ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile
ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ

@adane_ba

-| ᴇᴠᴀɴɢᴇʟɪᴄᴀʟ ᴄʜʀɪsᴛɪᴀɴ | ᴍᴅ | 📚ᴏ ʟᴏʀᴅ ᴇᴠᴇʀʏᴛʜɪɴɢ ɢᴏᴏᴅ ɪɴ ᴍᴇ ɪs ᴅᴜᴇ ᴛᴏ ʏᴏᴜ. ᴛʜᴇ ʀᴇsᴛ ɪs ᴍʏ ғᴀᴜʟᴛ.

ID: 3431298197

linkhttp://youtube.com/c/KishaChristian calendar_today19-08-2015 09:59:37

553 Tweet

505 Takipçi

134 Takip Edilen

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

ባጠቃላይ ሀገሪቷ የህፃናት ቲክቶከሮች እና የፋራ ሹማምንት መጫወቻ ሆናለች 👐

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

❝ አንተ አምላኬ ነህና፣ ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ፤ መልካሙ መንፈስህም፣ በቀናችው መንገድ ይምራኝ።❞ መዝሙር 143፥ 10

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

"እግዚአብሔር ሆይ፤ መረመርኸኝ፤ ደግሞም ዐወቅኸኝ። አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ፤ የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቁ ታስተውላለህ። መሄድ መተኛቴን አጥርተህ ታውቃለህ፤ መንገዶቼንም ሁሉ ተረድተሃቸዋል። መዝሙር 139:1-6

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

አልፈነው ከመጣነው ትላንት የተሻለ ነገር ከፊታችን አለ የላቀው ግን የጌታችን መምጣት ነው ::

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

Nowadays, Easiest ways to get rich: 1. Sell men lust 2. Sell women beauty 3. Sell parents peace 4. Sell kids dreams 5. Sell the rich safety 6. Sell the broke hope Same game. Different packaging.

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

ለመልካም ፡ ሆነለት ፡ አንተን ፡ በማክበሩ ህልሙ ፡ እውን ፡ ሆነ ፡ ወጣ ፡ በመምበሩ (፪x) ሰው ፡ ሳያይ ፡ በጓዳ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ፈሪ መሆኑ ፡ አይቀርም ፡ ተፅዕኖ ፡ ፈጣሪ (፪x) የተጣለን ፡ ምታነሳ ፡ ለምስኪኑ ፡ ምትሳሳ የታሰረን ፡ የምትፈታ

ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ (@adane_ba) 's Twitter Profile Photo

በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