ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile
ቡርዘንጋ

@merekama

ID: 1466978568

calendar_today29-05-2013 11:10:59

480 Tweet

342 Followers

305 Following

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

I surprized when ኢናይ ሰብ talking about the county problems and echoing others agenda Please first be yourself and save your identity(to self admin(to be #region)) ,language culture.....),solve ur society core problems (your familes drink water in the river).

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ለ#23ተኛ ጊዜ የፍርድ ቤት ቀጠሮ??? መከላከያ ከኋላ አሳርደዋል የተባሉት እኮ ተለቀዋል ያለ ፍርድ ቤት ቀጠሮ። #ምር ይፈዝ ኧ ጉራጌ ዘንጋ

ለ#23ተኛ ጊዜ የፍርድ ቤት ቀጠሮ???
መከላከያ ከኋላ አሳርደዋል የተባሉት እኮ 
ተለቀዋል ያለ ፍርድ ቤት ቀጠሮ።
#ምር ይፈዝ ኧ ጉራጌ ዘንጋ
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

አሁን የ ሀይለስላሴ ጊዜ አልፎዋል የመንግስቱም ጊዜ አልፎዋል የብሄብሄረሰቦች እኩልነት ከሞላ ጎደል ታውጀዋል ጉራጌ ከአሽከርነት ወይም ከአገልጋይነት ውጣ በተለይ #ከሰ.....

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የፅናት ተምሳሌቱ ጀግናው ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በአንድ ወቅት ይህን ብሎ ነበረ “ኢትዮጵያ ብለህ ከተነሳህ አትሸነፍም” # Haile Gebreselassie ከ Kick of page የተወሰደ እቺ አገር በተረት ተረት መኖር መቼ እንደምታቆም አይገባኝም። if u say USA, Gold?

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ተመልከቱ የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ አልተመለሰም ምን ታመጣላችሁ የሚል ይመስላል እነዚህ እስረኞች ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ውጭ በቀጠሮ እስር ቤት የሚበሰብሱት።

ተመልከቱ የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ አልተመለሰም ምን ታመጣላችሁ የሚል ይመስላል
እነዚህ እስረኞች ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ውጭ በቀጠሮ እስር ቤት የሚበሰብሱት።
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ልሂቃኖች ችግር በራሳቸው ተንቀሳቅሰው አያውቅም ከሌላው ተለጥፈው ሌላውን ያገለግላሉ ከዚህ በፊት በነበሩ ገዢዎች ያለ ስምህ ስለሰደቡህ ተሸማቀህ የነሱ አሽከር መሆን የለብህም but ለህበረተሰብህ ይጠቅማል የምትለውን አጀንዳ ቀርፃ ታገል።

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የመጽሐፍ ምርቃት! ጉራጌ ማን ነው? የሚለው መጽሐፍ ጳጉሜ 02 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ (ጊዮን ሆቴል) ከቀኑ 8:00 ጀምሮ የሚመረቅ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ እንድትዳደሙ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል፡፡ ቋንቋው ከመጥፋት እንታደገው!

የመጽሐፍ ምርቃት!
ጉራጌ ማን ነው? የሚለው መጽሐፍ ጳጉሜ 02 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ (ጊዮን ሆቴል) ከቀኑ 8:00 ጀምሮ የሚመረቅ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ እንድትዳደሙ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል፡፡
ቋንቋው ከመጥፋት እንታደገው!
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

አዲስ ሚዲያ ኔት ወርክ #''ጀፎረ'' በሚል መጠሬያ ዝግጅት መጀመሩ ጥሩ አካሄድ ነው።

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የነዋሪውን ቀዬ ለመንጠቅ በማእከላዊ የፀጥታ መሪ የሚመራው ቡድን ችግሮች እንዳሉ ሆነው በ1967 እና 77 በድርቅ ምክንያት የተካሄደው ሰፈራ ሰላም ባህሉ ለሆነው የጉራጌ ህዝብ ሰላም አሳጥቶዋል በተለይ አበዠጌ በተባለው ወረዳ ውስጥ።

