YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile
YORDANOS

@iamyordanoss

እስከ መቃብር ድረስ የወደደን አምላክ! ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።🤍
Ethiopian Orthodox ✝️
፲፮

ID: 1359536988

linkhttp://www.instagram.com/iamyordanoss/ calendar_today17-04-2013 14:26:16

2,2K Tweet

412 Followers

92 Following

YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

እንኳን አደረሰን 💒ደብረ ቁስቋም በደቡብ ግብፅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ደብረ ቁስቋም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲሁም ቅዱስ ዮሴፍንና ቅድስት ሰሎሜን ይዛ ከስደት ሲመለሱ ያረፉበት ቦታ ነው፡፡ ❤️

እንኳን አደረሰን 💒ደብረ ቁስቋም በደቡብ ግብፅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ደብረ ቁስቋም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲሁም ቅዱስ ዮሴፍንና ቅድስት ሰሎሜን ይዛ ከስደት ሲመለሱ ያረፉበት ቦታ ነው፡፡ ❤️
Najat Jesus (@najatjesus) 's Twitter Profile Photo

Departure of Saint Hannah On this day, the pious and righteous St. Hannah, the mother of our Lady, the holy virgin St. Mary, the Mother of God, departed. This holy woman was the daughter of Matthan, the son of Levi, the son of Melki, who was a descendant of Aaron the priest.

Departure of Saint Hannah

On this day, the pious and righteous St. Hannah, the mother of our Lady, the holy virgin St. Mary, the Mother of God, departed. This holy woman was the daughter of Matthan, the son of Levi, the son of Melki, who was a descendant of Aaron the priest.
YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

የቀጠር ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን gofund.me/5f7b807b

YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

ኪዳነ ምህረት እናቴ የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ከጥፍት ሁሉ አድኚኝ ያላንቺ ማዳን የሚችል የለምና። መልክአ ኪዳነ ምሕረት

ኪዳነ ምህረት እናቴ

የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ከጥፍት ሁሉ አድኚኝ ያላንቺ ማዳን የሚችል የለምና።
                           መልክአ ኪዳነ ምሕረት
반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

+++ በአምላካችን፡ፊት፡ራሳችንን፡እናዋርድ፡ዘንድ፥ከርሱም፡የቀናውን፡መንገድ፡ለእኛና፡ለልጆቻችን፡ለንብረታችንም፡ዅሉ፡እንለምን፡ዘንድ፡በዚያ፡በአህዋ፡ወንዝ፡አጠገብ፡ጾም፡ዐወጅኹ።+++ ~ ዕዝ ፰:፳፩

+++ በአምላካችን፡ፊት፡ራሳችንን፡እናዋርድ፡ዘንድ፥ከርሱም፡የቀናውን፡መንገድ፡ለእኛና፡ለልጆቻችን፡ለንብረታችንም፡ዅሉ፡እንለምን፡ዘንድ፡በዚያ፡በአህዋ፡ወንዝ፡አጠገብ፡ጾም፡ዐወጅኹ።+++
~ ዕዝ ፰:፳፩
YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

የጽዮን ደጆች ቅኔን ተሞሉ ለድንግል ክብር እልል እያሉ እንደ ነጭ እንቁ የሚያበራ አርፈናል ስሟን ስንጠራ 🤍 አሁንም እመቤቴ ቤተክርስቲናችን ላይ ከመጣብን ፈተና ታሳርፈን 🙏🏾

የጽዮን ደጆች ቅኔን ተሞሉ
ለድንግል ክብር እልል እያሉ 
እንደ ነጭ እንቁ የሚያበራ 
አርፈናል ስሟን ስንጠራ 🤍

አሁንም እመቤቴ ቤተክርስቲናችን ላይ ከመጣብን ፈተና ታሳርፈን 🙏🏾
Zealous Seraphim ☦️ 📿🇺🇸 (@zealousseraphim) 's Twitter Profile Photo

It has been said by some that our Guardian Angels are shy and gentle creatures who are very saddened when we sin This is probably why our prayers to our Guardian Angel are asking them to forgive us We often forget this friend God has given us, let’s try to always remember

It has been said by some that our Guardian Angels are shy and gentle creatures who are very saddened when we sin

This is probably why our prayers to our Guardian Angel are asking them to forgive us

We often forget this friend God has given us, let’s try to always remember
YORDANOS (@iamyordanoss) 's Twitter Profile Photo

ኅዳር ፳፱ ቅዱሳን ሰማዕታት 🕯️ አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም : ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሱ ሞተ መሪረ በእንተ መንግስተ ሰማያት ተሣሃለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ ሰአሊ ለነ ቅድስት ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ

ኅዳር ፳፱ ቅዱሳን ሰማዕታት 🕯️
አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም : ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሱ ሞተ መሪረ በእንተ መንግስተ ሰማያት ተሣሃለነ በከመ ዕበየ  ሣህልከ 
 ሰአሊ ለነ ቅድስት
      ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ
반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

+++ ርሱ፡ግን፡ስለ፡መተላለፋችን፡ቈሰለ፥ስለ፡በደላችንም፡ደቀቀ፤የደኅንነታችንም፡ተግሣጽ፡በርሱ፡ላይ፡ነበረ፥በርሱም፡ቍስል፡እኛ፡ተፈወስን።+++ ~ኢሳ ፶፫:፭ #ዕለተ_ዓርብ ✝️❤🙏

+++ ርሱ፡ግን፡ስለ፡መተላለፋችን፡ቈሰለ፥ስለ፡በደላችንም፡ደቀቀ፤የደኅንነታችንም፡ተግሣጽ፡በርሱ፡ላይ፡ነበረ፥በርሱም፡ቍስል፡እኛ፡ተፈወስን።+++
~ኢሳ ፶፫:፭
#ዕለተ_ዓርብ ✝️❤🙏
Zealous Seraphim ☦️ 📿🇺🇸 (@zealousseraphim) 's Twitter Profile Photo

It’s absolutely insane how merciful and loving God is So many times I could have been left in my sins, but God in His goodness alone had other plans. I won’t lie to you, there were so many times in my past where “Zealous Seraphim” could have been no more. I don’t deserve the

It’s absolutely insane how merciful and loving God is

So many times I could have been left in my sins, but God in His goodness alone had other plans. 

I won’t lie to you, there were so many times in my past where “Zealous Seraphim” could have been no more. 

I don’t deserve the
Les Misérables (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

“እመቤቴ ሆይ በዓለም ላይ እንዳንቺ ያለ ንጹሕ እንደ እኔም ያለ ኃጢአተኛ የለምና እርጂኝ።” ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

“እመቤቴ ሆይ በዓለም ላይ እንዳንቺ  ያለ ንጹሕ እንደ እኔም ያለ ኃጢአተኛ የለምና እርጂኝ።”

   ~ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

“who through faith conquered kingdoms, administered justice, and gained what was promised; who shut the mouths of lions,”Heb 11:33. The blessing of Righteousness St Teklehaymanot be with us all Amen !

“who through faith conquered kingdoms, administered justice, and gained what was promised; who shut the mouths of lions,”Heb 11:33. 

The blessing of Righteousness St Teklehaymanot be with us all Amen !