ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile
ሳተናው

@wotatuamara

Amara First

ID: 2329995757

calendar_today06-02-2014 09:06:40

1,1K Tweet

1,1K Followers

248 Following

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

#ፋኖ በየ ክፍለ ጦሩ በርካታ ኮማንዶ ፋኖዎችን እያሰለጠነ እያስመረቀ ይገኛል። ወዳጂም ጠላትም ማወቅ ያለበት በሙሉ ጀግንነት የአማራ ፋኖ የብልፅግና አሸባሪ መንግስት ያሸንፈዋል። ድል ለአማራ ፋኖ!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና ከአላማጣ ከተማ ሸሽተው ወደ ቆቦ ከተማ ከገቡት የአገዛዙ ወታደሮች መካከል በርካቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ መኮብለላቸው ተሰማ::ይሄንን ተከትሎ በቆቦ ከተማ በአንዳአንድ ሰፈሮች ቤት ለቤት ፍተሻ ሲካሄድ አምሽቷል። ድል ለፋኖ!!

ሰበር ዜና
ከአላማጣ ከተማ ሸሽተው ወደ ቆቦ ከተማ ከገቡት የአገዛዙ ወታደሮች መካከል በርካቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ መኮብለላቸው ተሰማ::ይሄንን ተከትሎ በቆቦ ከተማ በአንዳአንድ ሰፈሮች ቤት ለቤት ፍተሻ ሲካሄድ አምሽቷል።
ድል ለፋኖ!!
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ከግንባር የዮንቨርስቲ መምህር የነበረው ፋኖ ኢንጂነር ሄኖክ አዲሴ ለአማራ ምሁራን፣ለባለሀብቱ፣#ለመጀሊሱና #ለቤተክነቱ መልእክት አስተላልፏል። ጆሮ ያለው ይስማ ግን ፋኖ ማሸነፍ አይቀርም። ድል ለፋኖ!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ በጠላት ብልፅግና ሰራዊት ቀጠና ላይ በመግባት በማጥቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ነው።

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

አሳዛኝ ዜና ዶክተር ፀጋሁን ስሜ ጥር 26/2018ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ ከሚሰራበት ቦታ አውጥተው እየደበደቡ በመውሰድ በብልፅግና ጥምር ሰራዊት ትዛዝ ተገደለ።ዶ/ር ፀጋሁን ስሜ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ውስጥ ከሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ነበር። ነፋስ ይማር!

አሳዛኝ ዜና
ዶክተር ፀጋሁን ስሜ ጥር 26/2018ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ ከሚሰራበት ቦታ አውጥተው እየደበደቡ በመውሰድ በብልፅግና ጥምር ሰራዊት ትዛዝ ተገደለ።ዶ/ር ፀጋሁን ስሜ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ውስጥ ከሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ነበር።
ነፋስ ይማር!
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

አጥቢያ ለሊቱን የፋኖ አባላቱ ወደ ጠላት ካምፕ ተወርውረው በመግባት በወሰዱት እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ካምፑ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታወቀ። ውጊያው ከክላሽ ጀምሮ በቦምብና በሳንጃ ጨበጣ የተካሄደ ነው። ድል ለፋኖ!!

አጥቢያ ለሊቱን የፋኖ አባላቱ ወደ ጠላት ካምፕ ተወርውረው በመግባት በወሰዱት እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ካምፑ ሙሉ በሙሉ መውደሙ ታወቀ።
ውጊያው ከክላሽ ጀምሮ በቦምብና በሳንጃ ጨበጣ የተካሄደ ነው።
ድል ለፋኖ!!
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

በጀግናው የአማራ ፋኖ የኦሮሙማዉ ብልፅግና ስርአት አስጠባቂ የጥምር ጦሩ መኮንኖች ተደመሰሱ። ፋኖ ይችላል🦾🦾🦾

በጀግናው የአማራ ፋኖ የኦሮሙማዉ ብልፅግና ስርአት አስጠባቂ የጥምር ጦሩ መኮንኖች ተደመሰሱ።
ፋኖ ይችላል🦾🦾🦾
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ጌታ አስራድ በወሰን እና በማንነት ጉዳይ ቀይ መስመር መሆኑን አጥጋቢ መልስ የሰጠ ሲሆን ፋኖ ለሚጮኸው እስኳድ ብአዴን አክቲቪስት አጀንዳ ተቀባይ አይደለም። አግባብ ያልሆነ የአፋብን አመራሮች የሚተች ፀረ ፋኖ የብአዴን ብልፅግና ተከፋይ ነው።

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

In Wollo’s Wegedi Woreda, innocent Amhara civilians were brutally killed by Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ’s genocidal gov’t. Their homes were completely destroyed with tanks & cannons, families erased under rubble, while the media stays silent & refuses to expose these crimes💔 #AmharaGenocide

