መድ አማራዊት (@quniyutb2576) 's Twitter Profile
መድ አማራዊት

@quniyutb2576

ID: 1789938111868182528

calendar_today13-05-2024 08:38:24

26 Tweet

110 Followers

26 Following

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

በየቀጣናው እየተካሄደ ያለው የአባት አርበኞች ስልጠና ለአማራ ሕዝብ እንደ ብሔራዊ መሰረታዊ ውትድርና የሚቆጠር ነው።

Rekik (@sap_eth) 's Twitter Profile Photo

ከአመት ከስድስት ወር በፊት ከደምቢደሎ ዩኒቨርስቲ በኦሮምያ ክልል ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ታጣቅዎች ታግተው ከነበሩ ተማሪዎች አንዷ ተማሪ የደረሰባትን አስቃቂ ግፍ Part 1

ናቲ (@ras__naty) 's Twitter Profile Photo

ማብቂያ የሌለው የአማራ መከራ ከደንቢ ዶሎ ዮንቨርሲቲ በአብይ ታጣቂዎች(ሸኔ) ታግተው ከነበሩ ተማሪዎች ያመለጡት ታሪክ።አብይ ፕሮግራሙ ከአየር አስወርዶታል።ልጆቹም ታስረዋል እየተባለ ነው። አጋቻቸው ጃል ሰኚ ስልጣን ተሰቶት በሰላም እየኖረ ነው

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ራሱን ወደ ዘመናዊ የጦር ሰራዊትነት እየገነባ ነው። ጠላት እንዳለውም ለአማራ ጦርነት ሰርጉ ነው።

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

በፋኖ ስም ከወያኔ ጋር መተባበርን በመቃወም የተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ! #ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ. ም. #ሸዋ

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

የጋሸናው ምሽግ ሰባሪ፣ የጨጨሆ መድኃኒአለም መከታ፣ የጋይንቱ ጀግና ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ የእነ ራስ አርበኛ ደረጀ በላይን ካምፕ ተሰናብቶ የእነ ፊታውራሪ ገብርዬን ካምፕ ተቀላቀለ እንጂ አልሞተም።

የጋሸናው ምሽግ ሰባሪ፣ የጨጨሆ መድኃኒአለም መከታ፣ የጋይንቱ ጀግና ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ የእነ ራስ አርበኛ ደረጀ በላይን ካምፕ ተሰናብቶ የእነ ፊታውራሪ ገብርዬን ካምፕ ተቀላቀለ እንጂ አልሞተም።
Abz (@abiyabz) 's Twitter Profile Photo

ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል የተላለፈ መልዕክት :- የታላቁ እስከንደር ነጋን ጥበብ የተሞላበት የትግል መስመር እንኳን ጠላቶቹ እኛም ወዳጆቹ በሚገባ ጠንቅቀን ልናውቀው አንችልም። እርሱ

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

ይህ ነጭ ለባሽ ደሳለኝ ሽፈራ ይባላል። ከጅምላ ጭፍጨፋ ራሱን ለመከላከል። ወታደራዊ ሙያ ሰልጥኗል። ነገር ግን ጠመንጃ የለውም። ሆኖም በሽመል ይዋጋል። ልብ ከታጠቀ ሽመልም ክላሽ ነው። አማራ እንዲህ ነው!

Водадже Ймам // ወሎ ቤተ አማራ (@masada2025) 's Twitter Profile Photo

ይሔው ነው እውነቱ:: ጎጠኚነትም የአማራ ጠላት ነው:: ጎጠኚነት አማራነትን የሚበታትን የብአዴን tools ነው::