ሁስማን ኤልያስ 🇪🇹 (@mekamumelse) 's Twitter Profile
ሁስማን ኤልያስ 🇪🇹

@mekamumelse

ሁሉም አላፊነው

ID: 1540440471612391424

calendar_today24-06-2022 21:03:51

538 Tweet

756 Followers

312 Following

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የኩራዝ ውቴኸማ ያዢ በጠነማ ጉራጌ ንቅ ሰቡ የዘናን ይረማ!! #ጉራጌነት_ይለመልማ😍😍

የኩራዝ ውቴኸማ ያዢ በጠነማ

ጉራጌ ንቅ ሰቡ የዘናን ይረማ!!

#ጉራጌነት_ይለመልማ😍😍
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#የምክርቤ_ውሎ ዛሬዉ የተጀመረው የምክርቤቱ ስብሰባ እሪፖርት በማቅረብና የ2016 እቅድ ጋር በተያያዘ ብቻ ውይይት ሲካሄድ መዋሉን ባገኘናቸው ምንጮች ለማወቅ ችለናል ሞሽን በሚል በህገወጥነት ስላዘጋጁት ሰነድ የተባለ ነገር የለም።

#የምክርቤ_ውሎ
ዛሬዉ የተጀመረው የምክርቤቱ ስብሰባ እሪፖርት በማቅረብና የ2016 እቅድ ጋር በተያያዘ ብቻ ውይይት ሲካሄድ መዋሉን ባገኘናቸው ምንጮች ለማወቅ ችለናል ሞሽን በሚል በህገወጥነት ስላዘጋጁት ሰነድ የተባለ ነገር የለም።
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨 የጉራጌ ማህበረሰብ ከተከበርው የአማራ ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለበትም‼️ በሶሻል ሚዲያ በስመ ሶዶ ጉራጌነት የተከበረውን እና ተከባብሮ የሚኖረውን የጉራጌ ማህረሰብ የሚከፋፍሉ እንዲሁም ከተከበረው ወንድም የአማራ ህዝብ

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨

የጉራጌ ማህበረሰብ ከተከበርው የአማራ ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለበትም‼️

በሶሻል ሚዲያ በስመ ሶዶ ጉራጌነት የተከበረውን እና ተከባብሮ የሚኖረውን የጉራጌ ማህረሰብ የሚከፋፍሉ እንዲሁም ከተከበረው ወንድም የአማራ ህዝብ
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨 United For Tarekegn Degife ‼️ Tarekegn Degife is a symbol of Strength and Inspiration for many Ethiopians in particular for the #Gurage community. #Ethiopia #HumanRightsViolations Daniel Bekele Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ UN Human Rights EthiopiaOnline

🚨🛖Qawa Press/ቃዋ ፕሬስ🛖🚨

United For Tarekegn Degife ‼️

Tarekegn Degife is a symbol of Strength and Inspiration for many Ethiopians in particular for the #Gurage community.

#Ethiopia #HumanRightsViolations

Daniel Bekele Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ UN Human Rights EthiopiaOnline
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

በህገ ወጥ መንገድ የተመሰረተው ሆሳእና ማእከላዊ ያደረገው ስብስብ ህጋዊ የሆነውን ጎጎት ፓርቲ ለማፍረስ አባላቶቹንና ደጋፊዎችን እስር ቤት እያጎረ ነው። Human Rights Watch BBC Breaking News

በህገ ወጥ መንገድ የተመሰረተው ሆሳእና  ማእከላዊ  ያደረገው  ስብስብ ህጋዊ የሆነውን ጎጎት ፓርቲ ለማፍረስ አባላቶቹንና ደጋፊዎችን  እስር ቤት እያጎረ ነው።
Human Rights Watch
BBC Breaking News
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

The regime is sending dozens of innocent Gurages to Hossana concentration camps as if they have no such space in Gurage area. This is an indication that the regime is determined to punish all those who have been at the forefront for #GurageRegionalState.

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ህገ መንግስት ጥሰው ማእከላዊ አሉ ማእከላዊ ብለው ህገ መንግስት ፃፉ የፃፉትን እንዳይፈፀም ከጀርባ ሴራ ይሰራሉ የፃፉትን ህግ እንዳይፈፀም አሸባሪዎችን ትተው የጉራጌ ሰላማዊ ልጆችን ያስራሉ ወኝጀለኞችን ለማስደሰት ንፁሀንን ያስራሉ EU Fundamental Rights ➡️ #HumanRights

𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌን ሕዝብ ወክለው ዘመናቸውን ለሰላም የቆሙ እናት አባቶችን ያስለቀሰውና ክብራቸውን ያዋረደው PP መንግስት ነው፡፡ በይቅርታ የማይታለፍ ጥፋት ነው በጉራጌ ሕዝብ ብድር #አመራሮች #ብልጽግና_ፓርቲ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Prosperity Party - ብልፅግና Mahboba Mahboba

የጉራጌን ሕዝብ ወክለው ዘመናቸውን ለሰላም የቆሙ እናት አባቶችን ያስለቀሰውና ክብራቸውን ያዋረደው PP መንግስት ነው፡፡ በይቅርታ የማይታለፍ ጥፋት ነው በጉራጌ ሕዝብ ብድር #አመራሮች #ብልጽግና_ፓርቲ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Prosperity Party - ብልፅግና
Mahboba Mahboba
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

📌 በምድር ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ነገር ግን አጥብቃችሁ ትፈተኑ ዘንድ ማይፈቀድ እግዚአብሔር የታመነ ነውና ከፈተናው ጋር አብሮ መውጫውን አዘጋጅቶላችዃል ፣ ቃሉ ነው። ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

ጀግናዉ የጉራጌዉ ፖለቲከኛ ታረቀኝ ደግፌን ጨምሮ ላለፋት አንድ አመት ተኩል በእስር ላይ የነበሩ የጉራጌ የህሊና እስረዮች በነፃ ተለቀዋል። እንኳን ደስ አላቹ!! #Gurage #Ethiopia

ጀግናዉ የጉራጌዉ ፖለቲከኛ ታረቀኝ ደግፌን  ጨምሮ ላለፋት አንድ አመት ተኩል በእስር ላይ የነበሩ የጉራጌ  የህሊና እስረዮች በነፃ ተለቀዋል።  እንኳን ደስ አላቹ!!

#Gurage #Ethiopia
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

አልሀምዱሊላህ! አመታዊው የጎዳና ኢፍጣር በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ እና ሌሎችም ከተሞች በተሳካ ሁኔታ መካሄዱ እጅግ አስደስቶኛል!

አልሀምዱሊላህ!
አመታዊው የጎዳና ኢፍጣር በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ እና ሌሎችም ከተሞች በተሳካ ሁኔታ መካሄዱ እጅግ አስደስቶኛል!