Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile
Omer Ahmed

@tewhidkidemya

#ሙሐመድ_የታላቆች_ታላቅ❤❤❤

ID: 1487535911453798400

calendar_today29-01-2022 21:20:15

291 Tweet

594 Followers

171 Following

Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ_ሀርወ ጉራጌ እወቅበት ማንኛውም አሁናዊ ሀገራዊ ሁኔታ በእጅህ ያስገባኸውን ህገመንግስታዊ መብትህን በሪፈረንደም የሚያረጋግጥ እንጂ ይህንን ሊያስነጥቅህ የሚችል የሆነ ማንኛውንም አይነት ነገር እንዳታደርግ፣እንዳትሰማ፣እንዳትናገ

#ጉራጌ_ሀርወ

ጉራጌ እወቅበት ማንኛውም አሁናዊ ሀገራዊ ሁኔታ በእጅህ ያስገባኸውን ህገመንግስታዊ መብትህን በሪፈረንደም የሚያረጋግጥ እንጂ ይህንን ሊያስነጥቅህ የሚችል የሆነ ማንኛውንም አይነት ነገር እንዳታደርግ፣እንዳትሰማ፣እንዳትናገ
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ_ክልል_መስቃን_ወረዳ ከአመታት በፊት ከዘርማ ጋር ጉራጌነትን ማንም ላይለያየው እንደ ገመድ ያጋመዱት የመስቃን ወረዳ አናብስት አርዴዎች አሁንም 11ኛው ሰአት ላይ ለክላስተር ፕርጀክት ጉራጌነታችንን አንሸጥም፤ጃፋር ወንድማችን አይዞህ እኛም

#ጉራጌ_ክልል_መስቃን_ወረዳ

ከአመታት በፊት ከዘርማ ጋር ጉራጌነትን ማንም ላይለያየው እንደ ገመድ ያጋመዱት የመስቃን ወረዳ አናብስት አርዴዎች
አሁንም 11ኛው ሰአት ላይ ለክላስተር ፕርጀክት ጉራጌነታችንን አንሸጥም፤ጃፋር ወንድማችን አይዞህ እኛም
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ወላሒ_ሱመ_ወላሒ ተጠራርገን ከያለንበት ሀገር ገብተን ይጨርሱናል እንጂ የ ነሃሴ 05/2014 የደስታ እንባችን ወደ ሀዘን አይቀየርም። ለማንኛውም ይሄ መረጃ ሼር ይደረግ።ነገ ከመልዕክቱ በተጨማሪ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ሁሉ የጉራጌ ብቻ ነው ወይ እስኪባል

#ወላሒ_ሱመ_ወላሒ

ተጠራርገን ከያለንበት ሀገር ገብተን ይጨርሱናል እንጂ የ ነሃሴ
05/2014 የደስታ እንባችን ወደ ሀዘን አይቀየርም።

ለማንኛውም ይሄ መረጃ ሼር ይደረግ።ነገ ከመልዕክቱ በተጨማሪ ማሕበራዊ ሚዲያዎች ሁሉ የጉራጌ ብቻ ነው ወይ እስኪባል
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#እንኳን_አደረሳችሁ (ኡመር አህመድ ከጀርመን) በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የዲሞክራሲ ፅንሰ ሀሳብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለታየበት፣እንዲሁም በ Majority vote 52/40 በሆነ ድምፅ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በሆነው በጉራጌ ዞን ምክር ቤት አምና

#እንኳን_አደረሳችሁ

        (ኡመር አህመድ ከጀርመን)

በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የዲሞክራሲ ፅንሰ ሀሳብ ማለት
ምን ማለት እንደሆነ ለታየበት፣እንዲሁም በ Majority vote 52/40 በሆነ ድምፅ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በሆነው በጉራጌ ዞን ምክር ቤት አምና
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#እንደተለመደው_በተባበረ_ክንድ_ሴራውን_ማክሸፍ_ነው። የጉራጌ ህዝብ ሆይ የቀሪው ደቡብ ክልል ምስረታ ጉባኤ በሚለው ማታለያ እንዳትታለል፤እንዳትሞኝ።ሴራውን በሚገባ አክሽፍ።ሼር።

