Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile
Gogot for Gurage Unity and Justice

@gogot2022

Gogot Party is a party that has obtained legal status to act as a national party in the Ethiopian Election Board

ID: 1600221054856794124

calendar_today06-12-2022 20:11:13

15 Tweet

95 Followers

1 Following

Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile Photo

ጎጎት ፓርቲ የጉራጌን ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት አደናቅፈዋል ባላቸው አምስት የመንግስት ተቋማት እና ሁለት ባለስልጣናት ላይ ክስ መሰረተ።

Gogot party is a national party with the vision of realizing a strong democratic country where the benefit and participation of the people of Gurage is guaranteed, where there is sustainable peace and dev’t, where the rule of law is guaranteed, where national unity is strong.

ዓለም አቀፍ የዙም ኮንፈረንስ! #ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ በመላው ዓለም ከሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ጋር በፓርቲው የእስካሁን ጉዞ እና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያደርጋል።

ዓለም አቀፍ የዙም ኮንፈረንስ!

#ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ በመላው ዓለም ከሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ጋር በፓርቲው የእስካሁን ጉዞ እና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት ያደርጋል።
Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile Photo

1 ,Zebidar Tube/ ዘቢዳር ቲዩብ 2,ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር (አጉማ) - international Gurage association 3, Emat Gurage Media 4, Gordena Ethiopia media ለሰጣችሁን የሚዲያ ሽፋን እናመሰግናለ!

1 ,Zebidar Tube/ ዘቢዳር ቲዩብ
2,ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር (አጉማ) - international Gurage association
3, Emat Gurage Media
4, Gordena Ethiopia media
ለሰጣችሁን የሚዲያ ሽፋን እናመሰግናለ!
Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile Photo

ኧቤም በወገሬት፣ ማኛም በኬር፣ አሹ ቦሔ አሰናናሁም! እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ጎጎት ፓርቲ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ፣ ለአባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን መጪው ዘመን የሰላም ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ ይመኛል።

ኧቤም በወገሬት፣ ማኛም በኬር፣ አሹ ቦሔ አሰናናሁም!

እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ጎጎት ፓርቲ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ፣ ለአባላቶቻችን እና ደጋፊዎቻችን መጪው ዘመን የሰላም ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ ይመኛል።
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

#Addis is undergoing one of its greatest decoration in its entire history. Thousands of Ethiopians are dying of hunger on the other corner! The regime is ignoring the humanitarian crises and lives in its imagined reality!

#Addis is undergoing one of its greatest decoration in its entire history. Thousands of Ethiopians are dying of hunger on the other corner! The regime is ignoring the humanitarian crises and lives in its imagined reality!
Gogot for Gurage Unity and Justice (@gogot2022) 's Twitter Profile Photo

የጎጎት ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ እና የመምሪያ ኃላፊዎች ላይ በዛሬው ዕለት የካቲት 14 ቀን ሆሳዕና ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተጨማሪ የ10 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ሰጠ።

ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም ጉራጌ ዞን ወልቂጤ የጎጎት ፓርቲ አመራሮች ከሐምሌ 26 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ. ም የሚቆይ የ3 ቀናት ስልጠና በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ወልቂጤ ከተማ እየተሰጠ ነው። #ጎጎት_የአንድነታችን_መቋጠሪያ!

ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም ጉራጌ ዞን ወልቂጤ

የጎጎት ፓርቲ አመራሮች ከሐምሌ 26 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ. ም የሚቆይ የ3 ቀናት ስልጠና በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ወልቂጤ ከተማ እየተሰጠ ነው።

#ጎጎት_የአንድነታችን_መቋጠሪያ!