Nejiba (@masterm91220517) 's Twitter Profile
Nejiba

@masterm91220517

ጉራጌ ክልልነው ።

ID: 1558119746100510720

calendar_today12-08-2022 15:55:03

660 Tweet

666 Followers

375 Following

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ በገበያተኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ 8 ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል GMN ሐምሌ 22፣ 2015 ዓ.ም

በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ በገበያተኞች ላይ በተከፈተ ተኩስ 8 ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል

GMN ሐምሌ 22፣ 2015 ዓ.ም
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ተገፍቶ ያልጠነከረ ተጨቁኖ ነፃ ያልወጣ ጨቋኞቹን ያላሸነፈ ህዝብ የለም። #ጉራጌ_ለለውጡ_የከፈለው_ብትዘነጉት_እናስታውሳቹ #ወርቅ_ላበደረ_ጠጠር_ነውር_ነው!! #ጭቆና_በቃን!! #Referendum_for_gurage

ተገፍቶ ያልጠነከረ ተጨቁኖ ነፃ ያልወጣ ጨቋኞቹን ያላሸነፈ ህዝብ የለም።
#ጉራጌ_ለለውጡ_የከፈለው_ብትዘነጉት_እናስታውሳቹ
#ወርቅ_ላበደረ_ጠጠር_ነውር_ነው!!
#ጭቆና_በቃን!!
#Referendum_for_gurage
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ወዳጄ አንተ የፈለከውን ማለት ትችላለህ እኔ ግን እልሃለው...👇👇 #Referendum_for_gurage

ወዳጄ አንተ የፈለከውን ማለት ትችላለህ
እኔ ግን እልሃለው...👇👇
#Referendum_for_gurage
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ ያለምንም ትጥቅ ፣ ያለምንም ነውጥ እጅግ ዘመናዊ ፣ ፍፁም ሰላማዊ መብትን የማስከበር ተጋድሎ ከመንግስትጋ እያደረገ ያለ ብቸኛ ማህበረሰብ ነው!! #የዞኑ_ምክር_ቤት_ውሳኔ_ይከበር #በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው #Referendum_for_gurage

#ጉራጌ
ያለምንም ትጥቅ ፣ ያለምንም ነውጥ  እጅግ ዘመናዊ ፣ ፍፁም ሰላማዊ መብትን የማስከበር ተጋድሎ ከመንግስትጋ እያደረገ ያለ ብቸኛ ማህበረሰብ ነው!!
  #የዞኑ_ምክር_ቤት_ውሳኔ_ይከበር
#በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው
#Referendum_for_gurage
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ መብቱን አስነጥቆ ፣ የሚቀበለው አዲስ ማንነት የለም፣ ሊኖርም አይችልም!! #በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው‼️ #Referendum_for_gurage

ጉራጌ መብቱን አስነጥቆ ፣ የሚቀበለው አዲስ ማንነት የለም፣ ሊኖርም አይችልም!!

#በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው‼️
#Referendum_for_gurage
Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

ወልቂጤ ውስጥ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉባዔ እንዳይደረግ የሚጠበቅብን ሁሉም እናድርግ።

Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

የአድማ ጥሪ! አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል! (ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)

የአድማ ጥሪ!

አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል!
(ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

#የጎማረ ዘርማ💪 #የእኖር ዘርማ💪 #የቸሀ ዘርማ💪 #የእዣ ዘርማ💪 #የሞህርና አክሊል ዘርማ💪 #የጌቶ ዘርማ💪 #የእደጋኝ ዘርማ💪 #የአበሽጌ ዘርማ💪 #ወልቅጥየ ዘርማ💪 #ወልቂጤ የሁሉም ቤተ ጉራጌ መናገሻ ነው ማንም ቅማላም አይመ/ም #እሜት ጉራጌ

#የጎማረ ዘርማ💪
#የእኖር ዘርማ💪
#የቸሀ ዘርማ💪
#የእዣ ዘርማ💪
#የሞህርና አክሊል ዘርማ💪
#የጌቶ ዘርማ💪
#የእደጋኝ ዘርማ💪
#የአበሽጌ ዘርማ💪
#ወልቅጥየ ዘርማ💪
       #ወልቂጤ የሁሉም  ቤተ ጉራጌ  መናገሻ ነው  ማንም ቅማላም አይመ/ም

 #እሜት ጉራጌ