ዮrdi tiruwork 16 (@ordi2716) 's Twitter Profile
ዮrdi tiruwork 16

@ordi2716

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም።

ID: 1536753688378806273

calendar_today14-06-2022 16:53:45

24 Tweet

416 Followers

65 Following

Felisha (@unicorn_intown) 's Twitter Profile Photo

በወርቅ ሳይሆን ነውርና እድፍ እንደሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደተዋጃችሁ ታውቃላችሁ 1ኛ ጴጥ 1፥18-19

አብርሀም (@abrishu61213) 's Twitter Profile Photo

ማርያምን እየጠሉ ቅዱሳንን ዝቅ እያረጉ እነሱ የሚኖሩበት መንግስተ ሰማያት እገባለሁ ማለት እንዴት ነው i'm confused!

Felisha (@unicorn_intown) 's Twitter Profile Photo

ቤተክርስቲያናችን ዛሬ ነቢይ፣ ሐዋርያ፣ሰማዕት፣ ጻድቅ፣ ገዳማዊ፣ መጥምቀ መለኮት፣ ጸያሔ ፍኖት፣ ቃለ ዐዋዲ፣ ፍቁረ እግዚእ፣ነባቤ መለኮት፣ ወልደ ነጎድጓድ ብላ ታከብረዋለች

ዮrdi tiruwork 16 (@ordi2716) 's Twitter Profile Photo

መርዝ ሆኖ የማይገድል ፤ ኃጢአት ሆኖ የማይጎዳ ፤ ጽድቅ ሆኖ የማይጠቅም የለም። - አባ ገብረኪዳን ግርማ

kirub (@kirub2927) 's Twitter Profile Photo

ሮሜ 8፥15 አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።

ሮሜ 8፥15

አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
Curly (@sosenadee) 's Twitter Profile Photo

"ተደፈርኩ" ብላ ፖሊስ ጣቢያ የሄደች ሴት ምስክር የምትጠየቅበት የጉድ ሃገር 💔

Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

“No matter how much you get hurt, life has to go on, life doesn’t stop for anybody. So if you don’t process that and understand that you’re going to be stuck in whatever time period you got hurt forever.” Kevin Hart

ምንተዓምር (@minitamerherena) 's Twitter Profile Photo

"ዓለሙን እንዲኹ ወዷልና" -ዮሐ.፫÷፲፮ . #ዕለተ_ዓርብ #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘነጋ_የማይዘነጋ_ነውና

ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘የዓለምን እሾህ ሊነቅል መጥቷልና ይህ ለእርሱ ይገባው ነበር። ስለዚህ ኃጢአት፣ መተላለፍ፣ መከራና ስቃይ የተባሉት እሾኾች ተጎንጉነው በራሱ ላይ እንዲሸከማቸው ተደረጉ’ #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና

‘የዓለምን እሾህ ሊነቅል መጥቷልና ይህ ለእርሱ ይገባው ነበር። ስለዚህ ኃጢአት፣ መተላለፍ፣ መከራና ስቃይ የተባሉት እሾኾች ተጎንጉነው በራሱ ላይ እንዲሸከማቸው ተደረጉ’

#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
𝖙𝖊𝖘𝖋𝖆 𝖒𝖎𝖈𝖍𝖆𝖊𝖑 (@tesfami15541307) 's Twitter Profile Photo

“የማይቆጣጠሯትን ምላስ ያህል መጥፎ ጾር የለም፤ እርሷ የፈተናዎች ሁሉ እናት ናት፡፡” #አባ_አጋቶን