Unity for Gurage (@ugurage) 's Twitter Profile
Unity for Gurage

@ugurage

ID: 1594224645972049922

calendar_today20-11-2022 07:03:27

2,2K Tweet

586 Followers

393 Following

Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ፀጥ_ረጭ ለዛሬና ነገ በጉራጌ ክልል በተጠራው ቤት ውስጥ የመቀመጥና ምንም እንቅስቃሴ ያለማድረግ አድማ በተመለከተ ዛሬ ገና በማለዳው በዚህ መልኩ ፀጥ ረጭ ብሎ ጀሞሯል።ቅኔ የሆነ ህዝብ ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም። በተዘጋ ቤት የሚገባው ሌባ ብቻ

#ፀጥ_ረጭ

ለዛሬና ነገ በጉራጌ ክልል በተጠራው ቤት ውስጥ የመቀመጥና ምንም እንቅስቃሴ ያለማድረግ አድማ በተመለከተ ዛሬ ገና በማለዳው በዚህ መልኩ ፀጥ ረጭ ብሎ ጀሞሯል።ቅኔ የሆነ ህዝብ ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም።

በተዘጋ ቤት የሚገባው ሌባ ብቻ
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 محمد بن زايد የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። #ዘቢዳር_ቲዩብ- አዲስ አበባ, ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ል በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል" ምክር ቤት

<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> <a href="/MohamedBinZayed/">محمد بن زايد</a> የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። 

#ዘቢዳር_ቲዩብ- አዲስ አበባ, ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ል 

በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል" ምክር ቤት
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

To live or die for the people is bravery!The people of Gurage arent afraid of imprisonment and death! I think it's stupid to try to threaten people who don't fear death with prison! The people of Gurage will never sleep for their rights! #JusticeForGourage Human Rights Watch Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

To live or die for the people is bravery!The people of Gurage arent afraid of imprisonment and death!
 I think it's stupid to try to threaten people who don't fear death with prison! The people of Gurage will never sleep for their rights!
 #JusticeForGourage
 <a href="/hrw/">Human Rights Watch</a>  <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

ህገመንግስቱ አንቀፅ 19(3)(2)"የፌደሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ ሲቀርብለት በ2 ዓመት ዉስጥ ሪፈረንደም እንዲካሄድ ያዛል" ይላል። አንቀፅ 47(3)(ለ)የክልል ምክር ቤት የዞኑን ክልል ልሁን ዉሳኔ በደረሰዉ በ1 ዓመት ዉስጥ ሪፈረንደም ያደርጋል #JusticeForGurage

ህገመንግስቱ አንቀፅ 19(3)(2)"የፌደሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ ሲቀርብለት በ2 ዓመት ዉስጥ ሪፈረንደም እንዲካሄድ ያዛል" ይላል። አንቀፅ 47(3)(ለ)የክልል ምክር ቤት የዞኑን ክልል ልሁን ዉሳኔ በደረሰዉ በ1 ዓመት ዉስጥ ሪፈረንደም ያደርጋል
#JusticeForGurage
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ነገ እሮብ ምሽት 2:00 ሰዓት ወባጀ ላይ ከእነዚህ የጉራጌ ድምፆች ጋር በቀጣይ የትግል ሁኔታ ላይ ፕሮግራም አለ አበሩስ ቀጠሮአችን ከጀግኖች ጋር‼️

ነገ እሮብ ምሽት 2:00 ሰዓት ወባጀ ላይ ከእነዚህ የጉራጌ ድምፆች ጋር በቀጣይ የትግል ሁኔታ ላይ ፕሮግራም አለ አበሩስ ቀጠሮአችን ከጀግኖች ጋር‼️
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

#እማትንደ ሪፈረንደማችን መቼም አንተውም!! #ጉራጌ_ዛሬም_ወደፊትም_ክልል_ነው

#እማትንደ
ሪፈረንደማችን መቼም አንተውም!!
#ጉራጌ_ዛሬም_ወደፊትም_ክልል_ነው
Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile Photo

ዓለም አቀፍ የዙም ኮንፈረንስ! #ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ በመላው ዓለም ከሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ጋር በፓርቲው የእስካሁን ጉዞ እና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያደርጋል።

ዓለም አቀፍ የዙም ኮንፈረንስ!

#ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ በመላው ዓለም ከሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ጋር በፓርቲው የእስካሁን ጉዞ እና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያደርጋል።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

በተለያየ የቀቤና ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ጉራጌዎች ድምፅ እያሰሙ ነው። እኛ ጉራጌዎች እንጂ ቀቤና አይደለንም፣ፍትህ ለታፈነው ማንነታችን በማለት ድምፃቸውን እያሰሙ መሆኑን ከቦታው የደረሱን መንጮች ገልፀውልናል #ፈትህ_በማንነታቸው_ለታፈኑ_ጉራጌዎች

በተለያየ የቀቤና ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ ጉራጌዎች ድምፅ እያሰሙ ነው። እኛ ጉራጌዎች እንጂ ቀቤና አይደለንም፣ፍትህ ለታፈነው ማንነታችን በማለት ድምፃቸውን እያሰሙ መሆኑን ከቦታው የደረሱን መንጮች ገልፀውልናል
#ፈትህ_በማንነታቸው_ለታፈኑ_ጉራጌዎች
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

በቀቤና ወረዳ የምንኖር ጉራጌዎች የወረዳው ባለቤት ሆነን መብታቸው የተነፈግን ጉራጌዎች ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ ሄደን አቤቱታ አቀረብን🇬🇫❗️ #እኛ ጉራጌ እንጂ ቀቤና አይደለንም❗️🇬🇫ለ32 ዓመታት የከረመ የወረዳ እንሁን ጥያቄያችን መንግስት ይመልስልን!

Abdi musama🇦🇪 (@abdi_musama) 's Twitter Profile Photo

ፅንፈኛው የቀቤና ኃይል በማወገዝ ጀርመን የሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል ። ፅንፈኛው የገባበት ገብተን ህግ እናስከብራለን

ፅንፈኛው የቀቤና ኃይል  በማወገዝ ጀርመን የሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል ። 
   ፅንፈኛው የገባበት ገብተን ህግ እናስከብራለን
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

የጎጎት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው መላኩ ሳህሌ አመሻሹን ከታሠረበት ተለቆ ወደ ቤቱ መግባቱን ለማወቅ ችለናል !! እንኳን ለቤት አበቃህ!!

የጎጎት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው መላኩ ሳህሌ አመሻሹን ከታሠረበት ተለቆ ወደ ቤቱ መግባቱን ለማወቅ ችለናል !!
እንኳን ለቤት አበቃህ!!