ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile
ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ

@makatewodros

ID: 1602298736637509633

calendar_today12-12-2022 13:47:06

93 Tweet

277 Takipçi

455 Takip Edilen

Abdul Letife Yimamu (@letifayimamu) 's Twitter Profile Photo

ለሕዝብ መኖር ሆነ መሞት ጀግንነት ነው! የጉራጌ ሕዝብ ህግን እንጂ #እስርንም ሆነ #ሞትን አይፈራም! ሞትን የማይፈራን ሕዝብ በእስር ለማስፈራራት መሞከር ሞኝነት ይመስለኛል! #የጉራጌ_ሕዝብ_ከእንግዲህ_መቼም_ለመብቱ_ተኝቶ_አያድርም!

ለሕዝብ መኖር ሆነ መሞት ጀግንነት ነው!
የጉራጌ ሕዝብ ህግን  እንጂ #እስርንም ሆነ #ሞትን አይፈራም!
ሞትን የማይፈራን ሕዝብ በእስር ለማስፈራራት መሞከር ሞኝነት ይመስለኛል!
#የጉራጌ_ሕዝብ_ከእንግዲህ_መቼም_ለመብቱ_ተኝቶ_አያድርም!
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

ህገ መንግስትን ንዶ ህገመንግስት በመናድ ወንጀል የሚከሰስበት ዘመነ መንግስት ላይ ደረሰናል ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ ህገመንግስታዊ መብትን ነፍጎ እኔ አውቅልሀለሁ የሚባልበት ዘመን የጉራጌ ህዝብ አፈና ይቁም!!! #JusticeForGurage Daniel Bekele

ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ ከስሙ በታች ሆኖ የሚኖርበት ዘመን አብቅቶዋል ። 👉 ህዝብ ይደመጥ 👉 ህገመንግስቱ ይከበር 👉 ሪፈረንደም ይደረግ 👉 ፍትህ ለታፈኑት እህት ወንድሞቻችን ።

የጉራጌ ህዝብ ከስሙ በታች ሆኖ የሚኖርበት ዘመን አብቅቶዋል ።
👉 ህዝብ ይደመጥ
👉 ህገመንግስቱ ይከበር
👉 ሪፈረንደም ይደረግ
👉 ፍትህ ለታፈኑት እህት ወንድሞቻችን ።
ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile Photo

ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ✔️ ህዝብ ይደመጥ ✔️ መንግስታዊ ሽብር ይቁም ✔️ የህሊና እስረኞች ይፈቱ ✔️ ህገመንግስቱ ይከበር ጉ ራ ጌ ክ ል ል ነው ።

ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ 

✔️ ህዝብ ይደመጥ
✔️ መንግስታዊ ሽብር ይቁም
✔️ የህሊና እስረኞች ይፈቱ 
✔️ ህገመንግስቱ ይከበር

            ጉ  ራ  ጌ   ክ  ል  ል    ነው  ።
ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile Photo

ኃይል በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁኝ ። መነጋገር መተራረም መደማመጥ ጉራጌን ክልል ያደርጋል እውነት ያሸንፋል ።

ኃይል በሚሰጠኝ  በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁኝ ። 
መነጋገር
መተራረም
መደማመጥ 
ጉራጌን ክልል ያደርጋል  እውነት ያሸንፋል ።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#የሁለቱ የህግ ባለሙያዎች ወግ‼ #ጀንበር አብዶ ሲናገር #መኑር ረሺድ ዝም ሲል ሁሌም ይበረግጋሉ። ምክንያቱም አሳሪዎቻቸው የሁለቱ ልጆች አቅም ጠንቅቀው ያውቃሉና! #የጭቁኑ_ጉራጌ_ድምፆች

#የሁለቱ የህግ ባለሙያዎች ወግ‼

#ጀንበር አብዶ ሲናገር #መኑር ረሺድ ዝም ሲል ሁሌም ይበረግጋሉ። 

ምክንያቱም አሳሪዎቻቸው የሁለቱ ልጆች አቅም ጠንቅቀው ያውቃሉና!
#የጭቁኑ_ጉራጌ_ድምፆች
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

#አትነት ዛሬ ዝም ማለት ነገ ከፍኛ ዋጋ ያስከፍልካል! የምትጠይቀው የዞኑ ም/ቤ በሙሉ ድምጽ ያጸደቀልህ ሕጋዊ መብትህን ነው። መብትህ እንዲከበር ለተገደሉ ለታሰሩ ለተገረፋ ለተስደዱ ከስራ ለተፈናቀሉ ሁሉ ድምጽ ሁን:: #justiceforgurage #ethiogurage #ETH

#አትነት
ዛሬ ዝም ማለት ነገ ከፍኛ ዋጋ ያስከፍልካል!
የምትጠይቀው የዞኑ ም/ቤ በሙሉ ድምጽ ያጸደቀልህ ሕጋዊ መብትህን ነው።
መብትህ  እንዲከበር ለተገደሉ ለታሰሩ  ለተገረፋ ለተስደዱ ከስራ ለተፈናቀሉ ሁሉ ድምጽ ሁን::
#justiceforgurage #ethiogurage #ETH
ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile Photo

" ጎሊያድ በጠጠር ነው የወደቀው " በፀሎት / በዱዓ የማይወድቅ ምድራዊ ኃይል የለም 👈 የጉራጌ ህዝብ ፊቱን ወደ ፈጣሪ ዓዙሯል ።

" ጎሊያድ በጠጠር ነው የወደቀው "
በፀሎት / በዱዓ የማይወድቅ ምድራዊ ኃይል የለም 👈
 የጉራጌ ህዝብ ፊቱን ወደ ፈጣሪ ዓዙሯል ።
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

Andinet Anulo, Gurage civil rights activist, has reportedly been subjected to torture by PM Abiy Ahmed forces. According to our sources, Andinet has been detained in solitary confinement in a dark room without trial. Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ Daniel Bekele EthiopiaOnline

𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

A billionaire who has done nothing for the society he was born into. 1.Getu commercial center 2.Global Conditions 3.Back Match 4.Ramada Hotel 5.Dugda Construction 6.Back Drugs 7.Getas r/state 8. Getas import 9. Best Water & more than 30 companies. Mr. Getu Gelete

A billionaire who has done nothing for the society he was born into.
1.Getu commercial center
2.Global Conditions
3.Back Match
4.Ramada Hotel
5.Dugda Construction
6.Back Drugs
7.Getas r/state
8. Getas import 
9. Best Water & more than 30 companies.
Mr. Getu Gelete
ኃይል በሚሰጠኝ በፈጣሪ ሁሉን እችላለሁኝ (@makatewodros) 's Twitter Profile Photo

በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም በስደትና በእስር ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ1444ኛው ኢድ ዓልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ኢድ ሙባረክ 🙏

በመላው አለም የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች  በሙሉ እንዲሁም በስደትና በእስር ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ1444ኛው ኢድ ዓልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ  ። ኢድ ሙባረክ  🙏