ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗

@alemw99442

መብት አይለመንም ይጠየቃል እንጂ‼️

ID: 1671242957087703043

calendar_today20-06-2023 19:46:43

294 Tweet

94 Takipçi

78 Takip Edilen

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

Gurage children's message ********************** #Gurage succeeds in all fields because he fears his creator, respects his elders and loves his neighbor! This behavior has long been regarded as fearsome. #History tells that it is not good for anyone to dare to dare!

Gurage children's message

**********************

#Gurage succeeds in all fields because he fears his creator, respects his elders and loves his neighbor! 
This behavior has long been regarded as fearsome. 

#History tells that it is not good for anyone to dare to dare!
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ መብት ተከራካሪ የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ እንዲፈቱ እጠይቃለሁ። እንዲሁም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በፌደራና በክልሎች ታሰረው የሚገኙ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ ደቡብ ወዘተ ተወላጆች ሁሉ ይፈቱ። የዜጎችን ነፃነት በማጎናፀፍ እንጅ በማሰር

የጉራጌ መብት ተከራካሪ የሆኑት  አቶ ታረቀኝ ደግፌ እንዲፈቱ እጠይቃለሁ። 

 እንዲሁም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ በፌደራና በክልሎች ታሰረው የሚገኙ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ ደቡብ ወዘተ ተወላጆች ሁሉ ይፈቱ። 

የዜጎችን ነፃነት በማጎናፀፍ እንጅ በማሰር
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

ለ35 ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቦ ወንጀልህ ኤሔ ነው ያልተባለው በግፍ እስር የከረመው የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባል እንዲሁም ለመላው የጉራጌ ህዝብ ድምፅ የሆነው አቶ ታረቀኝ ደግፌን አስሮ ማሰቃየት ይብቃ! የግፍ እስር ይብቃ! ማሰር መሸነፍ ነው!

ለ35 ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቦ ወንጀልህ ኤሔ ነው 
ያልተባለው በግፍ እስር የከረመው የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባል 
እንዲሁም ለመላው የጉራጌ ህዝብ ድምፅ የሆነው አቶ ታረቀኝ ደግፌን አስሮ ማሰቃየት ይብቃ! 
የግፍ እስር ይብቃ! ማሰር መሸነፍ ነው!
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

ኢሔ ነው ጥፋትህ ሳትባል አመት ለአመት በእስር የምትገላታው ለጉራጌ ህዝብ ጥቅምን መብትን ለማስጠበቅ ስትል ሁሉም ፊቱ አዙሮብህ በቃልህ ለፀናኸው ጀግናው ታረቀኝ ደግፌ ባለህበት የግፍ እስር ቤት መልካም የገና በዓል ይሁንልህ ላንተና አብረውህ ላሉ

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

ፍትህ ለህዝብ ተወካይ ለሆነው ለአቶ ታረቀኝ ደግፌ እና ለመሰሎቹ ለጉራጌ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን የግፍ እስረኞች!

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

የህሊና እስረኞች ፍትህ ሊያገኙ ይገባል! ስልጣናችን በአግባቡ ህዝብን ልናገለግልበት እንጂ የግል ቂማችን መወጣጫ ሊሆን አይገባም!

የህሊና እስረኞች ፍትህ ሊያገኙ ይገባል! 
ስልጣናችን በአግባቡ ህዝብን ልናገለግልበት እንጂ የግል ቂማችን መወጣጫ ሊሆን አይገባም!
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

በጉራጌ ምድር ሕዝባዊ ተቃውሞ ያልተደረገው ታረቀኝ እና ሌሎች የጉራጌ ተወላጆች ስለታሰሩ ሳይሆን ውስጣችን ለማጥራት፤ በሂደትም ምታስመልሱት የሕዝብ ጥያቄ ካለ እድል ለመስጠት ነበር። የሕዝብ ጥያቄ ግድ የማይላችሁ ወሮበሎች ግን ከስህተታችሁ አለመ

