sally (@abrhamsally) 's Twitter Profile
sally

@abrhamsally

Filming & prepress : packaging technology .

ID: 1377609537583190021

calendar_today01-04-2021 13:11:40

590 Tweet

696 Takipçi

504 Takip Edilen

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

Adwa victory is a spirit, not just a history lesson. We didn't defeat foreign invaders only to be enslaved by a domestic ones; it is our current mandate to resist Abiy lead tyranny. Adwa was won because Tigrayans, Amharas, Oromos, and all Ethiopians chose unity over subjugation.

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

ፖለቲከኛ ሲኮን ለድርጅት እና ለተቋም ትልቅ ክብር መስጠት ያስፈልጋል፣ እነ መሪ ነን የሚሉ እንደ ካልሲ ይቀያይሩታል ። ለማንኛውም ብልፅግናን መቀላቀላቹ ለኛ ጥሩ ዜና ነው።

ፖለቲከኛ ሲኮን ለድርጅት እና ለተቋም ትልቅ ክብር መስጠት ያስፈልጋል፣ እነ መሪ ነን የሚሉ እንደ ካልሲ ይቀያይሩታል ። ለማንኛውም ብልፅግናን መቀላቀላቹ ለኛ ጥሩ ዜና ነው።
ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

The tide is slowly turning! At #HRC61, the EU just signaled that Ethiopia’s upcoming elections are heading toward a sham. Soon, nations will find it politically toxic to sign trade deals or military pacts with Abiy regime masquerading as a democracy.#Ethiopia

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ሰው ንግግር ሙሉ በሙሉ አልስማማም ምክንያቱም አምባገነኖች የሚቃወማቸውን የሚያሰቃዩት ፍርሃትን በመንዛት ህዝባዊ ታዛዠነትን ለመፍጠር ሰለሚጠቅማቸው ነው። ቀልድ ፍርሃትን ለመግፈፍ ሁነኛ ዘዴ ነው። #Ethiopia #Addisabeba

sally (@abrhamsally) 's Twitter Profile Photo

የዘመኑ ምርጥ ቀልድ ፣ የአሜሪካ ዜጋ ሆናቹ በተወለዳችሁበት ሀገር ኢትዮጵያ እላፊ ኖራቹሃል ቅጣት ተሰረዘ !! የዳንኤል ክብረት ንግግር መዘዝ ገና ሰማይ ትቧጥጣላቹ!! #danielkibret #ethiopia

የዘመኑ ምርጥ ቀልድ ፣ የአሜሪካ ዜጋ ሆናቹ በተወለዳችሁበት ሀገር ኢትዮጵያ እላፊ ኖራቹሃል ቅጣት ተሰረዘ !! የዳንኤል ክብረት ንግግር መዘዝ ገና ሰማይ ትቧጥጣላቹ!! #danielkibret #ethiopia
borkena (@zborkena) 's Twitter Profile Photo

Amhara Civil Resistance Initiative (Sally Abraham). Read.  borkena.com/2026/03/20/eth… #Ethiopia #politics #EthiopianPolitics

sally (@abrhamsally) 's Twitter Profile Photo

ተረኞች (ቀመር እና ድንቁ ) ተባብረው የበሉት የህዝብ መዝናኛ ሳር በቅሎበታል።

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

አገዛዙ በስልታዊ ማፈናቀል ዘዴ የከተማዋን ህዝብ መጥረግ እየተሰራ ነው ስንል መረጃ የት አለ ያላቹ እነሆ። #addisabeba #Ethiopia

አገዛዙ በስልታዊ ማፈናቀል ዘዴ የከተማዋን ህዝብ መጥረግ እየተሰራ ነው ስንል መረጃ የት አለ ያላቹ እነሆ።
#addisabeba #Ethiopia
ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

ለምርጫው ተመዝጋቢ ከጠፋ፣ ከጎረቤት አገር መበደር ይቻላል ፣ ወይም እንደ ድሮኑ ከቱርክ ሞክሩ ፣ እንደ እንቁላሉ ከዩክሬንም ከመጣ አሪፍ ነው። #Ethiopia #Election

ለምርጫው ተመዝጋቢ ከጠፋ፣ ከጎረቤት አገር መበደር ይቻላል ፣ ወይም እንደ ድሮኑ ከቱርክ ሞክሩ ፣ እንደ እንቁላሉ ከዩክሬንም ከመጣ አሪፍ ነው። #Ethiopia #Election
ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

በነጋሽ ሜዲያ ላይ ቀርበው የዳንኤል እብደት (መቀበሪያችሁን ፈልጉ) ንግግር ከመንፈሳዊነት ጋር የሚጋጭ ነው በሚል ላቀረቡት ወቀሳ መምህር ሲሳይ አዳነ ካቴና ታዞላቸዋል ፣ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳን ጨምሮ መምህር ደረጀ ነጋሽም በተባባሪነት ወደ ማአከላዊ

የኢሕአፓ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ! የንጹሃንን ጭፍጨፋ እንዲቆም፣ የኑሮ ውድነቱን የዜጎችን ህይወት እያመሰቃቀለ ስለሆነ በአስቸኳይ ርምጃዎች እንዲገታ፣ የንጹሃን ዜጎችን እስር፣ ማንነት ተኮር እስሮች፣ ወከባዎችና ግድያዎች እንዲቆሙ፣ የዜጎች

የኢሕአፓ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ! 
የንጹሃንን ጭፍጨፋ እንዲቆም፣ የኑሮ ውድነቱን የዜጎችን ህይወት እያመሰቃቀለ ስለሆነ በአስቸኳይ ርምጃዎች እንዲገታ፣ የንጹሃን ዜጎችን እስር፣ ማንነት ተኮር እስሮች፣ ወከባዎችና ግድያዎች እንዲቆሙ፣ የዜጎች