kemar dinu (@dinukemar) 's Twitter Profile
kemar dinu

@dinukemar

ID: 1567855946340175872

calendar_today08-09-2022 12:42:54

94 Tweet

220 Followers

291 Following

True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

#አጎቴ_የጉራጌ_ህዝብ_ነቅቷል_ከዚህ_በሗላ_የሚያስተኛው_አይኖርም የህዝብ ፍላጎት ከባለስልጣናት ሴራና ከፖርቲ ፍላጎት በላይ ነው።ማከላአዊ ብለህ ባመጣኸው ዘመናዊ ባርነት ታጥሮ የሚኖር ጉራጌ ከዚህ በሗላ አይኖርም! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage

#አጎቴ_የጉራጌ_ህዝብ_ነቅቷል_ከዚህ_በሗላ_የሚያስተኛው_አይኖርም
የህዝብ ፍላጎት ከባለስልጣናት ሴራና ከፖርቲ ፍላጎት በላይ ነው።ማከላአዊ ብለህ ባመጣኸው ዘመናዊ ባርነት ታጥሮ የሚኖር ጉራጌ ከዚህ በሗላ አይኖርም!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
Sitrellah Ali (@sitrelaha) 's Twitter Profile Photo

በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት ከማውረድ አልተወገደም ሀዘኑ የተወገደለት ነፍሱም ጥሩ የሆነችለት ቢሆን እንጂ ከዛም ጌታውን ተጣራ እርሱም መርሀባ አለው💓

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ (@tekbirmedia) 's Twitter Profile Photo

🚩 በ‐#ዓድዋ ተሰውተው ቀባሪ ያጡ ሙስሊም ጀግኖች ለጣልያን የሐዘን ዓዋጅ ባወጁት #ምኒልክ ተከድተዋል! #ኢትዮጵያ #ተክቢርሚዲያ

Hanan Hanoon Oumer (@hananhanuni) 's Twitter Profile Photo

ታሪክን እንወቅ! በአድዋ ድል በከፍተኛ የጦር አመራር ብቃት ሰራዊት በመምራትና በመዋጋት በድሉ ከፍተኛ አሻራ ያላቸው ሙስሊም ጀግኖቻችን! ሸህ ንጉስ አባ ጂፋር፣ ሸህ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር፣ ሸህ ሆጀሌ፣ ሸህ ጠለሀ ኢብን ጃዕፋር!

ታሪክን እንወቅ! በአድዋ ድል በከፍተኛ የጦር አመራር ብቃት ሰራዊት በመምራትና በመዋጋት በድሉ ከፍተኛ አሻራ ያላቸው ሙስሊም ጀግኖቻችን!
ሸህ ንጉስ አባ ጂፋር፣ ሸህ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር፣ ሸህ ሆጀሌ፣ ሸህ ጠለሀ ኢብን ጃዕፋር!
Samira Kedir (@samirakader8) 's Twitter Profile Photo

ሀቅ ነው ኡስታዜ ማሻአላህ ሙስሊም ለእውነት የቆመ ነው አልሃምዱሊላህ ሁልግዜም ስለአንድ ሰው መደናቆረ አይ አለማወቅ ኢማሙ አህመድ ጀግና ነው 💪💪🙏🇪🇹👈ዋጋ ከፈለካል

Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

አጀየት ጠጄ ደመቀ ልጅ በሆድዋ የተሸከመች እርጉዝ እናት በልዩ ሀይል ታፍና ያለምንም ወንጀል ታስራለች የብልጽግና ሴራ የኢትዮጵያ ህዝብ ይየው😭😭💔🥰 #ፍትህ #share Fana Media Corporation S.C. (FMC) Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G. Ethio Segenet Media Berhanu Nega Adanech Abiebie

አጀየት ጠጄ ደመቀ  ልጅ በሆድዋ የተሸከመች እርጉዝ እናት  በልዩ ሀይል ታፍና ያለምንም ወንጀል ታስራለች
የብልጽግና ሴራ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይየው😭😭💔🥰   #ፍትህ #share Fana Media Corporation S.C. (FMC)
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Agegnehu Teshager G. Ethio Segenet Media Berhanu Nega Adanech Abiebie
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

የኔ የክስቶ ጀግና የጉራጌነቱ እጂ ለባዳነት ለሆዱ አይደለም የሚታገለው ሚታገለውም ለጉራጌነቱ ነው የነቃ ትውልድ እጂ ጉራጌነቱ የሚከዳ ትውልድ አይደለም የክስቶ ኮረምቶ 👏💪💪💪

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

መልዕክት ለካድሬዎች !!ውሳ ይብራ አንጋቻ ገግመታ ፉሩ ይላል ጉራጌ ። ትርፍራፊ እየበላችሁ ጀግኖቻችን የምታስበሉ ከድመትዋ አንለያችሁም ጠላትታችን ናችሁ። Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema Agegnehu Teshager G. Redwan Hussien Berhanu Nega Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 Fitsum Arega Mesganu Arga Moach | Ambassador ESAT

