Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profileg
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹

@DemekeHasen

Deputy Prime Minister and Minister Of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

ID:1353376779084304388

linkhttp://www.mfa.gov.et/ calendar_today24-01-2021 16:19:38

159 Tweets

368,3K Followers

7 Following

Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

ለጠንካራ ዲፕሎማሲ መሰረቱ ጠንካራ ዉስጣዊ አንድነት ስለሆነ ለችግሮቻችን ዘላቂ መፍትሄ እየሰጠን ብሄራዊ ጥቅማችንን አናስጠብቅ።

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተሰናዳውን የዲፕሎማሲ ሳምንት ምክንያት በማድረግ በዲፕሎማሲ ታሪክ፤ አሁናዊ እና በመጪው ዘመን ዲፕሎማሲ ዙሪያ ፍሬያማ ፓናል ውይይት አካሂደናል።

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙት የተከበሩ ዴቪድ ካሜሮን ጋር ባደረግነው የስልክ ንግግር የሁለቱ አገሮች ስትራቴጂካዊ አጋርነት በሰብአዊ እርዳታ እና የልማት ትብብር ዙሪያ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተናል።

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው::
ይህ በመቄዶኒያ ሃሳብ ወይም መፈክር ብቻ አይደለም:: ልንማረው ልንደግፈው የሚገባ የተግባር ስኬት ነው::

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው:: ይህ በመቄዶኒያ ሃሳብ ወይም መፈክር ብቻ አይደለም:: ልንማረው ልንደግፈው የሚገባ የተግባር ስኬት ነው::
account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

We welcome the decision of the USAID to resume food assistance in Ethiopia.
It is imperative to expedite the food aid resumption process to reach to all those in need.

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በወራሪ ቡድኑ ዳግም የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በዋሽንግቶን ዲሲ ~ አሜሪካ የምትኖሩ ወገኖቻችን እንደተለመደው እውነታውን ያስተጋባችሁበት ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው። m.facebook.com/story.php?stor…

ለመላው የሃገራችን ህዝብ!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሊት መርሃ~ግብር በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን አብሮ ደስ አለን።

facebook.com/10004453545529…

ለመላው የሃገራችን ህዝብ! የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሊት መርሃ~ግብር በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን አብሮ ደስ አለን። facebook.com/10004453545529…
account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አለን!
በኦሪገን 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ወርቅ ሜዳሊያ፤ እንዲሁም በወንዶች ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሞስነት ገረመው ለኢትዮጵያ . . m.facebook.com/story.php?stor…

እንኳን ደስ አለን! በኦሪገን 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ወርቅ ሜዳሊያ፤ እንዲሁም በወንዶች ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሞስነት ገረመው ለኢትዮጵያ . . m.facebook.com/story.php?stor…
account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

በወለጋ አካባቢ አሁንም አሸባሪው የሸኔ ቡድን በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ጭፍጨፋ አካሄዷል። ጥቃቱ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ዒላማ ያደረገና ተጠቂዎችን ለመከላከል ሙከራ ባደረጉ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ጭምር ያነጣጠረ . . .
m.facebook.com/story.php?stor…

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

በፀጥታ አስከባሪ አካላትና በህዝቡ የተባበረ እርምጃ በአሸባሪውና ፅንፈኛው ቡድን ላይ
በደረሰበት ሽንፈትና ኪሳራ የቀቢፀ ተስፋ እርምጃዎችን በአፀፋው እየወሰደ ይገኛል፡፡m.facebook.com/story.php?stor…

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ውሎ ወደ አፋር ክልል በማቅናት ከፌዴራል እና ከክልሉ መንግስት የተውጣጡ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በሰመራ እና በሰርዶ ኬላ የመስክ ምልከታ አድርገናል።

m.facebook.com/story.php?stor…

በዛሬው ውሎ ወደ አፋር ክልል በማቅናት ከፌዴራል እና ከክልሉ መንግስት የተውጣጡ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በሰመራ እና በሰርዶ ኬላ የመስክ ምልከታ አድርገናል። m.facebook.com/story.php?stor…
account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የሃገራችን ህዝብ!
~~//~~
ለ~81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ አብሮ አደረሰን። m.facebook.com/story.php?stor…

account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

Discussed with Ethiopian Mission leaders in Europe & Canada and representatives of the Diaspora community on current national issues. We lauded the efforts of Ethiopians in the Diaspora to standing by their homeland further pledging to collaborate to register better results.

Had fruitful discussion with U.S. SE. to HoA, David Satterfield. Briefed him concerns on HR6600 & S.3199 & expressed confidence that the U.S. would discard the draft bills since they put the lives of ordinary 🇪🇹'ns in danger rather than promoting peace & democracy in the country.

በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአንደኛነት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አመራር እና አባላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን።

m.facebook.com/story.php?stor…

በ18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአንደኛነት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አመራር እና አባላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን። m.facebook.com/story.php?stor…
account_circle
Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹(@DemekeHasen) 's Twitter Profile Photo

Welcomed the newly appointed U.S. Embassy Charge d’ Affaires Amb. Tracey Jacobson. We vowed to cement relations b/n the two countries during her tenure. We also talked about gov’t peace initiatives, human rights & humanitarian issues with regard to the conflict in the north.

I was in the Somali region visiting drought-affected woredas & the situation of IDPs & their access to humanitarian asst. Significant support is still needed. The federal & state gov’ts will continue coordinating & expediting rescue efforts of affected people & their livestock.