አሶሬት (@selami071418462) 's Twitter Profile
አሶሬት

@selami071418462

ጉራጌ 💚💛🛖

ID: 1615489296093388801

calendar_today17-01-2023 23:20:58

303 Tweet

307 Followers

78 Following

አሶሬት (@selami071418462) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ከሌላዉ ብሔረሰብ ጋር ተስማምቶ ተጋብቶና ታዋልዷል , እስከዛሬ ባህሉን ቋንቋውን ትውፊቱን ይዞ ጠብቋል🛖 ጉራጌነታችን ሚቀጥለው በራሳችን እንጂ በሌላው ብሔር ነፃ አውጭነት አይደለም #alwaysgurage💚💛🛖

ጉራጌ ከሌላዉ ብሔረሰብ ጋር ተስማምቶ ተጋብቶና ታዋልዷል , እስከዛሬ ባህሉን ቋንቋውን ትውፊቱን ይዞ ጠብቋል🛖 ጉራጌነታችን ሚቀጥለው በራሳችን እንጂ በሌላው ብሔር ነፃ አውጭነት አይደለም #alwaysgurage💚💛🛖
dawit Tesfaye (@dawitesfaye) 's Twitter Profile Photo

Mic checked!!! አርብ ጥር 17 ምሽት በ "ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ" ከሲዝን 2 የመጀመሪያ እንግዳዬ ጋር እመለሳለሁ!

Mic checked!!! አርብ ጥር 17 ምሽት በ "ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ" ከሲዝን 2 የመጀመሪያ እንግዳዬ ጋር እመለሳለሁ!
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

Free our friends who have done nothing wrong other than advocating for the constitutional rights of their people through peaceful and legal means, like many of us. The flagrant violation of #Gurage rights are clear & loud, scapegoating won't work!

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

#በጉራጌና በአረብና መሀል የተደረገው የኢኮኖሚ ጦርነት “የሱቅ” ስራ ወደሃገራችን የገባውና የተስፋፋው በአረብ ነጋዴዎችና ሸቀጣ ሸቀጥ ሻጮች እንደሆነ ይነገራል፡፡ ታድያ እነዚህ የአረብ ነጋዴዎች እንዴት ከስራው ወጡ? በተለይ አሁን አሁን በስራው

#በጉራጌና በአረብና
 መሀል የተደረገው የኢኮኖሚ ጦርነት

“የሱቅ” ስራ ወደሃገራችን የገባውና የተስፋፋው በአረብ ነጋዴዎችና ሸቀጣ ሸቀጥ ሻጮች እንደሆነ ይነገራል፡፡ ታድያ እነዚህ የአረብ ነጋዴዎች እንዴት ከስራው ወጡ?
በተለይ አሁን አሁን በስራው
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

#የጉራጌ እና የአረብ የኢኮኖሚ ጦርነት ክፍል ሦስት #በሩጋና በጓደኞቹ ጥረት ተመርጠው የቀረቡት አርባ የጉራጌ ወጣት ነጋዴዎች የሚያስፈልጋቸው እርዳታ እየተሰጣቸው በአዲስ አበባ ከሚገኙ አርባ አረብ ቤቶች አጠገብ ሱቅ ሠርተው ሥራቸውን በአስቸኳይ

#የጉራጌ እና የአረብ የኢኮኖሚ ጦርነት
ክፍል ሦስት

#በሩጋና በጓደኞቹ ጥረት ተመርጠው የቀረቡት አርባ የጉራጌ ወጣት ነጋዴዎች የሚያስፈልጋቸው እርዳታ እየተሰጣቸው በአዲስ አበባ ከሚገኙ አርባ አረብ ቤቶች አጠገብ ሱቅ ሠርተው ሥራቸውን በአስቸኳይ
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ይህ ሁሉ ፆታዊ ጥቃትና መደፈር የሆነው በአመት ውስጥ ነው ስንት ሰው ሲሞት? ስንት እህቶቻችን ሲደፈሩ ሲገደሉ ነው መንግስት ህግ የሚያስተካክለው?? ፍትሀዊ እርምጃስ ሚወስደው??? 😣

ይህ ሁሉ ፆታዊ ጥቃትና መደፈር የሆነው በአመት ውስጥ ነው ስንት ሰው ሲሞት? ስንት እህቶቻችን ሲደፈሩ ሲገደሉ ነው መንግስት ህግ የሚያስተካክለው?? ፍትሀዊ እርምጃስ ሚወስደው??? 😣
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

መስቀል ደረሰ !! መስቀልን ከጉራጌዎች ጋር in Washington DC 🇺🇸🇪🇹🛖 To all my Gurage and Ethiopian communities in DMV , this one's for you!! #Pride #Culture #Gurage

መስቀል ደረሰ !! 

መስቀልን ከጉራጌዎች ጋር in Washington DC 🇺🇸🇪🇹🛖
To all my Gurage and Ethiopian communities in DMV , this one's for you!! #Pride #Culture #Gurage
Speedy HQ (@ishowspeedhq) 's Twitter Profile Photo

🚨| BREAKING: Speed gained OVER 280,000 SUBSCRIBERS in Ethiopia and peaked at 283,000+ concurrent viewers 🤯🇪🇹 Ethiopia has now BROKEN Kenya’s record, making it Speed’s BIGGEST stream in Africa so far 🔥🌍

🚨| BREAKING: Speed gained OVER 280,000 SUBSCRIBERS in Ethiopia and peaked at 283,000+ concurrent viewers 🤯🇪🇹

Ethiopia has now BROKEN Kenya’s record, making it Speed’s BIGGEST stream in Africa so far 🔥🌍