Samson Fisseha (@fissehasamson) 's Twitter Profile
Samson Fisseha

@fissehasamson

የማያንቀላፋ የሳይበር ፋኖ👀

ID: 1587120878323699713

calendar_today31-10-2022 16:35:05

1,1K Tweet

236 Takipçi

188 Takip Edilen

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ከ Facebook መንደር ከ @Blene_Alemu ገፅ የተወሰደ ..👌👇 ሀብታሙ አያሌውን በዚህ መጠን ይናገራሉ ይዘልፋሉ ይሳደባሉ ብዬ ያልጠበቅኳቸው ሰዎችን ስሰማ ከድንጋጤ የተነሳ ሆዴን አመመኝ ሀብትሽ ደግሞ ምን ያህል ይሰማው ይሆን ምክንያቱም ስንት ነገር

ከ Facebook መንደር ከ @Blene_Alemu ገፅ የተወሰደ ..👌👇

ሀብታሙ አያሌውን በዚህ መጠን ይናገራሉ ይዘልፋሉ ይሳደባሉ ብዬ ያልጠበቅኳቸው ሰዎችን ስሰማ ከድንጋጤ የተነሳ ሆዴን አመመኝ ሀብትሽ ደግሞ ምን ያህል ይሰማው ይሆን ምክንያቱም ስንት ነገር
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ረቡዕ October/22/2025 እለታዊ አብይት ጉዳዮችን “በመጪው ሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀመር የሚጠበቀው የጦርነት መረጃና ዛሬ የተመዘገቡ የፋኖ ድሎች ! !” በሚል እርስ ዝርዝር ትንታኔን የሚሰጠን ከኢትዮ ሰገነት ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው ነው

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

አብይ አህመድ ለግዜው እረፍት አግኝቷል ! ያንተን ታማኝ ማስረጃ እና ብቃት ያለውን ትንታኔ አይደለም ለቀናት ለሰአታት ሲተጓጎል ማየት ያሳቆጫል..! እኔም 😊👇👇

አብይ አህመድ  ለግዜው እረፍት አግኝቷል !

ያንተን ታማኝ ማስረጃ እና ብቃት ያለውን ትንታኔ አይደለም ለቀናት ለሰአታት ሲተጓጎል ማየት ያሳቆጫል..!

እኔም 😊👇👇
Samson Fisseha (@fissehasamson) 's Twitter Profile Photo

እኔ #ከሀብታሙ ጋር ያቆምኩት አማራ ስለሆንኩ ነው!!ለአማራ የከፈለውን መስዋዕት ስለማውቅ ነው!! ስለ አማራ ብለው አንድያ ነፍሳቸውን የሰጡ ታጋዮችን ስለሚያበረታ ነው

እኔ #ከሀብታሙ ጋር ያቆምኩት አማራ ስለሆንኩ ነው!!ለአማራ የከፈለውን መስዋዕት ስለማውቅ ነው!! ስለ አማራ ብለው አንድያ ነፍሳቸውን የሰጡ ታጋዮችን ስለሚያበረታ ነው
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ጨዋና ጨዋ ያሳደገህ ስትሆን በየ Tik Tok ኩ እየዞርክ ሀሜት በመፈትፈት በገዛ ምላስህ መቅለል ሳይሆን እንዲህ በጥሩ አንደበት በመልካም አገላለፅ ያለውን ሁኔታ ሁሉ በወቅቱ እና በሰአቱ ለህዝብ ማቅረብ ብቻ ነው የሚጠበቅብህ ..! ህግ አክባሪ እና

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እኔ በበኩሌ እንደ አንድ ግለሰብ እራሴን ወክዬ ስናገር እንዲህ እላለሁ .. -ሚዲያ ማለት ሰው ነው !! -ሰው ከሌለ ሚዲያም አይኖርም ..! -አንድን ሚዲያ ሚዲያ የሚያደርገው ሚድያው ላይ የተሰየመው ሰው ነው !! -አንድን ሚዲያ ተወዳጅ እና ተከታይ

