Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile
Huzeyfa M Kasim

@abdikas90079193

blogger

ID: 1462278192031543299

linkhttp://www.abdiyekedir.com calendar_today21-11-2021 04:35:13

236 Tweet

42 Followers

152 Following

Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ፅንፈኞች ዋነኞቹ አመራሮቹ መሆናቸው ያጋለጠ ተግባር ነው!! በዚህ ተግባር የተሣተፉ በአስቸኳይ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ እንጠይቃለን !! #ህጉ ይፈፀማል ወልቂጤም በባለቤቱ ይመራል!!

ፅንፈኞች ዋነኞቹ አመራሮቹ መሆናቸው ያጋለጠ ተግባር ነው!!
በዚህ ተግባር የተሣተፉ በአስቸኳይ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ እንጠይቃለን !!
#ህጉ ይፈፀማል ወልቂጤም በባለቤቱ ይመራል!!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ቤትህ ሊዘርፍህ የመጣ ሌባ ደርሰህበት የሚገባውን ካልሠጠኸው አሳቻ ሰዐት ጠብቆ ተመልሶ መምጣቱ አይቀርም!!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የኢለን መስኩ ኤክስ የድምጽ እና ቪዲዮ ጥሪ አገልግሎት ሙከራ ጀመረ ኩባንያው ዊ ቻት የትስስር ገጽ የሚሰጠውን አገልግሎት አቀርባለሁ ብላል ከመደዋወል ባለፈ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት እጀምራለሁም ብሏል am.al-ain.com/article/elon-m… #X

Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

👉እስር ወንድ ልጅን ለአላማው ቢያጠነክው እንጂ በፍፁም እንደማይሠብረው አታውቁም ወይም ማወቅ አትፈልጉም !!

👉እስር ወንድ ልጅን ለአላማው ቢያጠነክው እንጂ በፍፁም እንደማይሠብረው አታውቁም ወይም ማወቅ አትፈልጉም !!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

በእስራኤል የአየር ድብደባ 47 መስጊዶችና 7 ቤተ ክርስቲያኖች ወድመዋል ተባለ 220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። 203 ትምህርት ቤቶችና 80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻችም በአየር ድብደባው ወድመዋል። AlainAmharic

በእስራኤል የአየር ድብደባ 47 መስጊዶችና 7 ቤተ ክርስቲያኖች ወድመዋል ተባለ

220 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን የያዙ 32 ሺህ ህንጻች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። 203 ትምህርት ቤቶችና 80 የመንግስት መስሪያ ቤት ህንጻችም በአየር ድብደባው ወድመዋል።

AlainAmharic
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

የገንየ ፈረንጆች (weeding Shawer) የሚሉት አሁን አሁን እየቀረ ቢመጣም ከእንደገና እያንሠራራ ነው!! one of our culture !

የገንየ ፈረንጆች (weeding Shawer) የሚሉት አሁን አሁን እየቀረ ቢመጣም ከእንደገና እያንሠራራ ነው!!
one of our culture !
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

የጎጎት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው መላኩ ሳህሌ አመሻሹን ከታሠረበት ተለቆ ወደ ቤቱ መግባቱን ለማወቅ ችለናል !! እንኳን ለቤት አበቃህ!!

የጎጎት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው መላኩ ሳህሌ አመሻሹን ከታሠረበት ተለቆ ወደ ቤቱ መግባቱን ለማወቅ ችለናል !!
እንኳን ለቤት አበቃህ!!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

አሰልጣኝ ገ/መድህን ሐይሌ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ250,000 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹመዋል !! አሰልጣኝ ገ/መድህን የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ መሆናቸው ይታወቃል ! መልካም የስራ ጊዜ !!

አሰልጣኝ ገ/መድህን ሐይሌ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  በ250,000 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹመዋል !!
አሰልጣኝ ገ/መድህን የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ መሆናቸው ይታወቃል !
መልካም የስራ ጊዜ !!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ አዛዥ አቶ ስንታየሁ ለስብሰባ እንፈልግሃለን በማለት ጠርተው አስረውታል!!

የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ አዛዥ አቶ ስንታየሁ ለስብሰባ እንፈልግሃለን በማለት ጠርተው አስረውታል!!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ሚዲያ ለአንድ ማ/ሰብ ሁለንተናዊ እድገት የሚጫወተው ሚና ሁሉም ተረድቶ የራሴ የሚለው ሚዲያ አቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል ከጉራጌ በስተቀር!! GMN !?

Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ወልቂጤ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለሞተው የፌደራል ፖሊስ አባል ቤተሰቦች የወልቂጤ ሽማግሌዋች የገንዘብ እገዛ አድርገዋል። በፌደራል ፖሊስ መምርያ ቅጥር ግቢ የወልቂጤ ሽማግሌዋች የ200,000 የሁለት መቶሺህ ብር በቼክ ለሟች ቤተሰቦች አበርክተዋል።

ወልቂጤ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለሞተው የፌደራል ፖሊስ አባል ቤተሰቦች የወልቂጤ ሽማግሌዋች የገንዘብ እገዛ አድርገዋል።
 በፌደራል ፖሊስ መምርያ ቅጥር ግቢ የወልቂጤ ሽማግሌዋች የ200,000 የሁለት መቶሺህ ብር በቼክ ለሟች ቤተሰቦች አበርክተዋል።
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

👉እርምጃ አንድ! 👉የጉራጊና ቋንቋ መፅሐፍ ታትሞ በሁሉም ወረዳዎች ለቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመስጠት የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው!! #በዚህ ላይ የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሚና የጎላ ነው👏👏

👉እርምጃ አንድ!

👉የጉራጊና ቋንቋ መፅሐፍ ታትሞ በሁሉም ወረዳዎች ለቅድመ 1ኛ እና  1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመስጠት የትውውቅ ፕሮግራም እየተደረገ ነው!!
#በዚህ ላይ የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሚና የጎላ ነው👏👏
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ኮ/ር እንዳሻው ጣሰው ጉራጌ ስለሆነ ብቻ ፅንፈኛ የቀቤና አመራሮች ወልቂጤ ሰላሟን እንዳታገኝ በማድረግ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት አቅደው እየሠሩ ነው! ወልቂጤ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንዳትሆን እና ኮ/ሩ መምራት አልቻሉም ለማስባል !!

ኮ/ር እንዳሻው ጣሰው ጉራጌ ስለሆነ ብቻ ፅንፈኛ የቀቤና አመራሮች ወልቂጤ ሰላሟን እንዳታገኝ በማድረግ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት አቅደው እየሠሩ ነው!
 ወልቂጤ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ እንዳትሆን እና ኮ/ሩ መምራት አልቻሉም ለማስባል !!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

ወ/ሪት ጉራጌ (ሚስ ጉራጌ) እንኳን ደስ አለሽ!! በቁንጅና ውድድሩ ለተሣተፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን !!

ወ/ሪት ጉራጌ (ሚስ ጉራጌ) እንኳን ደስ አለሽ!!
በቁንጅና ውድድሩ ለተሣተፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን !!
Huzeyfa M Kasim (@abdikas90079193) 's Twitter Profile Photo

መረጃ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የተከበሩ ታረቀኝ ደግፌ ያለመከሰስ መብታቸው በ7 ተቃውሞ እና በ5 ድምፀ ታቅቦ በአብላጫ ድምፀ አፅድቋል !! ታረቀኝ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ያለመከሰስ መብታቸው በም/ቤት ሳይነሣ ሲታሰሩ እንደነበር ይታወቃል !!

መረጃ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የተከበሩ ታረቀኝ ደግፌ ያለመከሰስ መብታቸው በ7 ተቃውሞ እና በ5 ድምፀ ታቅቦ በአብላጫ ድምፀ አፅድቋል !!
 ታረቀኝ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ያለመከሰስ መብታቸው በም/ቤት ሳይነሣ ሲታሰሩ እንደነበር ይታወቃል !!