#እንደተለመደው_በተባበረ_ክንድ_ሴራውን_ማክሸፍ_ነው።

የጉራጌ ህዝብ ሆይ የቀሪው ደቡብ ክልል ምስረታ ጉባኤ በሚለው ማታለያ እንዳትታለል፤እንዳትሞኝ።ሴራውን በሚገባ
አክሽፍ።ሼር።
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ፀጥ_ረጭ ለዛሬና ነገ በጉራጌ ክልል በተጠራው ቤት ውስጥ የመቀመጥና ምንም እንቅስቃሴ ያለማድረግ አድማ በተመለከተ ዛሬ ገና በማለዳው በዚህ መልኩ ፀጥ ረጭ ብሎ ጀሞሯል።ቅኔ የሆነ ህዝብ ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም። በተዘጋ ቤት የሚገባው ሌባ ብቻ

#ፀጥ_ረጭ

ለዛሬና ነገ በጉራጌ ክልል በተጠራው ቤት ውስጥ የመቀመጥና ምንም እንቅስቃሴ ያለማድረግ አድማ በተመለከተ ዛሬ ገና በማለዳው በዚህ መልኩ ፀጥ ረጭ ብሎ ጀሞሯል።ቅኔ የሆነ ህዝብ ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም።

በተዘጋ ቤት የሚገባው ሌባ ብቻ
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ታረቀኝ_ደግፌን_ጨምሮ_ጀግኖቹ ሰበር መረጃ !!! ዛሬ በሚደረገው ህገ ወጥ የወልቂጤ ክላስተር ምስረታ ጉባኤ ኤስኃረብ ታረቀኝ ደግፌና የቁርጥ ቀን የጉራጌ ልጆች ሌላ አጀንዳ ካለ እንወያይ እንጂ ይሄ ህገ ወጥ አጀንዳ ሰለሆነ አንወያይም ብለው ረግጠው

#ታረቀኝ_ደግፌን_ጨምሮ_ጀግኖቹ

ሰበር መረጃ !!!
ዛሬ በሚደረገው ህገ ወጥ የወልቂጤ ክላስተር ምስረታ ጉባኤ ኤስኃረብ ታረቀኝ ደግፌና የቁርጥ ቀን የጉራጌ ልጆች ሌላ አጀንዳ ካለ እንወያይ እንጂ ይሄ ህገ ወጥ አጀንዳ ሰለሆነ አንወያይም ብለው ረግጠው
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#የስነስርአት_ጥያቄ_አስደብድቦ_ለሶስተኛ_ጊዜ_አሳሰረው ጀገናው ታረቀኝ ደግፌ የስነስርአት ጥያቄ በማንሳት በተዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ መወያየት የለብንም።የዛሬው አጀንዳ ነባሩ ደቡብ ክልል በመሆኑ በተያዘው በቅድ እና ሪፖርት መሰረት ነው መወያየት

#የስነስርአት_ጥያቄ_አስደብድቦ_ለሶስተኛ_ጊዜ_አሳሰረው

ጀገናው ታረቀኝ ደግፌ የስነስርአት ጥያቄ በማንሳት በተዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ መወያየት የለብንም።የዛሬው አጀንዳ ነባሩ ደቡብ ክልል በመሆኑ በተያዘው በቅድ እና ሪፖርት መሰረት ነው መወያየት
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ከዘቢዳር_ቱዩብ የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። #ዘቢዳር_ቲዩብ- አዲስ አበባ, ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ል በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "የማእከላዊ ኢትዮጵያ

#ከዘቢዳር_ቱዩብ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል። 

#ዘቢዳር_ቲዩብ- አዲስ አበባ, ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ል 

በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው "የማእከላዊ ኢትዮጵያ
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ከዳግማዊ_ፊት_አውራሪ_ዳርሳሞ_ኬሮ ከዳግማዊ ፊትአውራሪ ዳርሳሞ ኬሮ የተላለፈ መልዕክት ነው ለመላው ጉራጌና ኢትዮጵያዊ እንዲዳረስ ሼር ይደረግ። ከጀግናው Tarekegn Degfe የመጣ መልክት። ለሁሉም የጉራጌ ማህበረሰብ ይዳረስ ብሎዋል እስካሁን ምንም