እኔ በበኩሌ እንደ አንድ ግለሰብ እራሴን ወክዬ ስናገር እንዲህ እላለሁ  .. 
-ሚዲያ ማለት ሰው ነው !! 
-ሰው ከሌለ ሚዲያም አይኖርም ..! 
-አንድን ሚዲያ ሚዲያ የሚያደርገው ሚድያው ላይ የተሰየመው ሰው ነው !! 
-አንድን ሚዲያ ተወዳጅ እና ተከታይ
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

አሁን ደግሞ የያዝከው አቋም የብዙ ጭንብላሞችን ማስክ የገላለጠ ይመስላል ..!?🤔 አጃይብ.. አንተ ብቻ ወደፊት በርታ..💪 እኛም እጃችንን በአፋችን እየጫንን ትዝብታችንን ቅንቀጥላለን ..🤭🧐 በ ወጣትነት እድሜው ለነፃነት ትግል ልጅነቱን የገበረው

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ማክሰኞ December/02/2025 እለታዊ አብይት ጉዳዮችን "ከአራት ኪሎ አመራር የሚሰጥበት የመከዳዳት ፕሮፓጋንዳ እና የሁለቱ ኃይሎች በአንድ ግንባር መዋል የፈጠርው መደናገጥ!” በሚል እርስ ዝርዝር ትንታኔን የሚሰጠን ከኢትዮ ሰገነት ጋዜጠኛ ሀብታሙ

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ፋኖዎች ደሞ አንድ ሊሆኑ ነው .. የአማራ ህዝብ መከራው በቶሎ ሊቋጭ ነው .. ይህ ቅዱስ የምስራች አየሩን ሞላው .. የናንተም በሽታችሁ ተቀሰቀሰ .. አለርጂካችሁ ተነሳባችሁ .. አይምሯችሁን አሳከካችሁ .. አይደል ..? ይገርማል መቼም ከየት ከየት

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ አርብ December/12/2025 እለታዊ አብይት ጉዳዮችን “ ያልተጠበቀው አስደንጋጩ የኤርትራ ውሳኔ፥ የተመድ ማስጠንቀዊያ እና ለ6 ቀናት የሚዘጋው መንገድ !” በሚል እርስ ዝርዝር ትንታኔን የሚሰጠን ከኢትዮ ሰገነት ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው ነው በቀጥታ

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ሰኞ December/15/2025 እለታዊ አብይት ጉዳዮችን “በኢትዮ ሱዳን ድንበር የተካሄደው ከባድ ውጊያ፥ የሻዕቢያ አዲስ አቅጣጫና የአፍሪካ ህብረት ውሳኔ!” በሚል እርስ ዝርዝር ትንታኔን የሚሰጠን ከኢትዮ ሰገነት ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው ነው በቀጥታ

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ሰኞ December/22/2025 ዐብይት ጉዳዮችን " መስማማት ተስኖት እየተተራመሰ ያለው የአረጋ ከበደ ካቢኔ እና መፍረሳቸውን በፕሮፓጋንዳ የመሸፈን ዘመቻ !!” በሚል እርስ ዝርዝር ትንታኔን የሚሰጠን ከኢትዮ ሰገነት ጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌው ነው በቀጥታ

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ይኼው ነው ..!!👌 መሬት ላይ ያሉትን በፋኖ መሪዎች ስም ተሸፍነው በፋኖ መሀል መከፋፈል የሚነዙትን ጃርቶች ማስቆም የሚችለው ብቸኛው ሀይል እራሱ መሬት ላይ ያለው አመራር ነው ..! በናተ ስም ጠዋት ማታ ፀብ እየወለዱ መከፋፈልን የሚያሳድጉ እነዚህን

Habtamu Ayalew Teshome (@habtamuaya) 's Twitter Profile Photo

የቀጥታ ስርጭት ! ------------------ እጅግ አሳፋሪው የኦህዴድ አየር ኃይል ገመና፥ ተከዜ የሰፈረው ሁለት ክፍለጦርና የአፋብን መግለጫ ! 01/27/2026 youtube.com/live/DJGXd8i0O… via YouTube