Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile
Bethel Ermias

@betty_e_

ID: 1373178613974065155

linkhttp://instagram.com/bethel_ermias/ calendar_today20-03-2021 07:45:22

410 Tweet

1,1K Followers

79 Following

Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

"የአምላክ በጎ ሕሊና" እግዝእትነ ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ #ፅንሰተ_ለማርያም

"የአምላክ በጎ ሕሊና"
እግዝእትነ ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ
#ፅንሰተ_ለማርያም
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

ኀይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። መዝ 62:2

ኀይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ።
መዝ 62:2
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

ተንሥአት እሙታን ማርያም ድንግል ከመ ትንሣኤ ወልዳ ዘልዑል:: እንደ ልጇ ትንሣኤ ባለ ትንሣኤ ተነሳች:: (ቅዱስ ኤፍሬም)

ተንሥአት እሙታን ማርያም ድንግል ከመ ትንሣኤ ወልዳ ዘልዑል::
እንደ ልጇ ትንሣኤ ባለ ትንሣኤ ተነሳች::
(ቅዱስ ኤፍሬም)
EthiopicManuscriptArt (@artethiopic) 's Twitter Profile Photo

"O Sweet Perfume of Jeremiah, the flower of your womb is the Prosphora! When wonder carried you away, O Virgin, with a wondrous scent, the hosts adorned with thunderbolts received you in glory!" Ethiopia, 19th–20th c. #StMary #assumption #africanpoetry #africanart

"O Sweet Perfume of Jeremiah,
the flower of your womb is the Prosphora!
When wonder carried you away, O Virgin,
with a wondrous scent,
the hosts adorned with thunderbolts
received you in glory!"

Ethiopia, 19th–20th c.   #StMary #assumption #africanpoetry #africanart
ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194) 's Twitter Profile Photo

"ዘበኀበ አብ ወወልድ፣ ዘበመንፈስ ቃል ዘእምድንግል ሕፃን፣ዘበነቢያት ነቢይ ዘበሐዋርያት ሀዋርያ ዘበሰማዕታት አክሊል መምህር ሊቀ ማኅበር ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ #ሰዓታት

EthiopicManuscriptArt (@artethiopic) 's Twitter Profile Photo

ማኅደረ፡ ሰላምነ፡ ቅድስት፡ ደብተራ፡ እሞሙ፡ ለሰማዕት፡ ወእኅቶሙ፡ ለመላእክት። "The Dwelling of Our Peace, the Holy Tabernacle, the Mother of the Martyrs, and the Sister of the Angels!" Ethiopia, 17th c. #StMary #BabyJesus #africanart

ማኅደረ፡ ሰላምነ፡ ቅድስት፡ ደብተራ፡ እሞሙ፡ ለሰማዕት፡ ወእኅቶሙ፡ ለመላእክት።

"The Dwelling of Our Peace, the Holy Tabernacle, the Mother of the Martyrs, and the Sister of the Angels!"

Ethiopia, 17th c.   #StMary #BabyJesus #africanart
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

ጊዜ ዕረፍታ ለአርሴማ ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።

ጊዜ ዕረፍታ ለአርሴማ ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

እንደ ምሕረቱ መጠን ለዐዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም:: ወደ ቲቶ 3 : 5

Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት፡ 33፡ 7 - 8 የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤

Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

"ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው ከጥፋት ከጉስቁልና ከሞት የመለሰው ይቀባል ከታች አንስቶ ከእረኝነት ቦታ ይቅርታው ጸጋው ብዙ ነው ምሕረቱ የጌታ"

Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ 
አሰሮ ለሰይጣን፤ 
አግዐዞ ለአዳም፤ 
ሠላም እምይዕዜሰ፤ 
ኮነ፤ 
ፍስሐ ወሠላም፡፡
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

From ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ኪዳነ ምሕረት እናቴ አማልጂኝ እኔን ከልጅሽ .... ዝም ብዬ ይደንቀኛል የአምላክን ሥራ ሳስበው ምክንያት አንቺን አድርጎ ይህንን ዓለም አዳነው ☺️

From ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ
ኪዳነ ምሕረት እናቴ አማልጂኝ እኔን ከልጅሽ
....
ዝም ብዬ ይደንቀኛል የአምላክን ሥራ ሳስበው
ምክንያት አንቺን አድርጎ ይህንን ዓለም አዳነው
☺️
Bethel Ermias (@betty_e_) 's Twitter Profile Photo

“ጌታችን ባረገ ጊዜ፣ ሰማያት ተከፈቱ። የጌታችን መምጣት የሰማይ በሮችን ከፈተልን። እርሱ ቀዳሚ ሆኖ ገብቶ፣ እኛም በእርሱ አማካኝነት እንገባለን።” ቅዱስ ስምዖን ዘእንጾኪያ