Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema

@ethzema

የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ይፋዊ የትዊተር ገጽ

Official Twitter Account of #Ethiopia|n Citizens for Social Justice (#Ezema)

Telegram 👉🏾 t.me/ethzema

ID: 1126747298313015296

linkhttp://ethzema.org calendar_today10-05-2019 07:14:24

2,2K Tweet

115,115K Takipçi

0 Takip Edilen

Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

#እየሞከርን_ነው! ማኅበረሰባችንን ተጨማሪ ችግር ላይ ሳንጥል አማራጭ ለመሆን እየሞከርን ነው!! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

#እየሞከርን_ነው!

ማኅበረሰባችንን ተጨማሪ ችግር ላይ ሳንጥል አማራጭ ለመሆን እየሞከርን ነው!!

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

#እየሞከርን_ነው! በምርጫ ብቻ መንግሥት ለመሆን እየሞከርን ነው!! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

#እየሞከርን_ነው!

በምርጫ ብቻ መንግሥት ለመሆን እየሞከርን ነው!!

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

በዝምታ የተገነባ ሀገር፤ ሥልጣን ላይ ባለው አካል ፈቃድ ብቻ የተፈጠረ ዴሞክራሲ የለም!! #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

በዝምታ የተገነባ ሀገር፤ ሥልጣን ላይ ባለው አካል ፈቃድ ብቻ የተፈጠረ ዴሞክራሲ የለም!!

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

የ #ኢዜማ ም/መሪ ዮሐንስ መኮንን ከአንዳፍታ ሚዲያ ጋር በተለያዩ ሀገራዊ እና የፓርቲው ጉዳዮች ላይ ያደረጉትን ቃለምልልስ ይመልከቱ 👇 youtu.be/Air8jGdX898?si…

Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

የበይነመረብ ውይይት የመወያያ ርዕስ: ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ እና ምርጫ የውይይት መነሻ አቅራቢ: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የኢዜማ መሪ) አወያይ: ንጋቱ ወልዴ (የኢዜማ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ማኅበር መምሪያ ኃላፊ) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

የበይነመረብ ውይይት

የመወያያ ርዕስ: ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ እና ምርጫ

የውይይት መነሻ አቅራቢ: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የኢዜማ መሪ)

አወያይ: ንጋቱ ወልዴ (የኢዜማ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ማኅበር መምሪያ ኃላፊ)

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

የበይነመረብ ውይይት የመወያያ ርዕስ: ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ እና ምርጫ የውይይት መነሻ አቅራቢ: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የኢዜማ መሪ) አወያይ: ንጋቱ ወልዴ (የኢዜማ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ማኅበር መምሪያ ኃላፊ) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

#ኢዜማ በዘመናት ለሀገራችን የተከፈለውን ውድ ዋጋ ያከብራል፤ ይዘክርማል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ የካቲት 12/2018 ዓ.ም.

#ኢዜማ በዘመናት ለሀገራችን የተከፈለውን ውድ ዋጋ ያከብራል፤ ይዘክርማል!

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ
የካቲት 12/2018 ዓ.ም.
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

የመርኃግብር ማሥታወሻ!! የበይነመረብ ውይይት የመወያያ ርዕስ: ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ እና ምርጫ የውይይት መነሻ አቅራቢ: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የኢዜማ መሪ) አወያይ: ንጋቱ ወልዴ (የኢዜማ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ማኅበር መምሪያ ኃላፊ) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ

Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

የዴሞክራሲ ግንባታ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በ EBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይከታተሉ። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

የዴሞክራሲ ግንባታ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በ EBC  የተደረገውን 
የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይከታተሉ።

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

በእኛ ሀገር ውስጥ ግብር ከፋይ ግብር ሊከፍል ሳይሆን እርዳታ ሊቀበል የሚሔድ ለማኝ ነው የሚመስለው፤ ኢዜማ የግብር ሥርዓቱ ላይ የአሠራርም የተመንም ማሻሻያ ያደርጋል። #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

በእኛ ሀገር ውስጥ ግብር ከፋይ ግብር ሊከፍል ሳይሆን እርዳታ ሊቀበል የሚሔድ ለማኝ ነው የሚመስለው፤ ኢዜማ የግብር ሥርዓቱ ላይ የአሠራርም የተመንም ማሻሻያ ያደርጋል።

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

ምልክታችን ሚዛን ነው፤ አስተሳሰባችን ሚዛናዊ ነው፤ ሚዛናችን የነዶዎን ፍሬ እና እንክርዳድ የመለየት አቅም አለው!! ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (የኢዜማ ሊቀመንበር) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ #ምርጫ_2018

ምልክታችን ሚዛን ነው፤ አስተሳሰባችን ሚዛናዊ ነው፤ ሚዛናችን የነዶዎን ፍሬ እና እንክርዳድ የመለየት አቅም አለው!!

ዶ/ር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (የኢዜማ ሊቀመንበር)

#ኢዜማ 
#ኢትዮጵያ 
#ምርጫ_2018
Ethiopian Citizens for Social Justice #Ezema (@ethzema) 's Twitter Profile Photo

በዴሞክራሲ ግንባታ ላይ በሚደረግ የምርጫ ክርክር ገዢው ፓርቲ ጉድለቶች አሉ በጋራ እናሟላለን የሚል ሐሣብ ያቀርባል ብለን የጠበቅን ቢሆንም ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚቀርብ በማይመስል መልኩ ሙሉበሙሉ ክደው መቅረባቸው ክርክሩን ጉንጭ አልፋ ያደርገዋል።