የጉራጌን ሸንጎ በትኖ የማዕከላዊ ክልል ሸንጎ ማቋቋም የዘመኑ ትልቅ ስላቅ ነው። ማእከላዊ ክልል ጉራጌን ማክሰሚያ ፕሮጀክት ነው የምንለው በምክንያት ነው። የጉራጌ ሸንጎ ጉባኤ ለማድረግ ወልቂጤ ከተማ ሲሰበሰብ በልዩ ኃይል ተደብድቦ መበተኑ አይተና

የጉራጌን ሸንጎ በትኖ የማዕከላዊ ክልል ሸንጎ ማቋቋም የዘመኑ ትልቅ ስላቅ ነው። ማእከላዊ ክልል ጉራጌን ማክሰሚያ ፕሮጀክት ነው የምንለው በምክንያት ነው። የጉራጌ ሸንጎ ጉባኤ ለማድረግ ወልቂጤ ከተማ ሲሰበሰብ በልዩ ኃይል ተደብድቦ መበተኑ አይተና
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

ጀግናዉ የጉራጌዉ ፖለቲከኛ ታረቀኝ ደግፌን ጨምሮ ላለፋት አንድ አመት ተኩል በእስር ላይ የነበሩ የጉራጌ የህሊና እስረዮች በነፃ ተለቀዋል። እንኳን ደስ አላቹ!! #Gurage #Ethiopia

ጀግናዉ የጉራጌዉ ፖለቲከኛ ታረቀኝ ደግፌን  ጨምሮ ላለፋት አንድ አመት ተኩል በእስር ላይ የነበሩ የጉራጌ  የህሊና እስረዮች በነፃ ተለቀዋል።  እንኳን ደስ አላቹ!! 

#Gurage #Ethiopia
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

🟥 If you are in an abusive relationship, please, seek help. Tell someone. Get out. You are not alone, and your life is worth more than someone else’s anger. And to everyone watching this: Be a voice. Don’t stay silent. Say no to abuse—before it takes another life. #SayNoToAbuse

🟥 If you are in an abusive relationship, please, seek help. Tell someone. Get out. You are not alone, and your life is worth more than someone else’s anger.
And to everyone watching this: Be a voice. Don’t stay silent. Say no to abuse—before it takes another life.
#SayNoToAbuse
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

👉የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ስቅለትን አስመልክቶ በሰሞነ ህመማት የሚከበር ኩርፍወ የጉራጌ ልጃ ገረዶች የክርስቶስ መከራና ስቃይ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው በጉራጌ ክልል ጥንት ሲከበር የነበረ ነገር ግን ለዘመናት ተቋርጦ ነበር!

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

በጉራጌ ዞን ምስራቅ አበሽጌ በቀቤና ልዩ ወረዳ ያለ ሪፈረንደም በግፍ ተጨፍልቀው በቀቤና ልዩ ወረዳ የተካለሉት 64% ጉራጌዎች ድምፅ ይሰማ ህግ ይከበር!

በጉራጌ ዞን ምስራቅ አበሽጌ በቀቤና ልዩ ወረዳ ያለ ሪፈረንደም በግፍ ተጨፍልቀው በቀቤና ልዩ ወረዳ የተካለሉት 64% ጉራጌዎች ድምፅ ይሰማ 
ህግ ይከበር!
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

የሃጂ ደርባቸው መሃመድ ገለቱ ዜና እረፍት ሰምተናል፡፡ ትልቅ ሙህር፡ ሽማግሌ እና አባት ነው ያጣነው። ስለ ተወለዱበት የጉራጌ ህዝብ ብሎም ለሃገራቸው የድርሻቸው የተወጡ ናቸው። 💔💔

የሃጂ ደርባቸው መሃመድ ገለቱ  ዜና እረፍት ሰምተናል፡፡ ትልቅ ሙህር፡ ሽማግሌ እና አባት ነው ያጣነው። ስለ ተወለዱበት የጉራጌ ህዝብ ብሎም ለሃገራቸው የድርሻቸው የተወጡ ናቸው። 💔💔
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!