National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profileg
National Election Board of Ethiopia- NEBE

@NEBEthiopia

National Election Board of Ethiopia (NEBE) is an election management body mandated by Ethiopian constitution.

ID:1117715108275335169

linkhttp://www.nebe.org.et calendar_today15-04-2019 09:03:42

815 Tweets

101,2K Followers

4 Following

National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

The National Election Board of Ethiopia (NEBE) hosted the Ministry of Gender, Child, and Social Welfare (Minister, Under Secretary, and Directors) from South Sudan on April 23rd, 2024, at the NEBE headquarters.
See more: rb.gy/3e95l1

The National Election Board of Ethiopia (NEBE) hosted the Ministry of Gender, Child, and Social Welfare (Minister, Under Secretary, and Directors) from South Sudan on April 23rd, 2024, at the NEBE headquarters. See more: rb.gy/3e95l1
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል።
ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/feu04a

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል። ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/feu04a
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በአፋር ክልል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል።
ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/6ct1m3

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በአፋር ክልል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል። ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/6ct1m3
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል።
ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/sxy8wg

የ6ኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲሁም መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወቃል። ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ያግኙ 👉 rb.gy/sxy8wg
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛዉ ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸዉ የቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማእከላዊ ኢትዮጵያ በሚገኙ ምርጫ ክልሎች ምርጫ ለማከናወን የወጣ የምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ

The ideas contained in these Info-graphics/ short videos are derived from the Election Board's study on 'Violence against women in elections (VAWiE).
👇👇👇
youtube.com/watch?v=nzUTS7…

account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫና በድኅረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በተመለከተ አስጠንቶ ባጠናቀቀው ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
rb.gy/0zmvqg

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫና በድኅረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በተመለከተ አስጠንቶ ባጠናቀቀው ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ rb.gy/0zmvqg
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

The ideas contained in these Info-graphics/ short videos are derived from the Election Board's study on 'Violence against women in elections (VAWiE).
Video #3

account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

The ideas contained in these Info-graphics/ short videos are derived from the Election Board's study on 'Violence against women in elections (VAWiE)
Video #2

Video #1

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባዘጋጀው የሴቶች እና የአካል ጉዳተኞች ሩጫ ላይ ተሳትፎ አደረገ።
ተጨማሪ ይመልከቱ: rb.gy/sj48lv

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባዘጋጀው የሴቶች እና የአካል ጉዳተኞች ሩጫ ላይ ተሳትፎ አደረገ። ተጨማሪ ይመልከቱ: rb.gy/sj48lv
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲን በሚመለከት ያሳለፈዉ የዉሳኔ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እዚህ ላይ ይጫኑ: rb.gy/hq4ds4

ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር የጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ባልተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች ምርጫውን ለማከናወን በዝግጅት ላይ ይገኛል። rb.gy/cbhs17

ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር የጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ባልተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች ምርጫውን ለማከናወን በዝግጅት ላይ ይገኛል። rb.gy/cbhs17
account_circle
National Election Board of Ethiopia- NEBE(@NEBEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከታዛቢ ሲቪል ማኅበራት እና የሰብአዊ መብቶች ተከታታይ ድርጅቶች ጋር በተያዘው ዓመት የሚካሄደው ምርጫን አስመልክቶ ውይይት አካሄደ: rb.gy/4phuwg