Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile
Mohammed Hassen

@mohas0

There would never be either prosperity or development at the expense and plight of the people of #Amhara.
Never!
facebook.com/mohhas30

ID: 1263994326654291973

calendar_today23-05-2020 00:45:55

15,15K Tweet

5,5K Followers

540 Following

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ እንደ ሰደድ እሳት እየሰፋ ነው የሚል ቪዲዬ ለቀው ድቤ ይደልቃሉ! Ok! ኮሎኔሉን አፋሕድን ከድተው የአማራ ፋኖ በወሎ የተቀላቀሉ ፋኖዎች ቪዲዬ ሲመጣ አይ እነሱማ በግድ ታፍነው ነው 🤷 Then What is the purpose of your video? እኛን ብቻ ስሙን?

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አስክንድር ለአማራ ህዝብ ከማንም በላይ ህይወቱን ሙሉ ታግሏል ሲሉ ለኛ ትዝ የሚለን የአማራ ህዝብ የፖለቲካ ድርጀቶች የነበሩት መአህድ፣መኢአድ መሰል ድርጅቶች እንዴትና ለምን ፈረሱ የሚለው ነው!

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አማራ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንነቱ ለመታገል የትጥቅ ትግል በጀመረበት ትግል ውስጥ የትግሉን ማሰናከያ የመጀመሪያውን እሾህ በፋኖዎች ትግል ውስጥ የተከሉት እስክንድር ነጋ , ጌታ አስራደ /Geta Asrade , Mesganaw Andualem , Ethio Segenet Media ናቸው ብለን መዝግበናቸዋል!

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

የፋኖዎች ትግል:– A one–sided story~አይደለም። አንድን ወገን ይዘህ ስትሳድብ፣ስትራገም፣ስም ስትለጥፍና ስትዘረጥጥ ከሌላኛው ወገን ሊመጣ ስለሚችለው መልስ ራስህን ማዘጋጀት ነበረብህ! Did you anointed by high force to be the only voice in the struggle?

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

በፋኖዎች ትግል ውስጥ ያለውን የሁሉንም ችግር ሰምቶና አዳምጦ በገለልተኛነት የመፍትሄ ሀሳብ ይዞ ለሚመጣ ሰው ትልቅ አክብሮት አለን! አንድ ወገን ላይ ተቸክለህ አይ እክሌ እንዲህ አይመስለኝም ነበር፣አይ እከሌ ጎጤ ሆነ ብትል የሚሰማህ የለም!

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

ስለ አፋሕድና እስክንድር ሲወራ እንዴት ትግሉ ውስጥ መሬት ላይ ያለ ድርጅትና ግለሰብ ይወቀሳል፣ ይከሰሳል ይባላል! እነ ምሬ ወዳጆ፣እነ ዘመነ ካሴ በሰማይ ላይ የሚበሩ ፋኖዎች ነበሩ እንዴ?

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

ከአፋሕድና እስክንድር አደረጃጀቶች ውጪ ያለውን የፋኖ ሀይሎች አደረጃጀቶች በብአዴንነትና አለፍ ሲልም በወያኔነት እየከሰሱ እስክንድር ነጋ የስም ማጥፋት ዘመቻ ደርሶበታል ማለት ~ gibberish ~ የሆነ ነገር ማለት ነው።

Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድን በፈለጋችሁት ልክ አቆንጅታችሁ ካቀረባችሁበት መለኪያ በሚልቅ መልኩ የትግሉ ተስፋም በነኚህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ትከሻ ላይ አለ!

አፋሕድን በፈለጋችሁት ልክ አቆንጅታችሁ ካቀረባችሁበት መለኪያ በሚልቅ መልኩ የትግሉ ተስፋም በነኚህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ትከሻ ላይ አለ!
Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

አርበኛና ደራሲ አሰግድ መኮንን ያስባለው አካል ዛሬ ሌሊት አርበኛ ተስፋዬ መካሻን ምን አደረጋቸው ብለህ ጠይቅ! እስክንድር ሆይ? የስራህን ይስጥህ!

አርበኛና ደራሲ አሰግድ መኮንን ያስባለው አካል ዛሬ ሌሊት አርበኛ ተስፋዬ መካሻን ምን አደረጋቸው ብለህ ጠይቅ! እስክንድር ሆይ? የስራህን ይስጥህ!
Mohammed Hassen (@mohas0) 's Twitter Profile Photo

We are going to a month break of self reflection of our spiritual life during the month of RAMADAN! RAMADAN 💝💝💝 MUBAREK! Yo-Gi (ዮሴፍ) ~ enjoy the platform. I hope you will bring peace and stability to the struggle .

We are going to a month break of self reflection of our spiritual life during the month of  RAMADAN! 
RAMADAN 💝💝💝 MUBAREK! 

<a href="/Yo_Gi_ETUK/">Yo-Gi (ዮሴፍ)</a> ~ enjoy the platform. 
I hope you will bring peace and stability to the struggle .