First News24 (@teklestadi63482) 's Twitter Profile
First News24

@teklestadi63482

ID: 1659558477075808258

calendar_today19-05-2023 14:00:29

1,1K Tweet

82 Followers

1,1K Following

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

ክላልን አንወድህም ሲባል የማይገባው ደንቆሮ መንግስት ነው ። የጎጃም አማሮች አስተያየት ይሄው ነው ።

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ኮማንድ ከፍተኛ አመራርና አባል ከግንባር በቀጥታ በመግባት virtual conference ላይ የሰጠው አስተያየት ከዚህ ስር ይደመጣል:: ይህ የአማራ ፋኖ ድምፅ ነው!!!! #AFNF

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#አዲስ_አበባ በፌደራል ፖሊስ የጥይት እሩምታ ሕዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaConcentrationCamps

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#አዲስ_አበባ ዛሬ በዚኽ መልኩ ተቀውጣ ውላለች ፤ ገና ምን አይተው! ሰሙኑን ጨፍጫፊው አምባገነን አቢይ አሕመድ ደቡብ ክልል ተጉዞ ከካሜራ ፊት ሁኖ በሐሰተኛ ምላሱ ሰብቋል ፤ ሕዝቡ ደግሞ መሣሪያ ስለሌለው ለማንበርከክ የሽምቅ አንድነትን መርጧል!

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#አፋብኃ በሸዋ ግንባር 🔷የአፋብኃ ኃይል በሸዋ ከድል መልስ በሀገርኛ ሆታ 🔷የባትህን ሀገር ለማን ተለቀው ሸዋ ተናነቀው ሸዋ ተናነቀው የአባትህን ሀገር ለማን ትለቀው።

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#አፋብኃ አንድነት በተግባር ሲገለፅ 🔷አርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ 🔷አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ በአንድነት ሲጓዙ ========ወጥር አማራ ወደፊት ብቻ===========

Mengistu (@leadersfree) 's Twitter Profile Photo

በካልጋሪ ካናዳ የተደረገ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአማራላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማፅዳት በመቃወም በG8 ስብሰባ ከሚደረግበት ፊለፊት ካናዳዎች በጣም እሰግናለን ለህዝባችን ድምፅ ስለሆናችሁ

AmharaQuest (@amharaquest) 's Twitter Profile Photo

This guy was once Ethiopia’s Minister of Peace, just in case anyone’s wondering who he is. And in a bombshell interview, he revealed that Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 told him directly: ‘I’m working toward the demise of the #Amhara. U.S. Embassy Addis #StopStateSponsoredAmharaGenocide

የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

እጅግ አስደንጋጭ! = በአቶ #ታየ ደንድአ የቀረበውን መረጃ በጥሞና ተከታተሉት። የሀገራችን #ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ በምን አይነት ጨካኝ፣ እረመኔና ፣ ለማንም፣ ለምንም የማይመለስ የአለም ከሃዲና አጭበርባሪ እጅ እንደወደቀች ከዚህ በላይ መረጃ የለም!

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

የአቢይ አህመድ፣ በኦሮሙማ ርዐዮተ ዓለም የሰከረውና በዋናነት በኦሮሞ ኤሊትየሚመራው ዘረኛ መንግስት፣ አነዴት አንድ መንግስት አቅዶ እራሱን እንደሚያጠፋ ማስተማሪያ ምሳሌ ነው። ላብራራ። የፖለቲካ መመሪያው፣ ኦሮሞ እንዲነግስ አማራው መጥፋት

NISIR International Broadcasting Corporation (@nisirinternati1) 's Twitter Profile Photo

............ አጋልጥ !! .......... አየር ሐይል ፣ መካናይዝድ ፣ እግረኛ ፣ ኮማንዶ አዝምቶ ከሽንፈት ያልዳነው የአረመኔው አገዛዝ " የቀጣይ የሚዲያ ጦርነት ፕላትፎርሞች " በሚል ባዘጋጀው አዲሱ ዕቅዱ :- 1/ ጎጃም ላይ ጠንከር ያለ የፌስቡክ አርበኛ

............ አጋልጥ !! ..........

አየር ሐይል ፣ መካናይዝድ ፣ እግረኛ ፣ ኮማንዶ አዝምቶ ከሽንፈት ያልዳነው የአረመኔው አገዛዝ " የቀጣይ የሚዲያ ጦርነት ፕላትፎርሞች " በሚል ባዘጋጀው አዲሱ ዕቅዱ :- 
1/ ጎጃም ላይ ጠንከር ያለ የፌስቡክ አርበኛ
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ጀግኖቹ የኦሮሙማን ብልፅግና ሰራዊት እያበደበዱት ነው። ፋኖ ሀኪም ሀብትሽ ድምፀ መረዋው የዋርካው ምሬ ወዳጆ ቀኝ እጂ የአማራ ትንሳዔን ያሳይህ። የአማራን ትንሳዔ ያሳያችሁ!!