Yadel (@seyoumyadel) 's Twitter Profile
Yadel

@seyoumyadel

ID: 1367559351464914945

calendar_today04-03-2021 19:36:26

3,3K Tweet

80 Followers

117 Following

ቴዲ ጤና ይስጥልኝ (@teddo006) 's Twitter Profile Photo

ዳስ ጣል ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡ ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣ ያቆምኳትን ሀገር ተፈትኜ በእሳት እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት።

ዳስ ጣል

ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣ 

ያቆምኳትን ሀገር ተፈትኜ በእሳት 
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት።
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

በእው ነቱ አብይን እንደ እስክንድር እና እንደ ቴዲ ያንበጫበጫበጩት የሉም ..!! እስክንድርንማ ተውቱ ገና ወንበሩን በደንብ ሳያመቻች ነው ያርገፈገፈው .. ምክንያቱም ከማንም ከምንም በላይ ቀድሞ እንደነቃበት ስላወቀ 👇😃

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

Millions of children are killed, millions of Amhara civilians displaced including women, children, and the elderly, more than five million Amhara students not able to go to school because of the genocidal war waged by the Oromumma fascist Abiy Ahmed Ali's regime. #AmharaGenocide

♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅 (@leyathona23) 's Twitter Profile Photo

የአዞ እንባ የአዞ እንባ ግን አይደለም የኔ በኡታ... እያሪኮ ፈርሶ ያዞ እምባዬ ግን አይደል እስኪዳኝ በራማ እምባ ፈርሶ ያዞ እምባዬ ግን አይደል ከዘመን ጋራ ገጥሞ እጣዬ ያዞ እምባዬ ግን አይደል……. #AmharaGenocide

Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

He was arrested without a probable cause to begin with. He languished in prison for about 3 years, for the state couldn’t prove the crimes it charged him with beyond a reasonable doubt. Finally, the court set him free on bond, only to be kidnapped from his prison gate by Federal

He was arrested without a probable cause to begin with. He languished in prison for about 3 years, for the state couldn’t prove the crimes it charged him with beyond a reasonable doubt. Finally, the court set him free on bond, only to be kidnapped from his prison gate by Federal
Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

Musicians are often more effective at telling truth to power than journalists or experts. Like him or hate him, Teddy Afro deserves credit for his willingness and courage in saying through song what he sees as failures in Ethiopian politics. Listen! bbc.com/news/articles/…

Водадже Ймам // ወሎ ቤተ አማራ (@masada2025) 's Twitter Profile Photo

###አማራ_አንገቱአንድ_ነው_አዲስ_አበባም_ያማራ_ነው!! ከአፅመ እርስቱ አፈናቅለህ ቤቱን አፍርሰህ ንበርቱን ዘርፈህ ልጆቹን ለማኝ ካረካቸው በሆላ ዛሬ ባለቤቱን አግልለህ ብሄር ብሄረቦችን ሰብስበህ ንብረቱን አፅመ እርስቱን

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ፖሊስ .. ባንዲራችንን ከመኪና ላይ እንዴት አንደሚፈቀፍቃት .. ዋሸን እንዴ .. ? ዋሸ እንዴ ..? ብላቴናው በዚህና በመሳሰሉት ጥጋባችሁ, የማንአለብኝነት የትእቢታችሁን ጥግ የንቀታችሁን ልክ ነው የተናገረው .. ስለባንዲራው ያዜመው ..

Kidist Birru (@kidistbirru) 's Twitter Profile Photo

.Abiy Ahmed Ali 🇪🇹👉🏾Attack on Artistic Freedom👉🏾Breaking into #TeddyAfro’s private studio, beating a guard,and confiscating creative equipment is an attack on Ethiopia’s cultural soul‼️Artistic freedom is a #HumanRight. This level of harassment is unacceptable & dangerous.Department of State

.<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>👉🏾Attack on Artistic Freedom👉🏾Breaking into #TeddyAfro’s private studio, beating a guard,and confiscating creative equipment is an attack on Ethiopia’s cultural soul‼️Artistic freedom is a #HumanRight. This level of harassment is unacceptable &amp; dangerous.<a href="/StateDept/">Department of State</a>
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው (@harujel) 's Twitter Profile Photo

"ክብሩን፣ ብኩርናውን ለሆዱ ለቅልጥም ለምስር ወጥ የሚሸጥ ብቻ እኮ ነው የተሰበሰበው። በዚህ መካከል አንድ ለእውነት የቆመ Teddy Afro ሲገኝ እንደምን አክብሮት አይገባውም!" #StandWithTeddyAfro #አንሳው

Водадже Ймам // ወሎ ቤተ አማራ (@masada2025) 's Twitter Profile Photo

አማራ ስትሰማ አድምተህ ስማ!! ደረትህን ቀና አድርገህ የአባቶችህን ገድል ሰመአታትነት ከፍ አድርገህ በኩራት ተናገረው::: ለዚች ሀገር ከማንም የበለጥ የሞተላት አማራ ነፍጠኛው አባት እናቶቻችን አያት ቅድመ አያቶቻችን ናቸው::

E f r e m (@ef_rem122) 's Twitter Profile Photo

Teddy Afro burst Abiy's bubble ‼️ ሰውየው ዓይናችሁን ካልገለጣችሁ ተአምራቱ አይታያችሁም እያለ ሲሰክሰን ከርሞ ቴዲ መጥቶ ዓይናችንን በልጥጠን እያየን እንደነበረ ዘመረለን🤷🏽‍♂️ ኢቶሪካ ✊🏽 Teddy Afro 🙏🏽

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ይህም ይመዝገብ! 1) የእነዚህ ሁለት ሐውልቶች👇 ማለት የአጤ ምንይሊክ ኅውልት እና የአኖሌ ኅውልት ዲዛይነር አቶ ጌታሁን አሰፋ ናቸው! 2) አንዱ ሀሰት ሲሆን ሌላው ጸሐይ የሞቀው ሐቅ ነው! 3) አቢቹ የአኖሌ ሐውልት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ነበሩ!

ይህም ይመዝገብ! 
1) የእነዚህ ሁለት ሐውልቶች👇 ማለት የአጤ ምንይሊክ ኅውልት እና የአኖሌ ኅውልት ዲዛይነር አቶ ጌታሁን አሰፋ ናቸው!
2) አንዱ ሀሰት ሲሆን ሌላው ጸሐይ የሞቀው ሐቅ ነው!
3) አቢቹ የአኖሌ ሐውልት አስተባባሪ ኮሚቴ አባል ነበሩ!