tesfuwolde tesfu (@tesfuwoldet) 's Twitter Profile
tesfuwolde tesfu

@tesfuwoldet

ID: 1587198190771642368

calendar_today31-10-2022 21:42:24

95 Tweet

118 Takipçi

187 Takip Edilen

እህቴ ኒቃቡዋን ለብሳ ትማራለች ግዴታዋም ጭምር ስለሆነ (@temamabdela15) 's Twitter Profile Photo

በማሰር በመግረፍ እና በማሳደድ ህብዝ ከትግሉ የሚያፈገፍግ ቢሆን ኖሮ የወያኔ ስርዐት አክትሞ ይህ ለውጥ ባልመጣ ነበር ትግሉ የግለሰብ ወይም የተወሰነ ቡድን ሳይሆን የመላው ጉራጌ ህዝብ ትግል ነው ህዝባዊ ትግል ደሞ ሁሌም አሸናፊ ነው #justiceforgurage

በማሰር በመግረፍ እና በማሳደድ ህብዝ ከትግሉ የሚያፈገፍግ ቢሆን ኖሮ የወያኔ ስርዐት አክትሞ ይህ ለውጥ ባልመጣ ነበር ትግሉ የግለሰብ ወይም የተወሰነ ቡድን ሳይሆን የመላው ጉራጌ ህዝብ ትግል ነው ህዝባዊ ትግል ደሞ ሁሌም አሸናፊ ነው #justiceforgurage
Sultan Abedrkader (@abedrkader) 's Twitter Profile Photo

#የመጠጥ_ውሃ_ጥያቄ_ያስገድላልን❓ የምንጠጣውን ውሃ ጥየቃ በወጣንበት እስትንፈሳችንን ቀምታቹናል 😭😭 እንግዲህ አደባባይ ላይ ከምትገሉን እቤታችንን ዘግተን መቀመጡን መርጠናል😭😭በየቤታችንም መጥታቹ ካልገደላቹን የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረደን😭😭

#የመጠጥ_ውሃ_ጥያቄ_ያስገድላልን❓
የምንጠጣውን ውሃ ጥየቃ በወጣንበት እስትንፈሳችንን ቀምታቹናል 😭😭
እንግዲህ አደባባይ ላይ ከምትገሉን እቤታችንን ዘግተን መቀመጡን መርጠናል😭😭በየቤታችንም መጥታቹ ካልገደላቹን
የኢትዮጲያ ህዝብ ይፍረደን😭😭
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

#የጉራጌ_ህዝብ_የማይደራደርባቸው_ነጥቦች 1ኛ.ገዳዮች ለህግ ሲቀርቡ 2ኛ. የደቡብ ልዩ ሀይሉ በአስቸኳይ ከዞናችን ሲወጡ 3ኛ. የታሰሩት ወንድሞቻችን ሲፈቱ 4ኛ. የጉራጌ ክልል መሆን መንግስት በአስቸኳይ ሲያፀድቅ ብቻ ነው!! #JusticeForGurage #ውሀ_ጠማን

#የጉራጌ_ህዝብ_የማይደራደርባቸው_ነጥቦች
1ኛ.ገዳዮች ለህግ ሲቀርቡ
2ኛ. የደቡብ ልዩ ሀይሉ በአስቸኳይ ከዞናችን ሲወጡ
3ኛ. የታሰሩት ወንድሞቻችን ሲፈቱ
4ኛ. የጉራጌ ክልል መሆን መንግስት በአስቸኳይ ሲያፀድቅ ብቻ ነው!!
#JusticeForGurage
 #ውሀ_ጠማን
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨🚨Qawa Press/ ቃዋ ፕሬስ Purposes: Coming soon! በቅርቡ ይጠብቁን!! #JusticeForGurage #Gurage #QawaPress #ቃዋፕሬስ🚨

Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

ህገመንግስቱን አላከብርም ብሎ መንግስታዊ ሽብር እየፈጠረ ያለ ስርዓት! እስርና አፈናው ወደ አዲስ አበባ ዘልቋል። በፌደራል እና በማንኛውም ፍርድ ቤት የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ጀምበር አብዶ ዛሬ ረፋድ ላይ ቤተል አካባቢ በፌደራል ፖሊስ ታፍኖ

