hani hani (@hanihan47483554) 's Twitter Profile
hani hani

@hanihan47483554

ID: 1553873516650536960

calendar_today31-07-2022 22:42:23

508 Tweet

549 Takipçi

196 Takip Edilen

ቡርዘንጋ (@merekama) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ህገ መንግስት ያክብር ስላሉ የጉራጌ ተወካዮች መታሰር የለባቸውም። አሁንም መንግስት ህግና ደንብ ያስከበር በማእከላዊ በራሱ ያወጣውን ህግ ያክብር። ህገ መንግስት ይከበር ራሳቸው ሞሽን ብለው ያወጡት ህግ ይተግበር ። ጉራጌ ክልል

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🛖🚨Qawa Press🚨🛖 Justice For Tarekegn Degife ‼️ ፍትህ ለታረቀኝ ደግፌና በግፍ ለታሰሩ የጉራጌ የመብት ታጋዮች‼️ Tarekegn Degife, a prominent civil rights figure, and other Gurage civil rights advocates have been unjustly detained by the Ethiopian Central Regional

🛖🚨Qawa Press🚨🛖

Justice For Tarekegn Degife ‼️

ፍትህ ለታረቀኝ ደግፌና በግፍ ለታሰሩ የጉራጌ የመብት ታጋዮች‼️

Tarekegn Degife, a prominent civil rights figure, and other Gurage civil rights advocates have been unjustly detained by the Ethiopian Central Regional
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

Let's all call for immediate release of #Gurage right advocates who are under detention for over 90 days without trial. Dear gov't, let them free untill you fabricate your case!

ወማ ጉራጌ ነኝ :: (@timeisg22915222) 's Twitter Profile Photo

Check out betiloVe::ጉራጌ::'s video! #TikTok tiktok.com/t/ZPRTSWwqE/ በግፍ የታስሩ የህሊና እስርኞች ድምፅ ነው :

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

የታሰሩት ለኛ ነዉ‼️ ዉድ የጉራጌ ቤተሰቦች: 1) የምንችል ሄደን እንጠይቅ። 2) የቻልን በገንዘብ እንርዳ። 3) ሌሎች ቤተሰቦቻቸዉን እንጠይቅ። 4) የቀረነዉ ድምፅ እንሁናቸዉ። 🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖 #JusticeForGurage 🍃 አጅየት @tesfu_91 Alemayehu Dendir

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

👉በደቡብ ማእከላዊ (ጨረቃ)ክልል ውስጥ በግፍ ያለ ምንም ወንጀል ማስረጃ ሳይኖር በግፍ በክልሉ መሪ በአቶ እንዳሻው ጣሰው ፡ እጅ የሚሰቃዩት የጉራጌ ልጆች ይፈቱ ‼️‼️ ያለ ወንጀል ማሰር ሽንፈት ነው ።ጉራጌነኝ መብቴ ይከበርልኝ ስላሉ ወንጀል አይደለም

‼️ ጉራጌ ማለት ለእኔ እንደነዚህ አይነት እውነትን ከያዘ ምንም በምንም የማይረታ ጀግና የጀግና ዘር ነው እንጂ ፡ ለማንም ዱርዬ መሪ አጨብጭቦ ማንነቱን ክብሩን ሚሸጥ ጉራጌ የለም 💪 ጉራጌ ኩሩ ነው ሀገሩን ይወዳል ይባላል እንጂ ክብሩን አይጥልም 💪

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

የ TGNN (Tiya Gurage News Network) ዝግጅት በፌስቡክ፣ ዩትዩብ፣ ቲክታክ፣ X (Twitter) ማስተላለፍ ከጀመርን በኋላ በሳተለያት ለማስቀጠል አማራጮች አፈላልገን እያነጋገርን ነው። የጋዜጠኝነት ሙያ ኖሯችሁ ሚዲያውን ማገልገል የምትፈልጉ ፈቀዳኞች በውስጥ አ

⁉️ይድረስ ፡ለደቡብ ማእከላዊ መንግስና እንዲሁም ለወልቂጤ ዞን አስተዳደሮች ፡ የአቶ ታረቀኝና የሀይደር ሙራድ ፡ወንጀል ምንም እውነት የሌልውና የሀሰት አፈና በጉራጌ ድምፅ ልጆች እየተፈፀመ ያለው ጥቃት ይቁም ‼️ህግ ይከበር የሀሰት ውንጀላ ይቁም ‼️

kere (@gurda0) 's Twitter Profile Photo

The doors for peaceful struggle must be wide open: Gogot party communique on the current Ethiopia situation and the need for dialogue

The doors for peaceful struggle must be wide open: Gogot party communique on the current Ethiopia situation and the need for dialogue
ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

⁉️ወንጀለኛ ባልጠፋበት ሀገር ውስጥ ያለ ወንጀላቸው ለወራቶች የሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ፍትህ ይገባቸዋል ‼️ ማሠር መሸነፍ ነው ‼️።

ጊዜ ለኩሉ✍️🤗 (@alemw99442) 's Twitter Profile Photo

‼️ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም እንደ ተባለ የጉራጌ ድምፅ ታፍኖአል ለወራት ያለ ምንም ወንጀል የታሰሩ ወንድሞቻችን እያሉ የጉራጌን ህዝብ ደም ያፈሰሰ ይቅርና ሀቢብ ከድር በነፃ ተለቀቀ!! ንፁሀን ወንድሞቻችንን ግን እዛው መማቀቃቸው ቀጠለ

የሚሳደደው ጉራጌ። የሚቆስለው ጉራጌ። የሚገደለው ጉራጌ። የሚፈናቀለው ጉራጌ። ንብረቱ የሚወድምበት ጉራጌ። ህገመንግስታዊ መብቱ የማይከበርለት ጉራጌ። በመጨረሻም በመሳደዱ፣ በመቁሰሉ፣ በመገደሉ፣ በመፈናቀሉ እና ንብረቱ በግፍ በመውደሙ ፍትህ ሊ

አቶ ታረቀኝ ደግፌ እና ሀይደር ሙራድ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ ይቁም ‼️ የታሰሩት በግፍ ነው ይፈቱ #