መልዕክት ለካድሬዎች !!ውሳ ይብራ አንጋቻ  ገግመታ  ፉሩ ይላል ጉራጌ ። ትርፍራፊ እየበላችሁ ጀግኖቻችን  የምታስበሉ ከድመትዋ አንለያችሁም ጠላትታችን ናችሁ። Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema Agegnehu Teshager G. Redwan Hussien Berhanu Nega Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 Fitsum Arega Mesganu Arga Moach | Ambassador ESAT
kemar dinu (@dinukemar) 's Twitter Profile Photo

እርጉዝ ሆና የእናቴን ምቾት ማጣት ስቃይዋን አስብና ከ እስር ጋር አጅየት እንዴት እሆነች እየሆነች እደሆነ ሳስብ የምርም ጭንቅ ይለኛል #freegurage #gurageregio #justiceforgurage Abiy Ahmed @restuydaw BBC News Africa

እርጉዝ ሆና የእናቴን ምቾት ማጣት ስቃይዋን አስብና ከ እስር ጋር አጅየት እንዴት እሆነች እየሆነች እደሆነ ሳስብ የምርም ጭንቅ ይለኛል
#freegurage
#gurageregio
#justiceforgurage
Abiy Ahmed
@restuydaw
BBC News Africa
ሁስማን ኤልያስ 🇪🇹 (@mekamumelse) 's Twitter Profile Photo

አኬልዳማ ጉራጌ ሀርገ የተሰኘ ፊልም በቅርብ ሊጋብዙነው EBC WORLD @walta_info ፊልማቹ በጉጉት እየጠበቅነው 🤣 እናተ ምድር ቀጣፊኦች

አኬልዳማ ጉራጌ  ሀርገ የተሰኘ ፊልም በቅርብ ሊጋብዙነው  EBC WORLD
@walta_info ፊልማቹ በጉጉት እየጠበቅነው  🤣  እናተ ምድር ቀጣፊኦች
kemar dinu (@dinukemar) 's Twitter Profile Photo

ኧረ ዘርማዎች ወልቂጤን መንደር አረጉብንኮ አዬ እነዚህን 4 ፎቶኦች ማየት ደክሞኛል😂😂

kemar dinu (@dinukemar) 's Twitter Profile Photo

ሴት ልጅ ስትሸፈን በርግጥም የምድር ብክለት ትቀንሳለች ትከበራለችም ፈተና ከመሆንም ትጠብቃለች #ፊትህለጉንችሬሙስሊምተማሪዎች

ሴት ልጅ ስትሸፈን በርግጥም የምድር ብክለት ትቀንሳለች ትከበራለችም ፈተና ከመሆንም ትጠብቃለች
#ፊትህለጉንችሬሙስሊምተማሪዎች
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

#አንዱን ከአንዱ በመነጣጠል ማሸጋችሁ ትግሉ ላይ ልዩነት አለ ለማስባል ይሆናል አትሳሳቱ ትግሉ የሁሉም ነው የንግድ ተቋማት በማሸግ ትግል አይደናቀፍም አታስቡት እዲሁም በተማሪየች የያዳቹ ለይተን ኢያወቅናቹ ነው #ጉራጌ_ክልል ነው

#አንዱን ከአንዱ በመነጣጠል ማሸጋችሁ ትግሉ ላይ ልዩነት አለ ለማስባል ይሆናል አትሳሳቱ ትግሉ የሁሉም ነው የንግድ ተቋማት በማሸግ ትግል አይደናቀፍም አታስቡት እዲሁም በተማሪየች የያዳቹ ለይተን ኢያወቅናቹ ነው
#ጉራጌ_ክልል ነው
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

መሬቱ ለምለም ነው ሲያዩት ያጠግባል የጆፎሮው ውበት ለአይን ይማርካል የቤት አሰራሩ ጥበብን ያስንቃል ባህል ታሪካቸው ድንበር ይሻገራል የጉራጌ ልጅ መሆን ኧረ እንዴት ደስ ይላል🌹🌹

መሬቱ ለምለም ነው ሲያዩት ያጠግባል
የጆፎሮው ውበት ለአይን ይማርካል
የቤት አሰራሩ ጥበብን ያስንቃል
ባህል ታሪካቸው ድንበር ይሻገራል
የጉራጌ ልጅ መሆን ኧረ እንዴት ደስ ይላል🌹🌹
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች በማስተማሯም ትቀጥላለች ሙስሊሟ ሴት የጌታዋን ድንጋጌ አክባሪ ነች ህግ አክባሪ ክቡር ሴት ነች ለሐይማኖቷ ምንም ከፋይ ነች ሀገር ገንቢ ትልቅ ኡማ ነች እንደ እንሰሳ መራቆትን  ታወግዛለች ሙስሊሟኮ ልዩ ሴ

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች
ትምህርቷንም ትማራለች
በማስተማሯም ትቀጥላለች
ሙስሊሟ ሴት
የጌታዋን ድንጋጌ አክባሪ ነች
ህግ አክባሪ ክቡር ሴት ነች
ለሐይማኖቷ ምንም ከፋይ ነች
ሀገር ገንቢ ትልቅ ኡማ ነች
እንደ እንሰሳ
መራቆትን  ታወግዛለች
ሙስሊሟኮ ልዩ ሴ