ህገመንግስቱን አላከብርም ብሎ መንግስታዊ ሽብር እየፈጠረ ያለ ስርዓት!
እስርና አፈናው ወደ አዲስ አበባ ዘልቋል። በፌደራል እና በማንኛውም ፍርድ ቤት የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ጀምበር አብዶ ዛሬ ረፋድ ላይ ቤተል አካባቢ በፌደራል ፖሊስ ታፍኖ
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨ቃዋ ፕሬስ/Qawa Press: የትብብር ጥሪ ከወልቂጤ🚨‼️‼️‼️‼️ 🚨እነዚን ሀሽታግ እንጠቀም: ድምፅ እንሁን:share, tweet and retweet 🚨 #Gurage #Welkite #ጉራጌ #ወልቂጤ #JusticeForGurage

በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

መንግስት በጉራጌ ማህበረሰብ የሚያደረሰው በደል ባስቸኳይ ያቁም። መብት ጥያቄ በሰላማዊ ሲጠየቅ በሰላማዊ ብቻ ነው መመለስ አለበት። ህዝብ ማሳረ እና ህግ ማፈረስ ጥያቄው አያስቆመውም። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ Redwan Hussien Hailemariam Dessalegn Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹

GURAGE AFFAIRS (@gurageaffairs) 's Twitter Profile Photo

Gurage people are being mass arrested for demanding for their constitutional right (article 47) to self administer their own regional state. We asked for the unjust imprisonment of Gurages to stop and immediate release of political prisoners. #justiceforgurage

Jember Abdo – Is a well-known activist and lawyer. He was arrested for his role as an activist advocating for the constitutional rights of Gurage People’s question to organize as a regional state.

Yetbarek is a well-known youth activist who advocates on social media. He was previously arrested and released for advocating about the Gurage Regional Statehood question on social media.

Yetbarek is a well-known youth activist who advocates on social media. He was previously arrested and released for advocating about the Gurage Regional Statehood question on social media.
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

Yonatan Solomon, the coordinator of the newly formed Gurage GOGOT party, along with other organizers has been detained by the federal police. This detention took place while Yonatan was on his way to submit official GOGOT party documents to the National Election Board of Ethiopia- NEBE

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

@QawaPress #ጉራጌ_ታፍኗል! #ህዝባዊ_አመፅን በዘላቂነት የሚያቆመዉ ፍትህ ብቻ ነዉ የጉራጌ ህዝብ የዘመናት የፍትህ ጥያቄ እስካልተመለሰ ህዝባዊ ጥያቄዉ ይቀጥላል የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ጉራጌ እራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እዉን ይሆናል #JusticeForGurage

@QawaPress #ጉራጌ_ታፍኗል!
#ህዝባዊ_አመፅን በዘላቂነት የሚያቆመዉ ፍትህ ብቻ ነዉ  
የጉራጌ ህዝብ የዘመናት የፍትህ  ጥያቄ እስካልተመለሰ  ህዝባዊ ጥያቄዉ ይቀጥላል
የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ጉራጌ እራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እዉን ይሆናል 
#JusticeForGurage
Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

#አፈናው_አሁንም_ቀጥሏል #አንድነት_ከመሸ_ታፍኖ_ተወስዷል #ኸረ_የሰሚ_ያለህ በማሰር የሚቆም ትግል የለም ኢበልጥ እያጠነከራቹን ነዉ💪 ማሰር መሸነፍ ነዉ !! #ጉራጌ_ክልል_ነዉ።

#አፈናው_አሁንም_ቀጥሏል
#አንድነት_ከመሸ_ታፍኖ_ተወስዷል
#ኸረ_የሰሚ_ያለህ
በማሰር የሚቆም ትግል የለም ኢበልጥ እያጠነከራቹን ነዉ💪
ማሰር መሸነፍ ነዉ !!
#ጉራጌ_ክልል_ነዉ።
anwar kasim (@anwarkasim19) 's Twitter Profile Photo

ጨቋኞች ሞታቸው ሲቃረብ ያክለፈልፋቸዋል! የህዝብን ድምፅ ማፈን አትችሉም ! ህዝቧን ሰላም እንዳያገኝ የተፈረደባት ኢትዮጵያ ዛሬም የጉራጌን ድምፅ በማፍን ላይ ናቸው በደልን የሚጠየፍ ኢትዮጵያዊ በጉራጌ ላይ እየደረሰ ያለው በደል ሊያወግዝ ይገባዋል

ጨቋኞች ሞታቸው ሲቃረብ ያክለፈልፋቸዋል!
የህዝብን ድምፅ ማፈን አትችሉም !
ህዝቧን ሰላም እንዳያገኝ የተፈረደባት ኢትዮጵያ
ዛሬም የጉራጌን ድምፅ በማፍን ላይ ናቸው 
በደልን የሚጠየፍ ኢትዮጵያዊ በጉራጌ ላይ እየደረሰ ያለው በደል ሊያወግዝ ይገባዋል