እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profileg
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega

@eskinder_nega

ድል ለኢትዮጰያ!---Victory to Ethiopia!

ድል ለዲሞክራሲ!--- Victory to democracy!

ID:976739660914462720

calendar_today22-03-2018 08:37:36

526 Tweets

111,7K Followers

67 Following

Follow People
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
'በአዲስ አበባ ት/ቤቶች የኦሮሚያ ክልል መዝሙር መዘመሩ ይቀጥላል፣ (ባንዲራውም መሰቀሉ ይቀጥላል)' ---ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአ/አ ምክር ቤት ሰሞኑን የተናገሩት!!

/

/ 'በአዲስ አበባ ት/ቤቶች የኦሮሚያ ክልል መዝሙር መዘመሩ ይቀጥላል፣ (ባንዲራውም መሰቀሉ ይቀጥላል)' ---ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአ/አ ምክር ቤት ሰሞኑን የተናገሩት!! #ህዝባዊእምቢተኝነት / #Ethiopia
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

# እንኳን ለ1443ኛው ዒድአል-አድሃ በዓል አደረሰን!!
የተጨፈጨፉት እና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ፈጣሪ ያስባቸዋል!!
ኢድ ሙባረክ!!
/

# እንኳን ለ1443ኛው ዒድአል-አድሃ በዓል አደረሰን!! የተጨፈጨፉት እና ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ፈጣሪ ያስባቸዋል!! ኢድ ሙባረክ!! / #ኢትዮጵያ
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
While condolences are appropriate, they are no more sufficient.

The state department should designate OLF/Shene as a terrorist organization.Its long over due. What group has deliberately killed more civilians?

Action speaks louder than words.
/

account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
በዚህ ውሳኔ የአማራ ስም አለመጠራቱ፣ የችግሩ ምንጭ መንግስት ውስጥ መሆኑ ፍንትው ብሎ ይታያል---በዋናነት ኦህዴድ/ኦሮሞ ብልፅግና!!

ችግሩን ማወቅ ግማሽ መፍትሄው ነው!
/

/ በዚህ ውሳኔ የአማራ ስም አለመጠራቱ፣ የችግሩ ምንጭ መንግስት ውስጥ መሆኑ ፍንትው ብሎ ይታያል---በዋናነት ኦህዴድ/ኦሮሞ ብልፅግና!! ችግሩን ማወቅ ግማሽ መፍትሄው ነው! / #ኢትዮጵያ #Ethiopia
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
የባልደራስ ወቅታዊ መግለጫ:-

ይነበብ!!m.facebook.com/story.php?stor…
ባልደራስ--ሁሌም ለተጎጂዎች ቀድሞ ደራሽ!!
/

/ የባልደራስ ወቅታዊ መግለጫ:- ይነበብ!!m.facebook.com/story.php?stor… ባልደራስ--ሁሌም ለተጎጂዎች ቀድሞ ደራሽ!! / #Ethiopia #ኢትዮጵያ
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
ይህ ከተለጠፈ ቦኃላ ዛሬ በወለጋ አማራ ተጨፍጭፏል!

ኦነግ/ሽኔ እና አጋሮቹ በአሜሪካው ስቴት ዲፓርትመንት በሽብርተኛነት ሊፈረጁ ይገባል!

How many more deaths before z designation of OLF/Shene and allies as terrorists organizations?
/

/ ይህ ከተለጠፈ ቦኃላ ዛሬ በወለጋ አማራ ተጨፍጭፏል! ኦነግ/ሽኔ እና አጋሮቹ በአሜሪካው ስቴት ዲፓርትመንት በሽብርተኛነት ሊፈረጁ ይገባል! How many more deaths before z designation of OLF/Shene and allies as terrorists organizations? / #Ethiopia #ኢትዮጵያ
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
'ሽግሽግ እንጂ ሽግግር የለም' የምንለው በማስረጃ ነው!

ትግላችን ትልቅ ታሪክ የሚሰራበት ነው!!
/

/ 'ሽግሽግ እንጂ ሽግግር የለም' የምንለው በማስረጃ ነው! ትግላችን ትልቅ ታሪክ የሚሰራበት ነው!! / #ኢትዮጵያ #Ethiopia
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
የወለጋን ጭፍጨፋ ያወገዙና ገዢው ፓርቲ ስልጣን እንዲለቅ የጠየቁት የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የረሃብ አድማ ዛሬ አደረጉ።

ትግሉ ይቀጥላል!!
/

account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
ክብር በወለጋ ለተጨፈጨፉት አማራዎች ድምፅ የሆኑት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!!

ትግሉ ገና ነው!
/

/ ክብር በወለጋ ለተጨፈጨፉት አማራዎች ድምፅ የሆኑት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!! ትግሉ ገና ነው! / #Ethiopia
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
EHRC( still with bad habits despite postive changes) and EHRCO( an NGO with many pro-govt personnel) tried to whitewash z crime by omitting z ethnic angle in z killings in Wellega.

Fortunately, they did not succeed

Knowing z problem is half z solution.
/

/ EHRC( still with bad habits despite postive changes) and EHRCO( an NGO with many pro-govt personnel) tried to whitewash z crime by omitting z ethnic angle in z killings in Wellega. Fortunately, they did not succeed Knowing z problem is half z solution. / #StopAmharaGenocide
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

# ቀጣዩ ህዝባዊ ስብሰባ (Chicago)

ተናጋሪዎች---እስክንድር ነጋ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው፣ ፕሮፌሰር ተድላ ወልደዮሃንስ

# ቀን—- Saturday, June 18th 2022
# ሰዓት—-2 PM
# ቦታ —-Weiss memorial hospital.

@ባልደራስ-ሰሜን-አሜሪካ
/

# ቀጣዩ ህዝባዊ ስብሰባ #ቺካጎ (Chicago) ተናጋሪዎች---እስክንድር ነጋ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው፣ ፕሮፌሰር ተድላ ወልደዮሃንስ # ቀን—- Saturday, June 18th 2022 # ሰዓት—-2 PM # ቦታ —-Weiss memorial hospital. @ባልደራስ-ሰሜን-አሜሪካ / #ኢትዮጵያ
account_circle
እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega(@eskinder_nega) 's Twitter Profile Photo

/
ዲ.ሲዎች ሆይ.....በሲያትል ትበለጣላችሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር!

ሲያትል ለትግሉ የሚሆን ስንቅ አብዝቶ ሰጥቶናል!

ከልብ እናመሰግናለን!
Thank you, Seattle! Much more than even DC gave us!!

አደራው ግን ከባድ ነው!
/

/ ዲ.ሲዎች ሆይ.....በሲያትል ትበለጣላችሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር! ሲያትል ለትግሉ የሚሆን ስንቅ አብዝቶ ሰጥቶናል! ከልብ እናመሰግናለን! Thank you, Seattle! Much more than even DC gave us!! አደራው ግን ከባድ ነው! / #Ethiopia #ኢትዮጵያ
account_circle