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የመከላከያ ወታደር የገደለ; ባንክ የዘረፈ;ትላልቅ ወንጀል የሰራ......አዲስ አመት በሚል ከእስር ተፈቶዋል ህግ መንግስትን የጣሰ ወንጀለኛ ሲፈታ ህገ መንግስት ያከበር ወንጀል ያልሰራ ግን በተቃራኒው ታስሮዋል ።

የመከላከያ ወታደር የገደለ; ባንክ የዘረፈ;ትላልቅ ወንጀል የሰራ......አዲስ አመት በሚል ከእስር ተፈቶዋል
ህግ መንግስትን የጣሰ  ወንጀለኛ ሲፈታ ህገ መንግስት ያከበር ወንጀል ያልሰራ ግን በተቃራኒው ታስሮዋል ።
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌን ጀፎረ ሞዴል በመውሰድ በኢትዮ ውስጥ ጀፎረ ገጠር ኮሪደር ልማት ሊጀመር ነው።

የጉራጌን ጀፎረ ሞዴል በመውሰድ በኢትዮ ውስጥ
ጀፎረ ገጠር ኮሪደር ልማት ሊጀመር ነው።
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

''ብልፅግና ጉራጌ ላይ የፈፀመው ወንጀል ማንም ላይ አልተፈፀም ።የህገ መንግስት ጥሰት የጉራጌ ህዝብ ፈፅሞ እንደገና ይቅርታ በል የተባለ ህዝብ ነው''

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ህገ ወጡ ማእከላዊ ስብስብ በሴራ #ቆስየ እያስወረረ ይገኛል።የደህንነት ሀላፊው ማታ ማታ ህገወጦችን ያደራጃል  ቀን ኮማንድ ፖስት ያውጃል። Office of the Prime Minister - Ethiopia Human Rights Watch Alamu Sime @AdemFarah2019 Ethiopian Reporter U.S. Embassy Addis EU Fundamental Rights ➡️ #HumanRights Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮ ውስጥ ከ 80% በላይ ሚዲያ ስትቆጣጠር ወንጀል ስትፈፅም ዝም ሌላው ሲፈፅም ትጮሀለህ ወንጀል ወንጀል ነው ያውም ከሰባአዊነት የወጣ።

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

ይህ ሰው የወከለህ ህዝብ ሆይ ለዲሞክራሲና ለፍትህ የታገሉትን ሰዎች ጨምሮ ድምፅ ሆነህ ካላስፈታህ ስለ ምንም ነገር ለማውራት ሞራሉም ድፍረቱም የለህም።

ይህ ሰው የወከለህ ህዝብ  ሆይ ለዲሞክራሲና ለፍትህ የታገሉትን ሰዎች ጨምሮ ድምፅ ሆነህ ካላስፈታህ ስለ ምንም ነገር ለማውራት ሞራሉም ድፍረቱም የለህም።
ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

አዎ ሸራተን ተገኝተህ ስለምትበላው ክትፎ አስብ ዛሬ ሸራተን እንድትሰበሰብ የፈቀደልህ አካል ነገ እስርት ቤት ያስገባሀል።ንፁሀንን እስር ቤት አጉረህ ለክትፎ ድግስ ሸራተን ብትገኝም የህሊና እረፍት የሚያገኙት ንፁሀን ናቸው።

አዎ ሸራተን ተገኝተህ ስለምትበላው ክትፎ አስብ 
ዛሬ ሸራተን እንድትሰበሰብ የፈቀደልህ አካል ነገ እስርት ቤት ያስገባሀል።ንፁሀንን እስር ቤት አጉረህ ለክትፎ ድግስ ሸራተን ብትገኝም  የህሊና እረፍት የሚያገኙት ንፁሀን ናቸው።