Salih (@salih2320818756) 's Twitter Profile
Salih

@salih2320818756

Hi

ID: 1485964458446966785

calendar_today25-01-2022 13:16:40

37 Tweet

17 Followers

191 Following

Airdrop Achiever | Web3.0 | Crypto (@airdropachiever) 's Twitter Profile Photo

New Airdrop: TruckCompany Value: 282,000 TRK Rewards: 15 TRK for 500 Random Referral: 2 TRK per, for 450 Top End Date: 10th March, 2022 Distribution: Mid March 🔗 Airdrop Bot: t.me/TruckCompanyAi… #Airdrop #Crypto #Bitcoin #BNB #AirdropAchiever #TruckCompany

New Airdrop: TruckCompany
Value: 282,000 TRK
Rewards: 15 TRK for 500 Random 
Referral: 2 TRK per, for 450 Top
End Date: 10th March, 2022
Distribution: Mid March

🔗 Airdrop Bot: t.me/TruckCompanyAi…

#Airdrop #Crypto #Bitcoin #BNB #AirdropAchiever #TruckCompany
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

#ኢትዮጵያ|ውያን፡ ምናቡ በጎጠኝነት ያልጎበጠ ልቡ በተረኝነት ያላበጠ ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ መሆኑን በቃላት ሳይሆን በተግባር ያረጋገጠ የሰላም ሎሬት የአብሮነት ተምሳሌት ሰው የመሆን ልኬት ሀቀኛ የለውጥ መሪ ፕ/ት ሙስጠፌ ዑመር እኝህ ናቸው!

#ኢትዮጵያ|ውያን፡

ምናቡ በጎጠኝነት ያልጎበጠ
ልቡ በተረኝነት ያላበጠ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ መሆኑን በቃላት ሳይሆን በተግባር ያረጋገጠ
የሰላም ሎሬት
የአብሮነት ተምሳሌት
ሰው የመሆን ልኬት
ሀቀኛ የለውጥ መሪ ፕ/ት ሙስጠፌ ዑመር እኝህ ናቸው!
Alemudin Mustefa 🇪🇹 (@alemudin0) 's Twitter Profile Photo

የፌዴራል መጅሊስ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሸህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የዓለም ዓቀፉ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር ይሳካ ዘንድ የተሰሩ ስህተቶችን በማረም ትልቅ ሀላፊነት ተወጥቷል እና እናመሰግናለን::

የፌዴራል መጅሊስ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሸህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ የዓለም ዓቀፉ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር ይሳካ ዘንድ የተሰሩ ስህተቶችን በማረም ትልቅ ሀላፊነት ተወጥቷል እና እናመሰግናለን::
Ekram – إكرام 🇪🇹🇸🇦🇦🇪🖤 (@bintwollo) 's Twitter Profile Photo

አልሐምዱሊላህ።ምስጋና ለአላህ ይገባው ሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስአበባ ስታዲየም ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው አለምአቀፍ የቁርአን ሒፍዝ እና አዛን ውድድር በሰላም ተጠናቋል።🇪🇹❤️

አልሐምዱሊላህ።ምስጋና 
ለአላህ ይገባው

ሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስአበባ ስታዲየም  ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው አለምአቀፍ  የቁርአን ሒፍዝ እና አዛን ውድድር በሰላም ተጠናቋል።🇪🇹❤️
መጅሊስ (@eiasc1) 's Twitter Profile Photo

የአለም አቀፍ የቁርአን ውድድር የመዝጊያ መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ከዛሬው ትእይንቶች በከፊል

የአለም አቀፍ የቁርአን ውድድር የመዝጊያ መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ከዛሬው ትእይንቶች በከፊል
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

የቀኑ በጎ ዜናዎች! ሀ)ፈረንሳይ በአማራ ክልል በጦርነቱ ለወደሙ የጤና ተቋማት ማቋቋሚያ የ1.5 ሚሊዮ ዩሮ ድጋፍ አደረገ ለ) #ኢትዮጵያ|ና ጣሊያን የ22 ሚሊ ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ ሐ)አለም አቀፍ የሂፍዝ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሄደ

Ekram – إكرام 🇪🇹🇸🇦🇦🇪🖤 (@bintwollo) 's Twitter Profile Photo

አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን 🤲🏽🇪🇹❤️ የተፍሲሩ አባት ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የደስታ እንባ

አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን  🤲🏽🇪🇹❤️

የተፍሲሩ አባት 
ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ
የደስታ እንባ
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ በሦስት አመት ውስጥ 3230 የቴሌቪዥን ክርክር ተደርጓል። በዲጂታል ዲፕሎማሲ መንገድ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበት አስገራሚ ስራ ነው። ይህ ወደ ብር ወይም ዶላር ቢመነዘር ወደር የለም። ኢትዮጵያ ግን በዶላርና በብር አትገኝም።

የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ በሦስት አመት ውስጥ 3230 የቴሌቪዥን ክርክር ተደርጓል። በዲጂታል ዲፕሎማሲ መንገድ ኢትዮጵያ ያሸነፈችበት አስገራሚ ስራ ነው። ይህ ወደ ብር ወይም ዶላር ቢመነዘር ወደር የለም። ኢትዮጵያ ግን በዶላርና በብር አትገኝም።
Samira Kedir (@samirakader8) 's Twitter Profile Photo

ይችልጅ ያገባ አላህ የወደደው ነው በሳል ነች ሁሌም ትክክል ነች አትዋዥቅም እኔ አንዳድ ቃላቶቿን ስሰማ ደነግጣለው ውስጤ ያለውን ነው የምትናገረው ማሻአላህ ኤርትራ እራቁታቸውን የሄዱትን ወድሞቼን ያለበሰች እንባቸውን ያበሰች ጀግና ነች🇪🇷❤️🇪🇹🙏

Journalist world (@journalistworl4) 's Twitter Profile Photo

ሰበር!! በአዲስ አበባ ሰልፍ ሊካሄድ ነው!! የትግራይ ተወላጅ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ደስታቸውንና ድጋፋቸውን በሰልፍ ለመግለፅ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

ሰበር!!
በአዲስ አበባ ሰልፍ ሊካሄድ ነው!!
የትግራይ ተወላጅ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ደስታቸውንና ድጋፋቸውን በሰልፍ ለመግለፅ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
Ibrahim Osman (@harlla6th) 's Twitter Profile Photo

በደቡብ ክልል በሀድያ እና በስልጤ ዞን ድንበር በሚገኘው በሊሙ ወረዳ በጭንጎ ቀዴ ቀበሌ የአክፍሮት ሀይላት በዓልን ሽፋን በማድረግ በቀበሌው ባሉ ሙስሊሞች ላይ ትንኮሳ እና ጥቃት አድርሰዋል:: ብታርፉ ይሻላችኀለ!

በደቡብ ክልል በሀድያ እና በስልጤ ዞን ድንበር በሚገኘው በሊሙ ወረዳ በጭንጎ ቀዴ ቀበሌ የአክፍሮት ሀይላት በዓልን ሽፋን በማድረግ በቀበሌው ባሉ ሙስሊሞች ላይ ትንኮሳ እና ጥቃት አድርሰዋል::
ብታርፉ ይሻላችኀለ!