Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile
Frena Worku

@frena_love

ID: 2894755268

calendar_today09-11-2014 13:17:06

1,1K Tweet

4,4K Followers

0 Following

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

ኡስታዝ ዐብድ ቢን ሑመይድ: አስር ብስራቶች ፈጅር ሶላትን በጀማዓ ለሰገደ ሰው። እነዚህ ብስራቶችን አንብቦ የፈጅር ሶላት የሚያመልጠው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም❗ ▪ ብስራት ①... fb.me/ShmHl9Eo

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

ኢስላማዊ እውነታ: በከሰል ጭስ ሳያውቁት ህይወትዎን ሊያጡ እንደሚችሉ ያውቃሉ? (ዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ወቅቱ የክረምት ወራት ነው ፡፡ የሚሞቅ ልብስ መልበስ፤ ሞቅ ያለ ጫማን... fb.me/6tQYCEXCa

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

★ ምስጋና ለሱ ብቻው ! ★ *አዎ ሰማያትንና ምድራትን አስውቦ የፈጠረ ጀሊሉ አላህ ይመስገን *አዎ የሰው ልጅን አሳምሮ ከፍጥረታት ሁሉ አልቆ ለፈጠረ አላህ ወደር የሌለው... fb.me/7aC8xRlww

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

አንድ ትልቅ አዛውንት ስለምኞቱ ሲናገር እንዲህ ይለናል‥ –––––––––––––––---— ⇘ ትምህርቴን ጨርሼ መመረቅ ተመኘሁ እንደተመኘሁትም ተመረቅኩኝ ⇘ ህይወት በብቸኝነት... fb.me/3WPN7v5oy

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

*🔘ስልክ አይቆጥርም ማለት* *ጊዜ አይቆጥርም* *ማለት አይደለም❗* 🔸ብዙ ሰዎች ስልክ በነጻ ወይም በቅናሽ የሚደወልባቸው አጋጣሚዎችን ሲያገኙ ያለ የሌለውን እያወሩ... fb.me/CQHNAeZ6

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

💜 አንዲት እናት ወደ አንድ ሸይኽ ፈትዋ ለመጠየቅ ትመጣና ለሸይኹ " ሸይኽ ሆይ የልጆቼ እንቅልፍ በጣም ከባድ ነው ፣ ለፈጅር ሰላት እነሱን መቀስቀስ ደከመኝና ምንድነው... fb.me/8HZsLTpAO

Frena Worku (@frena_love) 's Twitter Profile Photo

ሁሌም ለሰዎች መልካምን አድርግ መልካም ካደረክላቸው ሰዎች ግን ምላሻቸው ምን እንደሚሆን ስለማታውቅ መልካምን አትጠብቅ መልካምን ስታደርግ ለሰዎች ብለህ ሳይሆን ለአላህ ብለህ... fb.me/8da65UfYd