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና ደቡብ ጎንደር ዞን 95% በፋኖ ቁጥጥር ሲገባ በተጨማሪ ሁለት የወረዳ ከተሞች ነፋስ መውጫ፣እስቴ መካነየሱስ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።በርካታ የጠላት ብልፅግና ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።

ሰበር ዜና 
ደቡብ ጎንደር ዞን 95% በፋኖ ቁጥጥር ሲገባ በተጨማሪ ሁለት የወረዳ ከተሞች ነፋስ መውጫ፣እስቴ መካነየሱስ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።በርካታ የጠላት ብልፅግና ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ዜና ፋኖ! ጀግናው ፋኖ በተለያዩ የጦር ግንባር ከፍተኛ ድል ተቀናጀ።ለዝርዝር ዜና መሬት ወርዶ ዘገባ የሚሰራውን መረብ ሚዲያን ያዳምጡ። ድል ለፋኖ!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና ጀግናው የፋኖ ሰራዊት ከትናንት ጀምሮ ባደረገው ከባድ ውጊያ ጥንታዊቷንና ታሪካዊቷ ደብረታቦር ከተማን ተቆጣጠረ።በተለይ ከትናንት የካቲት 03/2018 ዓ/ም ለዛሬ አጥቢያ ለሊት ጀምሮ በከተማዋ ልዩ ቦታዎች ትንቅንቅ ካደረገ በኋላ በጁ አስገባ።

ሰበር ዜና
ጀግናው የፋኖ ሰራዊት ከትናንት ጀምሮ ባደረገው ከባድ ውጊያ ጥንታዊቷንና ታሪካዊቷ ደብረታቦር ከተማን ተቆጣጠረ።በተለይ ከትናንት የካቲት 03/2018 ዓ/ም ለዛሬ አጥቢያ ለሊት ጀምሮ በከተማዋ ልዩ ቦታዎች ትንቅንቅ ካደረገ በኋላ በጁ አስገባ።
ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ዜና ፋኖ! ጀግናው ፋኖ በአጥንት እና በደሙ ደማቅ ታሪክ እየፃፈ ይገኛል። ድል ለጀግናው ፋኖ ይሁን!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ህሊና ቢሱ የብአዴን ካድሬ፣ሚሊሻ፣አድማ ብተና እና ፖሊስ እሰከ መቸ ነው የኦሮሙማ ብልፅግና ስልጣን አስጠባቂ ሆነው የሚቀጥሉት? ስለዚህ ጊዜው አሁን ነው የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ እና የአማራ ህዝብን ካሱ!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

በጀግናው ፋኖ አፋብን የተማረከው የኦሮሙማ ብልፅግና ሰራዊት እጁን አንከርፍፎ እየተነዳ ነው። ድል ለጀግናው ፋኖ!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

#የፋኖ ጮራ እየፈነጠቀች ሲሆን #የብል*ግና ጮራ ደግሞ እያዘቀዘቀች ነው። ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ጀግናው #ፋኖ ለስድስት ወር ያሰለጠናቸውን የከተማ ተዋጊ ኮማንዶችን እያስመረቀ ነው።ወዳጂ ሆነ ጠላተ ማወቅ ያለበት ይህ አብዮት ቤተመንግስቱን ይረከባል። ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን!!

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ህዝብ በኦሮሙማ መራሽ ብልፅግና ስርአት #በድሮን፣#በከባድ መሳሪያ እና #በግረኛ ሰራዊት እየተገደለ፣ንብረቱ እየተዘረፈ እየወደመ እና መሰረተ ልማቱ እያወደሙት ይገኛል። ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ እና አስተያየት ስጡበት።👇

ሳተናው (@wotatuamara) 's Twitter Profile Photo

ይህ አጭበርባሪ #የብልፅግና ፈረስ #ኦነግ ምን ማለት ፈልጎ ነው? ኮሜንት ባሩን ዘግቶ የሚያለቅሰው፤ የምፅፋቸውን ፁሁፍ እየወሰደ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ ይሰራል። ትልቅ ሰው ትልቅ የሚሆነው ምን ሲሆን? የዚህ ሰው ቅጥፈት የሌለ ነው።

ይህ አጭበርባሪ #የብልፅግና ፈረስ #ኦነግ ምን ማለት ፈልጎ ነው? ኮሜንት ባሩን ዘግቶ የሚያለቅሰው፤ የምፅፋቸውን ፁሁፍ እየወሰደ ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ ይሰራል። ትልቅ ሰው ትልቅ የሚሆነው ምን ሲሆን? የዚህ ሰው ቅጥፈት የሌለ ነው።