ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile
ጌታ አስራደ /Geta Asrade

@geta_asrade_

Dedicated Advocate for the Rights and Freedom of the Amhara People.
Head of the Political Department of the AFPO.
Former Researcher at University of Gondar.

ID: 1597726892026892288

calendar_today29-11-2022 22:59:53

15 Tweet

1,1K Followers

131 Following

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

ለአማራነት የተከፈለ ውድ ዋጋ፣ ታጋይ ያልፋል ትግል ይቀጥላል! ሀገር ሰሪው ታላቁ የአማራ ሕዝብ በዚህ ዘመን የገጠመው ጠላት፡- በኢትዮጵያ ስም ጦር አደራጅቶ፣ ባጀት መድቦ፣ ሠራዊት መልምሎ፣ ቁጥራቸው የበዛ ከባድና ቀላል መሣሪያዎችን ደግኖ፣

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

AFPO Response to U.S. 2024 Human Rights Report on Ethiopia Date: August 14, 2025 Organization: Amhara Fano People’s Organization (AFPO) The Amhara Fano People’s Organization (AFPO) welcomes the balanced tone and credible sourcing of the U.S. Department of State’s 2024 Human

AFPO Response to U.S. 2024 Human Rights Report on Ethiopia
Date: August 14, 2025
Organization: Amhara Fano People’s Organization (AFPO)

The Amhara Fano People’s Organization (AFPO) welcomes the balanced tone and credible sourcing of the U.S. Department of State’s 2024 Human
ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ድምፅ፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ

የአማራ ፋኖ ድምፅ፣

አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ
ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

ድርጅታችን አፋሕድ፣ በፖለቲካ መምሪያው በኩል በአማራ ፋኖ ትግል ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የአማራ ፋኖ ድምፅ የተሰኘ የበይነ መረብ ጋዜጣ ማስተዋወቁ ይታወሳል፡፡ ድርጅታችን፣ በዚሁ የበይነ መረብ ጋዜጣው፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ ቁጥር 2

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ ዋና መሪ አርበኛ እስክንድር ነጋ ያስተላለፈው የአዲስ አመት መልእክት፣ የአዲሱ ዓመት የፋኖ አንድነት ቃል ኪዳናችን!! የአማራ ሕዝብ ባልተማከለ መልኩ የጀመረውን ፀረ-ጄኖሳይድ የሕልውና ትግል፣ በ2017 መባቻ  በ“አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት"

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

የድርጅታችን አፋሕድ የአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን አስተላልፏል፦ 2018 ዓ.ም የተስፋ ዓመት ነው የሚለው የድርጅታችን መልዕክት አፋሕድ የአዲሱን ዓመት ኃላፊነቱን እና ግዴታውን በቃል ኪዳን ማሰሩን አረጋግጧል። በትግሉ ውስጥ በቀጥታ

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ትልቅ ደግ አባት አጡ!! የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የፈጠረብን ሀዘንና ድንጋጤ ትልቅ ባዶነት እንዲሰማን ቢያደርግም በክርስቲያን እና በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል የሰላም እና የአንድነት ትሩፋት ሌጋሲያቸውን ግን

ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ትልቅ ደግ አባት አጡ!!

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የፈጠረብን ሀዘንና ድንጋጤ ትልቅ ባዶነት እንዲሰማን ቢያደርግም በክርስቲያን እና በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል የሰላም እና የአንድነት ትሩፋት ሌጋሲያቸውን ግን
ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ህዝብ በዘር አጥፊ ወንጀለኞች ከተፈተነባቸው ቀናቶች መካከል ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም ዋነኛ ተጠቃሽ ነው፤ የ"ጥቅምት 30" የማይካድራ ሰማዕታትን ስናስብ በዓለማችን ከታዩት ዓይነተ ብዙ ግዘፍ የሚነሱ ጭፍጨፋዎች አኳያ ነው። ባለፉት አንድ መቶ