ነርኼም ነርኸቢም ⶕታ
@tekamebratu
E
ID: 1455868921211404307
03-11-2021 12:06:33
8,8K Tweet
742 Followers
389 Following
#ጥር_29 የራሴ የሆነው ሕገመንግሥታዊ የማንነት መብት በየትኛውም ኃይል አይጨናገፍም #የጉራጌ_የክልልነት_ጥያቄ #ሕገመንግሥታዊ_ጥያቄ_ነው #ሕዝበ_ውሳኔ_ለጉራጌ_ሕዝቦች #ReferendumForGurage #JusticeForGurage Office of the Prime Minister - Ethiopia Agegnehu Teshager G. Meaza Ashenafi Daniel Bekele
#ጥር_29 የህዝቦች የበላይነት እና የዜጎች እኩልነት በህዝቦች ድምፅ ያረጋግጣል። #የጉራጌ_የክልልነት_ጥያቄ #ሕገመንግሥታዊ_ጥያቄ_ነው #ሕዝበ_ውሳኔ_ለጉራጌ_ሕዝቦች #ReferendumForGurage #JusticeForGurage Office of the Prime Minister - Ethiopia Agegnehu Teshager G. Meaza Ashenafi Daniel Bekele Human Rights Watch

#ጉራጌ_ይጎበኛል‼ ★ጉራጌ ሕገ–መንግስቱ ባጎናፀፈው መብት መሰረት በክልልነት ተደራጅቶ የሃገራችንን ገፅታ በባሕልና በቱሪዝም ወደፊት ያሻግራል‼ #ጉራጌ_ይጎበኛል‼ #ባህሉን_ያሣድጋል #ማንነቱን_ያስጠብቃል‼ #ራሱን_ያሻግራል‼ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G.
በኢትዮጵያ የዘመናት ውጋት የሆነውን የህዝብ ምርጫና ፍላጎትን ለመደፍጠጥ የሚሰሩትን የፖለቲካ ሴራና ቁማር ጉራጌበሰለጠነና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ በማክሸፍ እየተጣሰ ያለውን ህገመንግስት ያስከብራል! #ReferendumForGurage Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Agegnehu Teshager G.
የክላችን ዋና ከተማ ወርቅጥየ የመጠጥ ውሃ ችግርን መቅረፍ የተሳነው አስተዳደር ቋንቋም ሆነ ስነልቦናቸው ህዝባችንን ባልተረዱ የደቡብ ልዩ ሃይል ውሃ የጠማት እናት በጥይት ማስደብደብ እጅግ ያማል።የፌደራሉ መንግስት እርምጃ ይውሰድልንAbiy Ahmed Ali 🇪🇹
ውሀ ጠማኝ ያለ ህዝብ ደሙን አጠጡት!!! ይህ ድርጊት በየትኛውም ቦታ ተከስቶ አያውቅም።የተመደው ኮማንድ ፖስት የተለየ ጥላቻ ከሌለው በስተቀር የውሀ ችግር አለብን ብሎ የተሰበሰበ ህዝብ በጥይት መፍጀት ትርጉሙ ሌላ ነው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