shemse mudsir (@mudsirshemse) 's Twitter Profile
shemse mudsir

@mudsirshemse

ID: 3246809669

calendar_today11-05-2015 21:14:23

47 Tweet

285 Followers

335 Following

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

በባህላችን የተመረቀ ሰው ለበጎ የተጠራ ነው። እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው። ፈጠራን ለማቀላጠፍ፣ ለማኅበረሰብ ተግዳሮቶች መፍትሔዎችን ለማግኘት እና ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን ለመሆን።

በባህላችን የተመረቀ ሰው ለበጎ የተጠራ ነው።  እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው። ፈጠራን ለማቀላጠፍ፣ ለማኅበረሰብ ተግዳሮቶች መፍትሔዎችን ለማግኘት እና ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን ለመሆን።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

As many graduate from their studies this season, the task each graduate is called upon is to be pillars of #Ethiopia’s development. To innovate, to find solutions to societal challenges and become beacons of hope for many.

Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

ሰበር!! በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ፆረና አቅራቢያ በርካታ ወጣቶችን በማስታጠቅ ኤርትራን በወረራ ተቆጣጥሮ የባህር በር ለማስከፈት በዝግጅት ላይ የነበረ የህወሓት ሀይል ላይ የኤርትራ መካናይዝድ ጦር በወሰደበት እርምጃ ወራሪው ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።

ሰበር!!
በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ፆረና አቅራቢያ በርካታ ወጣቶችን በማስታጠቅ ኤርትራን በወረራ ተቆጣጥሮ የባህር በር ለማስከፈት በዝግጅት ላይ የነበረ የህወሓት ሀይል ላይ የኤርትራ መካናይዝድ ጦር በወሰደበት እርምጃ ወራሪው ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
shemse mudsir (@mudsirshemse) 's Twitter Profile Photo

አልሃምድሊላ ለታላቁ ለረመዳን ወር ላደረሰን በረመዳን ወር ከሚጠቀሙበት ሰዎች ያርገን

Middle Path (@middlepaz) 's Twitter Profile Photo

የፊታችን ጁሙዓ በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ እና በክልል ደግሞ በማእከላዊ በሆኑ መስጂዶች ላይ ተሰባስበን የመስገድ እና በቀኑም ለችግረኞች በነፍስ ወከፍ የአንድ ብር ሰደቃ... fb.me/3P2d49wPI

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

በመጀመርያ እንደዚህ አይነት ቪድዪ ፖስት ስላረኩኝ አውፍ በሉኝ ሁሉም ይህን ጉድ አይቶ እንዲማርበት ብዪ ነው ያአላህ አንተው ጠብቀን ይህ ነገር የተከሰተው ኬንያ ውስጥ ነው... fb.me/3vethzgjb

teman ahmed (@tem33456) 's Twitter Profile Photo

"የእውቀት መጀመሪያው •• -ዝምታ- ከዚያም -ማዳመጥ - ከዚያም - መያዝ (መሐፈዝ ) -ከዚያም - መስራት -ከዚያም - ማሳወቅ ነው!!" ⇄ፉደይል ብን ዒያድ

Dereje G (@idereje) 's Twitter Profile Photo

የሚበር አህያ ቀንድ ያለው ዝንጀሮ ሳር የሚግጥ ድመት የሚራገጥ ዶሮ እንቁላል ጣይ በሬ የሚያገሳ ጉንዳን መልዕክት አድራሽ ቁራ የሚታዘል ዝሆን የጃርት ጎረቤት የሚጥሚጣ ገንፎ ቀለም አልባ ምስል ይህ ነው የኛ ኑሮ