸው በሙሉ የትግላችን ማሳያ ፍሬ እንጂ የትግል መቋጫ ምልክት አይደሉም።

የጉራጌ ክልል የምንመሰርተው ታግለን በብርቱ ክንዳችን እንጂ ማንም እንኳ ብሎ የሚሰጠን ስጦታ አይደለም ሰለዚህ የምታስሯቸው በሙሉ የትግላችን ማሳያ ፍሬ እንጂ የትግል መቋጫ ምልክት አይደሉም።
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#Gurage_in_Ethiopia In the capital city of gurage regional state in 🇪🇹yesterday killed more than 7 youngers , Because they were thirsty and went out to the square in search of water Shame on you pr minister Abiy Ahmed's government

#Gurage_in_Ethiopia
In the capital city of gurage regional state in 🇪🇹yesterday killed more than 7 youngers , Because they were thirsty and went out to the square in search of water
Shame on you pr minister Abiy Ahmed's government
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ የተባለለት የጉራጌ ጀግና ባልቻ አባ ነፍሶ!! ግን ክትፎ የኔ የባህል ምግብ ነው የጉራጌ አይደለም የሚል ተረኛ ባልቻ አባ ነፍሶ ጉራጌ አይደለም ብሎ የታሪክ ሽሚያ ውስጥ መግባቱ ይገርማል።

ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ
ለብቻ የተባለለት የጉራጌ ጀግና
ባልቻ አባ ነፍሶ!!
ግን ክትፎ የኔ የባህል ምግብ ነው የጉራጌ አይደለም የሚል ተረኛ ባልቻ አባ ነፍሶ ጉራጌ አይደለም ብሎ የታሪክ ሽሚያ ውስጥ መግባቱ ይገርማል።
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

#ጌራጌ እንደ ጃፈር ለጥቅም ሳይሆን ለማንነቱ የሚታገል ሁለት ሶስት ቢኖረው ኖሮ ይህ ሁሉ መከራ ባልመጣበት። ጃፌ ትለያለህ የኔ ጀግና!!!

#ጌራጌ እንደ ጃፈር ለጥቅም ሳይሆን ለማንነቱ የሚታገል ሁለት ሶስት ቢኖረው ኖሮ ይህ ሁሉ መከራ ባልመጣበት።
ጃፌ ትለያለህ የኔ ጀግና!!!
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አላቹ ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ አማልቶ እሁድ መጋቢት 3/ 2015 በዋቤ ሸበሌ ሆቴል ምስረታውን ያካሄዳል።

እንኳን ደስ አላቹ ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ አማልቶ እሁድ መጋቢት 3/ 2015 በዋቤ ሸበሌ ሆቴል ምስረታውን ያካሄዳል።
ጎጎት ለጉራጌ ክልል። (@guragek) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ!!! ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ ለህልውናችን እና ለማንነታችን!!!