አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile
አgoቴ

@k42812568

Tagaiy

ID: 1622746153061167105

calendar_today06-02-2023 23:56:59

170 Tweet

180 Followers

379 Following

ወማ ጉራጌ ነኝ :: (@timeisg22915222) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ በታሪኩ ገጥሞት የማያውቅ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል በኢትዮጰያ ሀገር መንግስት የራሱ አሻራ ያኖር የሀገር መስርት የሆነ ህዝብ መሪ እና እርኛ አጥቶ እንዲህ ሲቅበዘበዝ ሲበትን ሲገደል ማየት በጣም ያማል ያስለቅሳል !!

Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ሆይ አሁንስ ምን ተሰማህ ? መፍቴውስ ምን እንደሆነ ግልፅ ሆነልህ ? መንግስት የጉራጌ አቅም ለማዳከም በየ ጊዜው የሚሰጥህ አጀንዳ ወደ ጎን አድርገህ በማንነትህ ላለመሞት አንድ ሆነህ አምርረህ እስከ አልታገልክ ድረስ። ገና ምን አይተህ 😭💔

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

አብይ አህመድ ድንክ ነው አብይ አህመድ ቂመኛ ነው አብይ አህመድ ለሰው ልጅ ቅጣት ያህል የመረይጨነቅ አረመኔ ነው ይህ ግለሰብ ከኢትዮጵያ ምድር መንቀል ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው ኢትዮጵያዊያን ተሰባሰቡ ተደማመጡ ተደራጁ ::

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ክልል ቢሆን መወጣት የማይችለው ችግር ውስጥ ይገባል ለዚህ ነው አመራሮቹ ከወዲሁም እንዲደናቀፍ ያደረጉት ክልል ስትሆን ከፍተኛ የሰው ሀይል ያስፈልግሀል ስለዚ የትኛው ጉራጌ ነው ወደ ጉራጌ ቄዬው ሄዶ የሚሰራው አቶ እርስቱ አለንልህ

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ክልል ነው ይላሉ እስቲ መማር የተከለከሉ ጉራጌዎች መጀመሪያ ይፈቀድላቸው ስትል አንተ ካድሬ አንተ ተላላኪ ይሉሀል እመኑኝ ጉራጌ በክልል አደለ በወረዳ ደረጃ መዋቀር የለበትም

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

ኢና ሊላ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!! አላህ የሸሂድነት መአረግ ይሸልማቸው ከነ ሀምዛና ,ኦመር ይቀስቅሳቸው ::

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

The master plan problem of Wolkite city is surprising We don't understand how far the Oromia government will go, but the Oromo politicians are saying that Wolkite belongs to us.

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አቅሙ እናውቀዋለን አደለም ሀገር ሰፈር የመጠበቅ አቅም የለውም በትግራዩ ጦርነት አየናቸው ሁሉም ሲማረኩና ሲፍለሰለሱ ኢትዮጵያ መከላከያ ጦር የላትም ከፈረሰ ቆየት ብለዋል

Ekram – إكرام 🇪🇹🇸🇦🇦🇪🖤 (@bintwollo) 's Twitter Profile Photo

Video like this 🔻 show how the police were acting toward unarmed civilians ተቃውሞ የለም ሰግዳችሁ ወደ ቤት ተመለሱ ሰላሉ አባቶች ህዝበ ሙስሊሙ ሶላቱን ሰግዶ በሰላም ወደቤቱ ሲመልስ በዚ መልክ ነበር ፖሊሶች ድንጋይ በመወርወር ፀብ የጀመሩት ከድንጋይ

ልጅ ፈድሉ~Lij fedlu (@lijfedlu) 's Twitter Profile Photo

የአምባገነኑ መሪ የአዲስ አበባ የፌድራል ፖሊሶች በመስሊሙ ሰላማዊው አማኝ ህዝብ ላይ እያደረጉት ያለው የጭካኔ የእስላም ጠልነት ጥግ እዩ እውነታው ለእናንተ እተዋለሁኝ

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህዝብ በቀላሉ ሚነዳ ህዝብ ስለሆነ መሪዎች እንደ ህፃን ይጫወቱበታል አብይ እየገደለህም መቶ ሲታረቅህ ትመርቀዋለህ ነብይ ነው ይባላል እንደ ሊጥ ጠፍጥፎ ጋገረን

አgoቴ (@k42812568) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ለመጣል ተቀሳቀስ ወይም ለሚቀሳቀሱት አግዝ አለበለዛ በየ ኮርነሩ እያለቀስክ ትኖራለህ

Ababu A. (@ethiosalem) 's Twitter Profile Photo

የ ኦሮሞው አረመኔያዊ አገዛዝን ስራ ተመልከቱ👇🏿 እኚህ የእስልምና እምነት ተከታይ አባት ላይ የደረሰውን ፍፁም አሰቃቂና ልብ ሰባሪ የመረገጥ የመደፋትና በዱላ የመደብደብ ግፍ ለመቃወም የሚያስፈልገው ሰው መሆን ብቻ ነው: imagine እሳቸው የራሳችሁ