Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile
Girma E. Mulat

@girma077

ID: 63236866

calendar_today05-08-2009 19:55:47

913 Tweet

145 Followers

541 Following

Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

መርህ አልባው ድልብ የደርግ ልጅ ለካስ አስወግዶናል:-) - ለነገሩ አሜሪካ መጥቶ የተማረው በደርግ ገንዘብ ነው በጦሩ የክበብ ገንዘብ።እስከምናውቀው ሁሉም ደሃ ነበርና!

መርህ አልባው ድልብ የደርግ ልጅ ለካስ አስወግዶናል:-) 

- ለነገሩ አሜሪካ መጥቶ የተማረው በደርግ ገንዘብ ነው በጦሩ የክበብ ገንዘብ።እስከምናውቀው ሁሉም ደሃ ነበርና!
Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

ይሄን አጋሰስ ካድሬ ነርቩን ነክቼዋለው ማለት ነው። በሰባ ዓመት ዕድሜው ጸጉሩን ቀለም ተቀብቶ ለአምባገነን መንግሥት ሽርጉድ ሲል ማየት አቅለሽልሾኝ ነበር!

ይሄን አጋሰስ ካድሬ ነርቩን ነክቼዋለው ማለት ነው። በሰባ ዓመት ዕድሜው ጸጉሩን ቀለም ተቀብቶ ለአምባገነን መንግሥት ሽርጉድ ሲል ማየት አቅለሽልሾኝ ነበር!
Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

ግንቦት 7 ሃምሳ ፐርሰንት የሚሆነው የገቢ ምንጩ የእስክንድር ነጋ ፎቶግራፍ ነበር። (መለመኛቸው)ፎቶው የጀርባ አጥንታቸው የነበሩት እነ ብርሃኑ ነጋ እስክንድር በአካል የመሰረተው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ወጥ-በወጥ እንደሚያደርጋቸው አያውቁምን?!

ከመቼውም ጊዜ የበለጠ አከብረዋለሁ፣ አደንቀዋለሁ፤ እደመምበታለሁም። ‘’ዕኩዮችንና የ እፉኝት ልጆችን ‘’ በዝምታው እና በምግባሩ የሚያንጫጫ ታላቅ ሰው። እስኬው:- አንተ ላይ ሊጸዳዱ የሚሞክሩ ሞራል አልባዎችና ካድሬዎች ናቸው! ሺ ዓመት ኑር !

ከመቼውም ጊዜ  የበለጠ አከብረዋለሁ፣ አደንቀዋለሁ፤ እደመምበታለሁም።

‘’ዕኩዮችንና የ እፉኝት ልጆችን ‘’ በዝምታው እና በምግባሩ የሚያንጫጫ ታላቅ ሰው።

እስኬው:- አንተ ላይ ሊጸዳዱ የሚሞክሩ ሞራል አልባዎችና ካድሬዎች ናቸው!

ሺ ዓመት ኑር !
Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

ማስታወሻ! በኢትዮጵያ ያለውን አገዛዝ እንቃወማለን ብለው በውጭ ሃገር የሰዉን አዕምሮና ኪሱን ሲያወልቁት የነበሩት እነብርሃኑ ነጋና የእሱ ኮሎኮሌዎች የገቢ ምንጫቸው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና የእስክንድር ፎቶ ግራፍ ነበረ። ጊዜ ብዙ ያሳየናል🙏

Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ከእስክንድር ጋር የሚቀያየም ሰው- ‘ሰው’ ሳይሆን ሰይጣን ነው። ያም ሰይጣን ኤሊያስ ከፍሌ ነው። በነገራችን ላይ@MerejaTv (ኤሊያስ ክፍሌ) ጎፈንድሚን ለኢትዮጵያውያን ያስተዋወቀ ታታሪ ነው።

Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

መሬት ላይ ያሉት የሚሉት ይህንን ነው። እዚህ አፋቸውን ሲከፍቱ የሚውሉትን ቢያገኟ ቸው ኖሮ👇🏿

መሬት ላይ ያሉት የሚሉት ይህንን ነው። 

እዚህ አፋቸውን ሲከፍቱ የሚውሉትን ቢያገኟ ቸው ኖሮ👇🏿
Samson Fisseha (@fissehasamson) 's Twitter Profile Photo

በህልሜ ከዘመድኩን ፎቶ ላይ ይህ ተፅፎ አየሁ!!! ''ማኔተቄልፋሪስ'' ህልሜን ፍቱልኝ !!!!

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 (@ethio_forever) 's Twitter Profile Photo

"ትግላችን የስልጣን ሳይሆን የፀረ ጀኖሳይድ ነው" ታላቁ አርበኛ እስክንድር ነጋ ✊🏾✊🏾 #AmharaResistance #AmharaWillPrevail #Iam_Fano

Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ትዊተርን የምናውቀው በዜና ምንጭ ነቱ ነበር።አሁንም ዓለም ኣቀፍ ሁኔታን በተመለከተ የዜና ምንጭነቱ ያው ነው! የኢትዮጵያው አብይ የሚባል ውሸታም ሰውዬ ከመጣ በኋላ ግን ትዊተራችን ተግማምታለች! የሰለጠኑ ውሽታሞች👇🏿

ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ትዊተርን የምናውቀው በዜና ምንጭ ነቱ ነበር።አሁንም ዓለም ኣቀፍ ሁኔታን በተመለከተ የዜና ምንጭነቱ ያው ነው!

የኢትዮጵያው አብይ የሚባል ውሸታም ሰውዬ ከመጣ በኋላ ግን ትዊተራችን ተግማምታለች!

የሰለጠኑ ውሽታሞች👇🏿
Girma E. Mulat (@girma077) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ትግላችን ሩቅ፣ ውስብስብና ጠመዝማዛ ነው። የተፈጠረው👇🏿 👉🏿አዲስ ሆድ! 👉🏿አዲስ ዘመድ! 👉🏿አዲስ ጉድ! ነውና!!!

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

አባ መስጠት አንተ ሠላም ዋርካ ጥላ የአገር አለም አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ🔥💚💛❤ #ስርነቀልለውጥ #AFPO #WarOnAmhara #AmharaGenocide

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 (@ethio_forever) 's Twitter Profile Photo

እስኬው ወጣትነቱን በሙሉ በቅንነት በእውነተኛነት ና በፅናት ለሀገሩ ና ለአማራ የገበረ! የዘመኔ የጥቁር የነፃነት ታጋይ ፈርጥ! መሪየ! #AFPO #አፋሕድ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance ድል ለአማራ! ድል ለኢትዮጵያ! 💚💛❤️

እስኬው ወጣትነቱን በሙሉ በቅንነት በእውነተኛነት ና በፅናት ለሀገሩ ና ለአማራ የገበረ! የዘመኔ የጥቁር የነፃነት ታጋይ ፈርጥ! መሪየ! #AFPO #አፋሕድ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance ድል ለአማራ!  ድል ለኢትዮጵያ! 💚💛❤️
ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ - እንኳን ተወለድክልን ❤️ Happy 🎈 Birthday 🎈🎂❤️🔥💪💚💛❤

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 (@ethio_forever) 's Twitter Profile Photo

How many times do I have to say this? the moment anyone touch እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega the one thing they gonna be successful at with out a doubt is exposing themselves! Eskinder is our litmus test so deal with it‼️ ጉዞ ወደ 4 ኪሎ! #ስርነቀልለውጥ መውጫችን ማሸነፍ ብቻ‼️#AFPO