Alemudin Mustefa 🇪🇹
@alemudin0
Journalist
ID: 2223016542
30-11-2013 12:27:17
747 Tweet
1,1K Followers
75 Following
Istanbul ላይ የጨወታው መጠናቀቂያ ፊሽካ በተነፋበት ቅስበት ሁለቱም ቡድኖች በእንባ ፊቶቻቸው ረጠቡ:: የደስታ እና የሀዘን እንባ:: የፔፕ ጋርዲዮላው Manchester City ኢንተርን 1-0 አሸነፎ ዋንጫውን ከፍ አደረገ:: ድብልቅልቅ ያለ ስሜት በስታንቡል:: እግርኳስ!
ጌችም "ሂሳብ እናወራርዳለን" የሚለውን ነገር ትቶ እነ አገኘሁም የቴዎድሮስን ፅዋ ካልጠጣን ከሚለው ሀሳብ ተላቀው ለሰላም በጠረዼዛ ዙሪያ መቀመጥ እጅጉን የሚያስደስት ነው:: የፕ/ት Getachew K Reda የባህርዳር ጉዞ ስኬታማ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ::