EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile
EthioReference

@ethioreference

ID: 2545574376

linkhttp://www.ethioreference.com calendar_today04-06-2014 08:45:43

4,4K Tweet

277 Followers

1 Following

EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች! ethioreference.com/archives/35464

#Ethiopia ይድረስ ለግርማ ካሳና ለሌሎች እስክንድር ነጋ ጦር የለውም ባይ የዋሆች ወይም መሠሪወች! ethioreference.com/archives/35464
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia አባት ሀገር አማራ፤ እንደገና? (ጋዜጠኛና ፋኖ ጌጥዬ ያለው – ከትግል ሜዳ) ethioreference.com/archives/35544

EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia አየለ ጫሚሶ በቅንጅት ውስጥ የተጫወተውን ሚና በፋኖ ውስጥ የሚጫወቱ አሉ። የፋኖን ወታደራዊ ንቅናቄ እንደ አብን ለማድረግ እየተሠራ ነው። ይህን እየሠሩ ያሉት ደግሞ እንደ በለጠ ሞላ ethioreference.com/archives/35544

#Ethiopia የ’መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት’ እና የ’መነሻችን አማራ መዳረሻችንም አማራ’  ልዩነቶች ethioreference.com/archives/35559

EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ትዊተር/ስፔስ ላይ ያሉ የአማራ ትግል ውስጥ ሰርገው የገቡ የDOUBLE AGENTS መለያዎች:- ethioreference.com/archives/35582

EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia የጎንደር፣ የጎጃም፣ የቤታማራና የሸዋ ፋኖወች አንጻራዊ ወሳኝነትና የእስክንድር ነጋ አማራጭ የለሽነት! ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የተነሳሳው በእስክንድር ነጋ ላይ ግልጽ ጦርነት እከፍታለሁ ብሎ በመዛት ethioreference.com/archives/35588

#Ethiopia የጎንደር፣ የጎጃም፣ የቤታማራና የሸዋ ፋኖወች አንጻራዊ ወሳኝነትና የእስክንድር ነጋ አማራጭ የለሽነት! 

ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የተነሳሳው በእስክንድር ነጋ ላይ ግልጽ ጦርነት እከፍታለሁ ብሎ በመዛት ethioreference.com/archives/35588
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia እስክንድር ነጋ ‘የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት’ መሪ ማን ነው? ethioreference.com/archives/35660

#Ethiopia እስክንድር ነጋ ‘የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት’ መሪ ማን ነው? ethioreference.com/archives/35660
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia እንጠይቅ…! ከእስክንድር በላይ ለአማራ የታገለው ማነው? ethioreference.com/archives/35664

#Ethiopia እንጠይቅ…! 

ከእስክንድር በላይ ለአማራ የታገለው ማነው? 

ethioreference.com/archives/35664
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia እነ ዘመነ የብአዴንን ነፍስ ለመዝራትና የአውሬውን ዕድሜ ለማርዘም እየሰሩ ነው። ethioreference.com/archives/35654

#Ethiopia እነ ዘመነ የብአዴንን ነፍስ ለመዝራትና የአውሬውን ዕድሜ ለማርዘም እየሰሩ ነው። 

ethioreference.com/archives/35654
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia እንጠይቅ…! ለአማራ የታገለው ማነው? በመይሳው ካሳ የደረሰው ነው በፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ እየደረሰ ያለው። ethioreference.com/archives/35664

#Ethiopia እንጠይቅ…! 

ለአማራ የታገለው ማነው? 

በመይሳው ካሳ የደረሰው ነው በፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ እየደረሰ ያለው።
ethioreference.com/archives/35664
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ፈኖተ ዘመነ ካሴ፤ የዘመነ ካሴ ብአዴናዊ መንገድ እነ ታምራት ላይኔ በመለስ ዜናዊ ቀጭን ትዕዛዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኢህዴን) ይሰኝ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ድርጅታቸውን አፍርሰው፣ መለሰ ዜናዊ ethioreference.com/archives/35676

#Ethiopia ፈኖተ ዘመነ ካሴ፤ የዘመነ ካሴ ብአዴናዊ መንገድ 

እነ ታምራት ላይኔ በመለስ ዜናዊ ቀጭን ትዕዛዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኢህዴን) ይሰኝ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ድርጅታቸውን አፍርሰው፣ መለሰ ዜናዊ 
ethioreference.com/archives/35676
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia የፋኖ ትግል መቅሰፍቶች፤ በኦነጋዊ ዱላ እስክንድርን ደብዳቢወች ethioreference.com/archives/35937

#Ethiopia የፋኖ ትግል መቅሰፍቶች፤ በኦነጋዊ ዱላ እስክንድርን ደብዳቢወች ethioreference.com/archives/35937
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ትምህርት እንደ ‹‹ኮሪደር ጥፋት››፤ማንበብ የማይችሉ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች አስደንጋጭ ቊጥር ethioreference.com/archives/36001

EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia እስክንድር ”ይሰቀል – ይሰቀል” የሚሉ ድምፆች ምነው ማቆሚያ አጡ? ይህ ድምፅ የማነው? የዐማራ ህዝብ ወይስ የዐማራ ህዝብ ጠላቶች? ethioreference.com/archives/36166

#Ethiopia እስክንድር ”ይሰቀል – ይሰቀል” የሚሉ ድምፆች ምነው ማቆሚያ አጡ? 

ይህ ድምፅ የማነው? የዐማራ ህዝብ ወይስ የዐማራ ህዝብ ጠላቶች?

ethioreference.com/archives/36166
EthioReference (@ethioreference) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia አምስተኛው ረድፍ (The fifth column) ለመሆኑ:- => “አምስተኛ ረድፍ” ማለት ምን ማለት ነው…? => ታሪካዊ አመጣጡስ ምን ይመስላል…? = “አምስተኛ ረድፍ” የብአዴን ሰርጎ ገቦች መለያ ባህሪያቸው ምንድነው…? ethioreference.com/archives/36404

#Ethiopia አምስተኛው ረድፍ (The fifth column) 

ለመሆኑ:-

=> “አምስተኛ ረድፍ” ማለት ምን ማለት ነው…?

=> ታሪካዊ አመጣጡስ ምን ይመስላል…?

= “አምስተኛ ረድፍ” የብአዴን ሰርጎ ገቦች መለያ
ባህሪያቸው ምንድነው…? 

ethioreference.com/archives/36404