#ከዳግማዊ_ፊት_አውራሪ_ዳርሳሞ_ኬሮ

ከዳግማዊ ፊትአውራሪ ዳርሳሞ ኬሮ የተላለፈ መልዕክት ነው
ለመላው ጉራጌና ኢትዮጵያዊ እንዲዳረስ ሼር ይደረግ።

ከጀግናው Tarekegn Degfe የመጣ መልክት።  
ለሁሉም የጉራጌ ማህበረሰብ ይዳረስ ብሎዋል እስካሁን ምንም
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌን አፈር ሊያለብሱት ከተነሱ ሀይሎች ጋር ተባብሮ ይቀርታ ማለት ገድዬ ላድንህ እንደማለት ነውና ክህደታችሁ ሳይንስ ዳግም በህዝባችን ላይ አአትሳለቁ!!!ክህደታችሁ ለትውልድ ትውልድ ይተላለፍላችኋል። በህጉ መሰረት ጉራጌ ክልል ከሆና ቆይቷልና

ጉራጌን አፈር ሊያለብሱት ከተነሱ ሀይሎች ጋር ተባብሮ ይቀርታ ማለት ገድዬ ላድንህ እንደማለት ነውና ክህደታችሁ ሳይንስ ዳግም በህዝባችን ላይ አአትሳለቁ!!!ክህደታችሁ ለትውልድ ትውልድ ይተላለፍላችኋል።

በህጉ መሰረት ጉራጌ ክልል ከሆና ቆይቷልና
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#የውሸት_ፕሮፓጋንዳ በትናንትናው እለት ማለትም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነሐሴ 21/ 2015 በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ላይ ባለፉት ወራቶች ከከተማው ሙስሊም ማሐበረሰብና አጠቃላይ ከወረዳው ሙስሊም ተማሪዎች ጋር በተያያዘ ተከስቶ ከነበረው

#የውሸት_ፕሮፓጋንዳ 

በትናንትናው እለት ማለትም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነሐሴ 21/
2015 በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ላይ ባለፉት ወራቶች ከከተማው ሙስሊም ማሐበረሰብና አጠቃላይ ከወረዳው ሙስሊም ተማሪዎች ጋር በተያያዘ ተከስቶ ከነበረው
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ኢትዮጵያዊያን_ሙስሊሞች_የት_ነን መላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤትን ጨምሮ በወረዳው በተለያዩ ትምህት ቤቶች ላይ የሴትነትና የመለኮታዊ አለባበስ መብትን በመግፈፍ ሙስሊም እህቶቻችን

#ኢትዮጵያዊያን_ሙስሊሞች_የት_ነን

መላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሆይ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤትን ጨምሮ በወረዳው በተለያዩ ትምህት ቤቶች ላይ የሴትነትና የመለኮታዊ አለባበስ መብትን በመግፈፍ ሙስሊም እህቶቻችን
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ጀርመን_ፍራንክፈርት በጉራጌ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል፣በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የሴትነት ክብራቸውና መንፈሳዊ መብታቸው በሆነው አለባበሳቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ለተገለሉ እህቶቻችን ድምፅ ለመሆንና እንዲሁም በትናንትናው እለት

#ጀርመን_ፍራንክፈርት 

በጉራጌ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል፣በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የሴትነት ክብራቸውና መንፈሳዊ መብታቸው በሆነው አለባበሳቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ለተገለሉ እህቶቻችን ድምፅ ለመሆንና እንዲሁም በትናንትናው እለት
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ኢድ_ሙባረክ #Eid_Mubarak #ኩሉ_አም_ወአንቱም_ቢኸይር እንኳን ለ 1445ኛው አመተ ሂጂሪያ ኢደል ፊጥር አላህ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።ተቀበላላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል🤲።አላህ ኢዳችን የሰላምና የፍቅር ያርግልን።🤲🤲🤲

#ኢድ_ሙባረክ
#Eid_Mubarak 
#ኩሉ_አም_ወአንቱም_ቢኸይር

እንኳን ለ 1445ኛው አመተ ሂጂሪያ ኢደል ፊጥር አላህ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።ተቀበላላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል🤲።አላህ ኢዳችን  የሰላምና የፍቅር ያርግልን።🤲🤲🤲