Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile
Yordanos.21 ☨

@jordanzerihun

ولا تنسى أن المسيح معك دائماً | Writer

ID: 973155246154375170

calendar_today12-03-2018 11:14:25

505 Tweet

795 Followers

58 Following

ኬረዳሽ (@keredash_lealem) 's Twitter Profile Photo

የጠፋውን እፈልጋለሁ ፣ የባዘነውንም እመልሳለሁ፣ የተሰበረውንም እጠግናለሁ ፣ የደከመውንም አጸናለሁ። ሕዝ ፴፬÷፲፮

የጠፋውን እፈልጋለሁ ፣ የባዘነውንም እመልሳለሁ፣ የተሰበረውንም እጠግናለሁ ፣ የደከመውንም አጸናለሁ።  
                   ሕዝ ፴፬÷፲፮
Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

Stop hating everybody because someone did you wrong. That speaks more about them than you. Just because they were acting out of character, you don't need to do the same. Emulate Christ, not theirs.

Stop hating everybody because someone did you wrong. That speaks more about them than you. Just because they were acting out of character, you don't need to do the same. Emulate Christ, not theirs.
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ወኢታንክሩ አኃዊነ እመሂ ዓለም ጸልአክሙ፤ ወንድሞች ሆይ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ" ፩ ዮሐንስ ፫፥፲፫ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2024 ኦሎምፒክ የመክፈቻ መርሐግብር ላይ የታየው ድርጊት የክርስትናን ጥላቻ ያሳየ እና ፍፁም ተቀባይነት የሌለው

"ወኢታንክሩ አኃዊነ እመሂ ዓለም ጸልአክሙ፤ ወንድሞች ሆይ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ" ፩ ዮሐንስ ፫፥፲፫

በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2024 ኦሎምፒክ የመክፈቻ መርሐግብር ላይ የታየው ድርጊት የክርስትናን ጥላቻ ያሳየ እና ፍፁም ተቀባይነት የሌለው
Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

“ሁሉን በትህትና ጀምሮ በትህትና ፈጸመ በበረከት ውስጥ ጀምሮ በአህያ ላይ ጨረሰ በቤተልሔም በረት ውስጥ የነበረው በእየሩሳሌም አህያ ላይ ታየ” ቅዱስ ኤፍርኤም ሶርያዊ በዓለ ሆሳዕና

“ሁሉን በትህትና ጀምሮ በትህትና ፈጸመ 
በበረከት ውስጥ ጀምሮ በአህያ ላይ ጨረሰ
በቤተልሔም በረት ውስጥ የነበረው
በእየሩሳሌም አህያ ላይ ታየ”

ቅዱስ ኤፍርኤም ሶርያዊ

በዓለ ሆሳዕና
Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሳችሁ! “ዛሬ በክርስቲያን ሰንበት ፍጹም ደስታ ሆነ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና ይችንም ዕለት ቀደሳት አከበራት፤ ከዕለታት ሁሉ ከፍ ከፍ አደረጋት በእውነት ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷል።”

Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

አምላክ የመረጠሽ፥ እንድትሆኝ እናቱ ዘመኑ ልክ ሲደርስ፥ ሊፈጸም ትንቢቱ የሔዋን ተስፋዋ፥ የአዳም ዘር ህይወት የእያቄም ወሀና፥ የፍሬ በረከት ቤዛዊተ አለም፥ የድህነታችን ምክንያት ድንግል ተወለደች፥ የክርስቶስ እናት

Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።” መልክዐ ሚካኤል ሰኔ 12 2017 ዓ.ም

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።”

መልክዐ ሚካኤል

ሰኔ 12 2017 ዓ.ም