Alhamdulillah ሙስሊም ላደረከኝ Allah!🇪🇹 (@aziza87873938) 's Twitter Profile
Alhamdulillah ሙስሊም ላደረከኝ Allah!🇪🇹

@aziza87873938

Islam Selam💯

ID: 1567572170254991362

calendar_today07-09-2022 17:55:49

713 Tweet

547 Followers

480 Following

amir__🦅 (@amirmoh01) 's Twitter Profile Photo

የጌታዬ ሰላም እዝነት ራህመት በረከት በነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው ፊታቸውን ለሚሸፍኑት #የምድራችን_ንግስቶች _ላይ_ ይስፈን! #ኒቃቧንም_ትለብሳለች #ትምህርቷንም_ትማራለች #Justice4EthioMuslims #EthioMuslimsUnderAttack

Adamse (@adam12089414) 's Twitter Profile Photo

ethiopian Muslims need justice Justice for gunchire muslims students #JusticeForEthiopianMuslims #stopkillingethiopianmuslims #stopdemolishingourmosques #justiceforgunchiremuslims #free_ethiopian_muslim Recep Tayyip Erdoğan رجب طيب أردوغان

Adamse (@adam12089414) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian muslims need justice Justice for gunchire muslims students those banned from school because of wearing hijab and niqab We demand justice for our sisters #JusticeForEthiopianMuslims #stopdemolishingourmosques #justiceforgunchiremuslims #free_ethiopian_muslim Recep Tayyip Erdoğan

Ethiopian muslims need justice 
Justice for gunchire muslims students those banned from school because of wearing hijab and niqab 
We demand justice for our sisters
#JusticeForEthiopianMuslims
#stopdemolishingourmosques
#justiceforgunchiremuslims
#free_ethiopian_muslim
<a href="/RTErdogan/">Recep Tayyip Erdoğan</a>
amir__🦅 (@amirmoh01) 's Twitter Profile Photo

በጉንችሬ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እልባት ሊያገኝ ይገባል!! አንዲት ሴት ተማሪ ነፍሷን ከከጃዮችና ከባለጌዎች የሚከላከልላትን በጌታዋ የታዘዘችውን ሂጃብ መልበሷ ከትምህርት ገበታዋ ሊያፈናቅላት መቻሉ ከቶ የማይገባ በደል ነው!!!

በጉንችሬ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እልባት ሊያገኝ ይገባል!!

አንዲት ሴት ተማሪ ነፍሷን ከከጃዮችና ከባለጌዎች የሚከላከልላትን በጌታዋ የታዘዘችውን ሂጃብ መልበሷ ከትምህርት ገበታዋ ሊያፈናቅላት መቻሉ ከቶ የማይገባ በደል ነው!!!
amir__🦅 (@amirmoh01) 's Twitter Profile Photo

የእኛ ዝምታና፣ መዘናጋት፣ ቸልተኝነት፣ መከፋፈልና ዘረኝነት በዚሁ ከቀጠለ፤ ነገ ላይ እንኳን አዬር ጤና ያለው ዒባዱ-ር'ረሕማን መስጅድ መሃል ከተማ ላይ የምናውቃቸው እንደ አንዋር መስጅድ፣ በኒ (ኑር) መስጅድ፣ አል-አቅሷ መስጅድ …

የእኛ ዝምታና፣ መዘናጋት፣ ቸልተኝነት፣ መከፋፈልና ዘረኝነት በዚሁ ከቀጠለ፤ ነገ ላይ እንኳን አዬር ጤና ያለው ዒባዱ-ር'ረሕማን መስጅድ መሃል ከተማ ላይ የምናውቃቸው እንደ አንዋር መስጅድ፣ በኒ (ኑር) መስጅድ፣ አል-አቅሷ መስጅድ …
Turab Bint Turab (@yabatuwa_lij) 's Twitter Profile Photo

የምንፈልገው ሰላምና ሰላም ነው!! መገላለጥ እንጂ መሸፋፈን ክብርን አያሳንስም‼ Ministry of Education Ethiopia Berhanu Nega #Justice4EthioMuslims #EthioMuslimsUnderAttack

ፍትህ ለእኖር ሙስሊም ተማሪዎች!!! (@zserefedin) 's Twitter Profile Photo

#ከ40+ወንድሞቻች እና አባቶቻችን ያለ ፍትህ እና ያለፍርድ ዛሬም እስር ላይ ናቸው #ፍትህ_የጉራጌ_ዞን_የእነሞር_ሙስሊሞች!

#ከ40+ወንድሞቻች እና አባቶቻችን ያለ ፍትህ እና ያለፍርድ ዛሬም እስር ላይ ናቸው
#ፍትህ_የጉራጌ_ዞን_የእነሞር_ሙስሊሞች!
Ali sokoro Ahmed 🇪🇹🇪🇷🇩🇯 (@alisokkoroa) 's Twitter Profile Photo

#የጉንችራ ሙስሊም ተማሪውች ጭቆናና እንግልት በአስቸካይ እዲ ቀርፍና ከት/ት ገበታቸው የተፈናቀሉት እንዲመለሱ እናስጠነቅቃለን #የሂጃብ ሆነም የኒቃብ ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ማግኘት አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው! #ፍትህ_ለእህቶቻችን

#የጉንችራ ሙስሊም ተማሪውች ጭቆናና እንግልት በአስቸካይ እዲ ቀርፍና ከት/ት ገበታቸው የተፈናቀሉት እንዲመለሱ እናስጠነቅቃለን
#የሂጃብ ሆነም የኒቃብ ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ማግኘት አማራጭ የሌለው  ጉዳይ ነው!
#ፍትህ_ለእህቶቻችን
Omer Ahmed (@tewhidkidemya) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ_ዞን_መስቃን_ወረዳ😭😭😭 ሟች ወንድም እህቶቻችን አንድ ሞት ነው የሞተቱ፤ገዳዮች ግን ሁለት ሞት ነው የሚሞቱት።አንድም የነፍስ፤አንድም የህሊና ሞት።ገላችሁ በሂወት ካላችሁ እናንተ ይልቅ የሞቱት እንደሚበልጧችሁ እወቁ።

#ጉራጌ_ዞን_መስቃን_ወረዳ😭😭😭

ሟች ወንድም እህቶቻችን አንድ ሞት ነው የሞተቱ፤ገዳዮች ግን
ሁለት ሞት ነው የሚሞቱት።አንድም የነፍስ፤አንድም የህሊና ሞት።ገላችሁ በሂወት ካላችሁ እናንተ ይልቅ የሞቱት እንደሚበልጧችሁ እወቁ።
Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

#አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአላማቱው ጌታ ለሆነው ለአላህ ይገባው ደስታዬ ወደር የለዉም እንካን ለቤታችሁ አባቃችሁ ጉንችሬ በታሰሩት ወድሞቻችን ለጨነቃችሁ በሙሉ እንካን ደስ አላችሁ ተፈተዋሉዉ ሰላም መተሳሰብን አድነትን መቻቻልን ለእኖር ህዝብ❤️❤️

#አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአላማቱው ጌታ ለሆነው ለአላህ ይገባው ደስታዬ ወደር የለዉም እንካን ለቤታችሁ አባቃችሁ ጉንችሬ በታሰሩት ወድሞቻችን ለጨነቃችሁ በሙሉ እንካን ደስ አላችሁ ተፈተዋሉዉ ሰላም  መተሳሰብን አድነትን መቻቻልን  ለእኖር ህዝብ❤️❤️