Kaluale (@kaluale7) 's Twitter Profile
Kaluale

@kaluale7

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና (ሰቆ. ኤር. 3 ÷ 22)

ID: 720845046342287360

calendar_today15-04-2016 05:23:46

808 Tweet

58 Followers

57 Following

Ethio-American Development Council (EADC) (@ea_devcouncil) 's Twitter Profile Photo

"አባዬ የኛ ቤት መቼ ነው የሚፈርሰው?!" አለችኝ አለ ዛሬ በስራ ምክንያት ያገኘሁት አንድ የቆዬ ወዳጄ። የሚኖረው ጣፎ ከተማ ሲሆን ቤታቸው ከዛሬ ነገ አፈረሱት እያሉ ዶዘር በመንገድ ባለፈ ቁጥር ልጆቹ ቤታችን መቼ ነው የሚፈርስብን እያሉ ማታ ማታ

"አባዬ የኛ ቤት መቼ ነው የሚፈርሰው?!" አለችኝ አለ ዛሬ በስራ ምክንያት ያገኘሁት አንድ የቆዬ ወዳጄ።

የሚኖረው ጣፎ ከተማ ሲሆን ቤታቸው ከዛሬ ነገ አፈረሱት እያሉ ዶዘር በመንገድ ባለፈ ቁጥር ልጆቹ ቤታችን መቼ ነው የሚፈርስብን እያሉ ማታ ማታ
Kaluale (@kaluale7) 's Twitter Profile Photo

"ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም። ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም። ፈረስም ከንቱ ነው ፥ አያድንም ፤ በኃይሉም ብዛት አያመልጥም።" መዝሙረ ዳዊት ፴፪ ፥ ፲፮ - ፲፯

"ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም። ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም። ፈረስም ከንቱ ነው ፥ አያድንም ፤ በኃይሉም ብዛት አያመልጥም።" መዝሙረ ዳዊት ፴፪ ፥ ፲፮ - ፲፯
Kaluale (@kaluale7) 's Twitter Profile Photo

አባቶቻችንን የረዳ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን🙏 ዘላለማዊ ክብር አገር ላቆዩልን ጀግኖች #ዓድዋ #ምንልክ #ጣይቱ #የምንልክ_ተስፋው_እግዚአብሔር_ነው

አባቶቻችንን የረዳ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን🙏
ዘላለማዊ ክብር አገር ላቆዩልን ጀግኖች

#ዓድዋ
#ምንልክ
#ጣይቱ
#የምንልክ_ተስፋው_እግዚአብሔር_ነው
Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

Stop 🛑 the persecution of the #Ethiopia-n Orthodox Church and the violence against Orthodox Christians. 2/2 #EOTCunderAttack #OrthodoxUnderAttack

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

በቃ ዝም ነው..? ስንታየሁ ቸኮልን የበረሃ እራት አድርጎ ዝም ነው..? 😭 አባቶች ምነው ስለ ወንጌሉ ሲል ለታሰረ ለተንገላታ ዝም ነው መልሳችሁ ..? በጣም ያሳዝናል..! ኦርቶዶክሳዊያን እና ሰፊው ህዝብ ሆይ የዚህ ልጅ እንኳን ከፍለችሁ ቆጥራችሁ

በቃ ዝም ነው..? ስንታየሁ ቸኮልን የበረሃ እራት አድርጎ ዝም ነው..? 😭

አባቶች ምነው ስለ ወንጌሉ ሲል ለታሰረ ለተንገላታ  ዝም ነው መልሳችሁ ..? በጣም ያሳዝናል..! 

ኦርቶዶክሳዊያን እና ሰፊው ህዝብ ሆይ የዚህ ልጅ እንኳን ከፍለችሁ ቆጥራችሁ
Kaluale (@kaluale7) 's Twitter Profile Photo

ለእጆቹና ለእግሮቹ ችንካሮች ሰላምታ ይገባል ለሕማሙ ሰላምታ ይገባል፤ ለሞቱም ሰላምታ ይገባል... ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

ለእጆቹና ለእግሮቹ ችንካሮች ሰላምታ ይገባል ለሕማሙ ሰላምታ ይገባል፤ ለሞቱም ሰላምታ ይገባል...
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
mohammed ahmed (@mohammed222022) 's Twitter Profile Photo

