ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile
ሄሜል

@hemelgm

ID: 1560655921377787907

calendar_today19-08-2022 15:53:09

124 Tweet

908 Followers

189 Following

Orthodox Christian Chants ♱ (@orthodox22790) 's Twitter Profile Photo

There's something very magical about the Holy Kidase. These are Orthodox Christian worshippers mostly in the regions of Ethiopia/& Eritrea.

반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

#ቅዱስ_አቡነ_ተክለሃይማኖት ✝️ ከፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድኤት ይክፈለን፤በአማላጅነቱ አይለየን።❷❹💚🙏

#ቅዱስ_አቡነ_ተክለሃይማኖት ✝️
ከፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድኤት ይክፈለን፤በአማላጅነቱ አይለየን።❷❹💚🙏
ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile Photo

“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል!” ቅዱስ አምብሮስ (ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)

“በጥፋት ዳዊትን ከመሰልከው አይቀር በንስሐም እርሱን ልትመስለው ይገባል!”

ቅዱስ አምብሮስ 
(ለንጉሥ ቴዎስዮስ የተናገረው)
ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile Photo

ድብርት ጭንቀት ፍርሃት ውስጣቹ ጥያቄ ሲያበዛባቹ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ቤተሰቦቻችሁ እቅፍ ውስጥ ግቡ እውነት ሁሉም ሰላም ይሆናል።ከማንም በላይ ቃል ሳትነግሯቸው ይረዷቹሃል።የእግዚአብሔርን ፍቅር በእነሱ ማየት እንድትችሉ እድል ይሠጣል።

ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile Photo

ቸርነቱ በኛ ላይ ስለበዛ ምህረቱ በኛ ላይ ስለበዛ ይክበር ይመስገን መድኃኒዓለም የአለም ቤዛ

ቸርነቱ በኛ ላይ ስለበዛ
ምህረቱ በኛ ላይ ስለበዛ 
ይክበር ይመስገን መድኃኒዓለም የአለም ቤዛ
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

HE STOLE HER LIFE 💔. This could’ve been your sister 💔it's a tragedy of violence. We demand accountability. We need justice for her and every woman lost to this brutality. #Justice #violence SAMUEL GETACHEW Zeleke Gesesse Sahle-Work Zewde Eleni Gabre-Madhin UN Ethiopia kere UN Women Africa

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም ከፊታችን መጋቢት 26 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በየሳምንቱ ዐርብ ምሽት ላይ በHenok Haile Official Youtube Channel ላይ እንገናኛለን:: ቻናሉ የሚከተለው ነው :- youtube.com/@henokhaile-of…

ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም 
ከፊታችን መጋቢት 26  2017 ዓ.ም.  ጀምሮ በየሳምንቱ ዐርብ ምሽት ላይ በHenok Haile Official Youtube Channel ላይ እንገናኛለን::
ቻናሉ የሚከተለው ነው :- youtube.com/@henokhaile-of…
ሄሜል (@hemelgm) 's Twitter Profile Photo

የኔ አባት በመሆን ያንተ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ Love You Daddy🧡

የኔ አባት በመሆን
ያንተ ልጅ በመሆኔ 
እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
Love You Daddy🧡
Yordanos.21 ☨ (@jordanzerihun) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።” መልክዐ ሚካኤል ሰኔ 12 2017 ዓ.ም

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ: ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ፀሃፈ: ሶበ እጼውእ ስመከ ከሢትየ አፈ: ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ: ለረዲኦትየ ነዓ ሠፊሐከ ክንፈ።”

መልክዐ ሚካኤል

ሰኔ 12 2017 ዓ.ም