ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile
ሳዊ ወልቂጤ

@welikit

ID: 1587394085718990848

calendar_today01-11-2022 10:40:40

131 Tweet

443 Followers

277 Following

ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

እውነት ነው ። ግን ጥበበኛ መሆን ግን ዋጋ አለው። ውሀ ውስጥ የገባ አይጥ መፈራገጥ እና ሰዓታት መጠበቅ እንጂ ከሞት አያመልጥም። እና ጨንቋቸው ነው። ሁኔታውን እንዲቀለበስ በቀጥታ ትዛዝ እየሰጠ ያለው አካል አቶ አብይ ነው።

እውነት ነው ። ግን ጥበበኛ መሆን ግን ዋጋ አለው። ውሀ ውስጥ የገባ አይጥ መፈራገጥ እና ሰዓታት መጠበቅ እንጂ ከሞት አያመልጥም። እና ጨንቋቸው ነው። ሁኔታውን እንዲቀለበስ በቀጥታ ትዛዝ እየሰጠ ያለው አካል አቶ አብይ ነው።
ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ሲባል ዝም ብሎ ተራ ሰው አይምሰላቹህ ለማታውቁት የኢትዮጵያ ገፅታን በሳምንት መቀየር ይችላል በጥሩም ሆነ በመጥፎ ቅድምያ ግን ለጥሩውን እንሰጣለን!!

ጉራጌ ሲባል ዝም ብሎ ተራ ሰው አይምሰላቹህ ለማታውቁት 
የኢትዮጵያ ገፅታን በሳምንት መቀየር ይችላል  በጥሩም ሆነ በመጥፎ 
ቅድምያ ግን ለጥሩውን እንሰጣለን!!
ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

#መብቱን_ለባለመብቱ_ጥያቄውን_ለጠያቂው #የጉራጌ_ህዝብ_ወኪል_የተከበረው_ምክርቤት_ብቻ_ነው #ሌሎች_አቋራጭ_መንገዶች_የትም_አያደርሱም #በካድሬ_ስብሰባ_የጉራጌ_ጥያቄ_አይፈታም

#መብቱን_ለባለመብቱ_ጥያቄውን_ለጠያቂው

#የጉራጌ_ህዝብ_ወኪል_የተከበረው_ምክርቤት_ብቻ_ነው

#ሌሎች_አቋራጭ_መንገዶች_የትም_አያደርሱም

#በካድሬ_ስብሰባ_የጉራጌ_ጥያቄ_አይፈታም
ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

ታዲያ አቶ አብይ አህመድ ለጉራጌ ሲሆን ለምን አይፈቀድም አዳምጡት ይሄን ቪዲዮ

ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ልጆች የግፍ እስረኞች ፍቱልን! ወንድሞቻችን የነፃነት ታጋይ እንጂ ወንጀለኛ አይደሉም! ፍትህ መጠየቅ ወንጀል አይደለም። ንፁሀንን ማሰር ይቁም ። ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ በኢትዮጵያ። Demanding justice is not a crime. Stop arresting of the innocent.

የጉራጌ ልጆች የግፍ እስረኞች ፍቱልን! ወንድሞቻችን የነፃነት ታጋይ እንጂ ወንጀለኛ አይደሉም!

ፍትህ መጠየቅ ወንጀል አይደለም። ንፁሀንን ማሰር ይቁም ።

ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ በኢትዮጵያ።

Demanding justice is not a crime. Stop arresting of the innocent.
ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

አንድነቱ እና ትብብሩ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል! ዛሬ የጉራጌ አካባቢ የጠዋት ድባብ። ይሄ ትግል በጎ ድጋፍ እና ትብብር የሚሻ ነው!

አንድነቱ እና ትብብሩ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል! ዛሬ የጉራጌ አካባቢ የጠዋት ድባብ። ይሄ ትግል በጎ ድጋፍ እና ትብብር የሚሻ ነው!
ሳዊ ወልቂጤ (@welikit) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ወንድሞቼ በማሰር የሚቆም ትግል የለም ቀሪዎችንም ባስቸኳይ ፍቷቸው!!

እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ ወንድሞቼ በማሰር የሚቆም ትግል የለም ቀሪዎችንም ባስቸኳይ ፍቷቸው!!