Billene ቢልለኔ Aster Seyoum :While #Ethiopia still getting back from the war & searching huge fund for #war affected citizens,in which planet are living Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 's so called advisors watching while a new evicted & homles [IDP] pilling up daily ? CC @BirhanuLenjiso Habtamu Itefa Geleta, PhD Neamin Zeleke

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

D. Tefera Much has been covered by journalists about the the unjust & inhumane evictions and resultant displacement. Instead of the propaganda , it is fitting to read a report by EHRC. And come to a judgment, if one has a conscience left . ehrc.org/%E1%89%A0%E1%8…

Tesfa Tefera (@timothy_tefera) 's Twitter Profile Photo

መጋቢት ፳፱ እንኳን አደረሰን🙏 በዚህች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የከበረ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል #የምስራች የነገረበት ድኃነትን የተመላች ታላቅ በዓል ናት።

መጋቢት ፳፱ እንኳን አደረሰን🙏
በዚህች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የከበረ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል #የምስራች የነገረበት ድኃነትን የተመላች ታላቅ በዓል ናት።
Antonio Mulatu (@anton_i9) 's Twitter Profile Photo

ጸሎት ሐሙስ፣ ኅጽበተ እግር፣ የምሥጢር ቀን! ‹‹ይህ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ የሚቈረሰው ሥጋዬ ነው፡፡ እንካችሁ ብሉ፡፡ ይህ ስለ እናንተ ነገ በመስቀል ላይ የሚፈስ ደሜ ነው፤ ከእርሱም ጠጡ››

ጸሎት ሐሙስ፣ ኅጽበተ እግር፣ የምሥጢር ቀን!

‹‹ይህ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ የሚቈረሰው ሥጋዬ ነው፡፡ እንካችሁ ብሉ፡፡ ይህ ስለ እናንተ ነገ በመስቀል ላይ የሚፈስ ደሜ ነው፤ ከእርሱም ጠጡ››
ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት (@hamereberhan) 's Twitter Profile Photo

ንግባእኬ ኅበ ጥንተ ነገር” ከዚህ ዘመን ትውልድ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የተበረከተ ታላቅ ገጸ በረከት ከወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረውን የአራቱ ወንጌላውያን የብራና ወርቅ ወንጌል በጋራ ሆነን ለእናት ቤተክርስቲያናችን አበርክተናል።

ንግባእኬ ኅበ ጥንተ ነገር”
ከዚህ ዘመን ትውልድ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የተበረከተ ታላቅ ገጸ በረከት
ከወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረውን የአራቱ ወንጌላውያን የብራና ወርቅ
ወንጌል በጋራ ሆነን ለእናት ቤተክርስቲያናችን አበርክተናል።
Kaluale (@kaluale7) 's Twitter Profile Photo

ሰው የመሆንና ሰው ያለመሆን ማሳያው ሰው ማለት እንዲህ ነው ሰው ሰው የሚሸት በተቃራኒው እኛ ሀገር የሰዎች ቤት በማንነታቸው ብቻ እንዲፈስ ይደረጋል

ቅድስት (@kidis_t) 's Twitter Profile Photo

iotaethio.org/clicktotweet/ The master church scholar Hailemariam Zewdu, a staunch opponent of lawless and non-canonical acts of ordination, has been abducted from his home by government security forces earlier today. #HandsOffEOTC

Tesfa Tefera (@timothy_tefera) 's Twitter Profile Photo

"ለኃጢአት ሞተን በጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ።"  ፩ኛ ጴጥ ፪÷፳፬ #ዕለተ_ዓርብ #የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና!

"ለኃጢአት ሞተን በጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ።"  ፩ኛ ጴጥ ፪÷፳፬

#ዕለተ_ዓርብ
#የዕለተ_ዓርብን_ውለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና!
YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሰን 💒ደብረ ቁስቋም በደቡብ ግብፅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ደብረ ቁስቋም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲሁም ቅዱስ ዮሴፍንና ቅድስት ሰሎሜን ይዛ ከስደት ሲመለሱ ያረፉበት ቦታ ነው፡፡ ❤️

እንኳን አደረሰን 💒ደብረ ቁስቋም በደቡብ ግብፅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ደብረ ቁስቋም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲሁም ቅዱስ ዮሴፍንና ቅድስት ሰሎሜን ይዛ ከስደት ሲመለሱ ያረፉበት ቦታ ነው፡፡ ❤️