መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile
መጅሊስ

@eiasc1

Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
المجلس الاعلي لشؤون الاسلام في اثيوبيا
#EthiopianMuslims #Islam #FirstHijrah

ID: 1216183976018182144

linkhttps://www.facebook.com/eiasc/ calendar_today12-01-2020 02:24:07

253 Tweet

1,1K Followers

39 Following

መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

በ ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የኢስላማዊ ተቋማት ምዝገባና አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ደንብ አፀደቀ! facebook.com/14493168287205… #Ethiomuslims መጅሊስ

በ ኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ  የኢስላማዊ ተቋማት ምዝገባና አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ  ደንብ አፀደቀ! 
facebook.com/14493168287205… #Ethiomuslims <a href="/eiasc1/">መጅሊስ</a>
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች ጉባዔ 2 ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው የካቲት 1/2015 facebook.com/14493168287205…

የኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር  ቤት የዑለማዎች ጉባዔ 2 ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

የካቲት 1/2015

facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች ጉባዔ በቀጣይ የሚተዳደርበትን ደንብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ facebook.com/14493168287205…

የኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር  ቤት የዑለማዎች ጉባዔ  በቀጣይ የሚተዳደርበትን ደንብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ

facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራው የጠቅላይ ም/ቤቱ ልዑክ በቱርክ በደረሰው ርዕደ መሬት በመዲናችን አዲስ አበባ የቱርክ ኤምባሲ በመገኘት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፀዋል facebook.com/14493168287205…

በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራው የጠቅላይ ም/ቤቱ ልዑክ በቱርክ በደረሰው ርዕደ መሬት በመዲናችን አዲስ አበባ የቱርክ ኤምባሲ በመገኘት የተሠማቸውን ሀዘን ገለፀዋል
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ በሆኑት በሼይኽ ሐሚድ ሙሳ የተመራው ልዑክ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ከፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጋር ዉይይት አድርጓል facebook.com/14493168287205…

በኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ በሆኑት በሼይኽ ሐሚድ ሙሳ የተመራው ልዑክ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የትምህርት ሚኒስቴር  ሚኒስትር  ከፕሮፌሰር  ብርሀኑ ነጋ  ጋር ዉይይት አድርጓል
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደርና የንጉስ ሙሐመድ ስድስተኛ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንትን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ facebook.com/14493168287205…

ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ  በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደርና የንጉስ ሙሐመድ ስድስተኛ ፋውንዴሽን ፕሬዝዳንትን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ 
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቦረና ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በመላ ሀገሪቱ ሰላተል ኢስ ትስቃ) እንዲሰገድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ:: facebook.com/14493168287205…

በኦሮሚያ  ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቦረና ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በመላ ሀገሪቱ  
ሰላተል ኢስ ትስቃ) እንዲሰገድ የኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት  ጥሪ አቀረበ:: 
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

በጂንካ ከተማ ለሚገነባው ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ተጠየቀ facebook.com/14493168287205…

በጂንካ ከተማ ለሚገነባው ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ተጠየቀ
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

ሼይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አዲስ የተሾሙትን በኢትዮጵያ የቱርክ ኤምባሲ የሃይማኖት አገልግሎት ካውንስለር የሆኑትን ሚስተር ያሳር ቸዋደር እና ምክትላቸው ሚስተር አብዱላ ጉንዱዙን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ። facebook.com/14493168287205…

ሼይኽ ሐጂ ኢብራሒም  ቱፋ  አዲስ የተሾሙትን በኢትዮጵያ የቱርክ ኤምባሲ የሃይማኖት  አገልግሎት ካውንስለር የሆኑትን ሚስተር ያሳር ቸዋደር እና ምክትላቸው ሚስተር አብዱላ ጉንዱዙን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ።
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ምክር ቤቱ አገር አቀፍ የቁርዓን ውድድርን መጋቢት 6/2015 በጠቅላይ ምክር ቤቱ አዳራሽ ሊያካሒድ ነው facebook.com/14493168287205…

ጠቅላይ ምክር ቤቱ አገር አቀፍ የቁርዓን ውድድርን መጋቢት 6/2015 በጠቅላይ ምክር ቤቱ አዳራሽ ሊያካሒድ ነው
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ  በአስራ አንድ የምዝገባ  ጣቢያ ይካሄዳል! facebook.com/14493168287205…

የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ  በአስራ አንድ የምዝገባ  ጣቢያ ይካሄዳል!
facebook.com/14493168287205…
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የኢትዮጵያ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን ሙባረክ እንኳን ለ1444 ዓመተ ሒጅራ የረመዳን ወር ፆም በሰላም አደረሰን ፤አደረሳችሁ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰባችን የረመዳን ወሩ የአንድነት፣ የራህመት ፣የመተዛዘን እና የበረከት እንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን እንገለፃለን!

ረመዳን ሙባረክ

እንኳን ለ1444 ዓመተ ሒጅራ የረመዳን ወር ፆም በሰላም አደረሰን ፤አደረሳችሁ
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰባችን የረመዳን ወሩ የአንድነት፣ የራህመት ፣የመተዛዘን እና የበረከት  እንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን እንገለፃለን!
جائزة دبي الدولية للقرآن الكريم (@quran_award) 's Twitter Profile Photo

أسماء الفائزين بالمراكز العشرة الأولى في مسابقة دبي الدولية للقرآن الكريم بدورتها 26 المركز الأول صالح أحمد تكريم من بنجلاديش المركز الثاني عباس هادي عمر من اثيوبيا المركز الثالث خالد سليمان صالح البركاني من السعودية

أسماء الفائزين بالمراكز العشرة الأولى في مسابقة دبي الدولية للقرآن الكريم بدورتها 26

المركز الأول صالح أحمد تكريم من بنجلاديش
المركز الثاني عباس هادي عمر من اثيوبيا
المركز الثالث خالد سليمان صالح البركاني من السعودية
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ አዲሱን የሐጅ ምዝገባ ሲስተምን አስጀመሩ facebook.com/14493168287205…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት  ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ  አዲሱን የሐጅ ምዝገባ ሲስተምን አስጀመሩ 
facebook.com/14493168287205…