ጉራጌ ዳክየና
@kebulgurage
ID: 954804354
18-11-2012 04:13:18
303 Tweet
110 Takipçi
168 Takip Edilen
አሳዛኝ ሰበር ዜና❗️❗️ በጣም ያሳዝናል ጉራጌ ላይ ሚሰራው ግፍ ቀጥሎዋል ኤስያርብ ታረቀኝ ደግፌ አመሻሽ ላይ ታፍኖ ተወስዷል ጉራጌ የሚሰራብህ ሸጥ ተበራክቷል!! @QawaPress ወማ ጉራጌ ነው :: Rich habshwt🦋
Lemiy Lulu Tube ጉራጌ ክልል ነው!!!🟩🟨🟩🟨ጉራጌ ክልል ነው!!!🟩🟨🟩🟨ጉራጌ ክልል ነው!!!🟩🟨🟩🟨ጉራጌ ክልል ነው!!!🟩🟨🟩🟨
በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ዱግዳ ጎሮ ቀበሌ በታጠቁት ኃይሎች በቀዬው በቤቱ በደጁና እበሩ ላይ በጥይት ተደብድቦ የተገደለው ድንቅ፤ ታታሪ እና መከታ የሆነ ንጹህ ወንድማችን ነው። Prosperity Party - ብልፅግና Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ Human Rights Watch Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Ethiopia #AddisAbaba #humanrights
#የታሰረው_ለኔ_ነው የራዘን የራዝን መመረታ የክቧን : የቀነስሁን አንችን መደር ታናሰራን!! #ሕዝበ_ውሳኔ_ለጉራጌ_ሕዝቦች #JusticeForGurage Office of the Prime Minister - Ethiopia FDRE Government Communication Service UN Human Rights Council | #HRC60 UN Human Rights United Nations Daniel Bekele President Donald J. Trump BBC News Africa @QawaPress ወማ ጉራጌ ነው ::