ካንተ በላይ ወዳጅ 💙 (@endalkayalew2) 's Twitter Profile
ካንተ በላይ ወዳጅ 💙

@endalkayalew2

አቤቱ ፈቃድህንና ውድህን እንሰራ ዘንድ ስጠን።

ID: 758308925351555072

calendar_today27-07-2016 14:31:51

1,1K Tweet

861 Followers

256 Following

Henok Haile (@henok_haile) 's Twitter Profile Photo

"ለእኔ ግን እግዚአብሔር ማንንም ሰው ርኩስና የሚያስጸይፍ ነው እንዳልል አሳየኝ" ሐዋ. 10:28

Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

ዮም ፍሰሐ ኮነ ፍሰሐ ኮነ በ እንተ ልደታ ለማርያም 🤲 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ #ልደታ

ዮም ፍሰሐ ኮነ  ፍሰሐ ኮነ
 በ እንተ ልደታ ለማርያም  🤲
💚💛❤️
💚💛❤️
💚💛❤️
#ልደታ
ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194) 's Twitter Profile Photo

ሱፐርማርኬት ገብታችሁ ቲማቲም፣ ሽንኩርት... አስቤዛ አትግዙ❗️ ላስቲክ ለብሰው በዝናብ የሚሸጡ እናቶችን ምርጫችሁ አርጉ እባካችሁ🤞 #እነሱ_የሚሰሩት ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው።😘

ሱፐርማርኬት ገብታችሁ ቲማቲም፣ ሽንኩርት... አስቤዛ አትግዙ❗️ ላስቲክ ለብሰው በዝናብ የሚሸጡ እናቶችን ምርጫችሁ አርጉ እባካችሁ🤞
#እነሱ_የሚሰሩት ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው።😘
ካንተ በላይ ወዳጅ 💙 (@endalkayalew2) 's Twitter Profile Photo

በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል ክብርህም በምድር ይነገራል ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና መድኃኔዓለም ስምህ ገናና

ካንተ በላይ ወዳጅ 💙 (@endalkayalew2) 's Twitter Profile Photo

እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታልና ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወዷ፟ታልና እንዲህ ብሎ፦ ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚች ዐድራለሁ። መዝ 131÷13-14 እንኳን አደረሳችሁ የጽዮን ወዳጆች

Tesfa Tefera (@timothy_tefera) 's Twitter Profile Photo

"እግዚአብሔር በክርስቲያኖች የሚፈርደው ኃጢአት በመሥራታቸው ሳይሆን ንስሓ ባለመግባታቸው ነው" #ቅዱስ_ኒፎን_ዘቁስጥንጥንያ

"እግዚአብሔር በክርስቲያኖች የሚፈርደው ኃጢአት በመሥራታቸው ሳይሆን ንስሓ ባለመግባታቸው ነው" 

#ቅዱስ_ኒፎን_ዘቁስጥንጥንያ
እኑ✨ (@kalkidan_16) 's Twitter Profile Photo

“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18

“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” 
                         1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18
ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile Photo

“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል!” ቅዱስ አምብሮስ (ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)

“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል!”

ቅዱስ አምብሮስ 
(ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)
ወለተ ሚካኤል (@cynpy4u3cl7a5jx) 's Twitter Profile Photo

✨እንኳን አደረሰን 🌷ማርያም ድንግል እመ ረከብኩኪ: ሐዘነ ልብየ እነግረኪ: በገዳምኑ ወበዓት ኀበ ኀሠሥኩኪ: እግዝእትየ ማርያም እጼውእ ስመኪ: ቀውምየ ኀበ ሀሎኩ አስተርእይኒ ገጸኪ ወኀበ ስእለትየ ካዕበ ጸልዊ እዝነኪ። 🌿

✨እንኳን አደረሰን

🌷ማርያም ድንግል እመ ረከብኩኪ:
ሐዘነ ልብየ እነግረኪ:
በገዳምኑ ወበዓት ኀበ ኀሠሥኩኪ:
 እግዝእትየ ማርያም እጼውእ ስመኪ:
ቀውምየ ኀበ ሀሎኩ አስተርእይኒ ገጸኪ
ወኀበ ስእለትየ ካዕበ ጸልዊ እዝነኪ።

🌿
ካንተ በላይ ወዳጅ 💙 (@endalkayalew2) 's Twitter Profile Photo

ኅ ጢ አ ታ ቸ ው ፡ የ ተ ተ ወ ላ ቸ ዉ ፥ በ ደ ላ ቸ ዉ ም ፡ ሁ ሉ ፡ ያ ል ተ ቆ ጠ ረ ባ ቸ ዉ ፡ ብ ፁ ዓ ን ና ቸ ዉ ። መዝሙር ፴፩ ፥ ፩

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

" የይቅርታ መልአክ ሆይ ችግሬን አቃልልኝ ጭንቀቴን አስወግድልኝ ። ምክርን ትለግሰኝ ጥበብንም ታስተምረኝ ዘንድ አባት እንዳደረኩህ አንተም ልጅ አድርገኝ።" ~ መልክዐ ሚካኤል ~

" የይቅርታ መልአክ ሆይ ችግሬን አቃልልኝ ጭንቀቴን አስወግድልኝ ። ምክርን ትለግሰኝ ጥበብንም ታስተምረኝ ዘንድ አባት እንዳደረኩህ አንተም ልጅ አድርገኝ።"

~ መልክዐ ሚካኤል ~