Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile
Roza Tadele

@rozata11

ID: 1633371742918852608

calendar_today08-03-2023 07:40:41

44 Tweet

126 Followers

72 Following

Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ሴራሊዮን ወይም ሩዋንዳ አይደለም! አዲስ አበባ ኮልፌ እንጅ! ወገን ምን እጠበቅን ነው ግን ?

ይሄ ሴራሊዮን ወይም ሩዋንዳ አይደለም! አዲስ አበባ ኮልፌ እንጅ! ወገን ምን እጠበቅን ነው ግን ?
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

"አምስቲ አለንጋ" አዲስ ጉራጌኛ ዘፈን በድምፃዊ ሞላ ነጋሽ ነገ ምሽት በሆፕ ኢንተርቴመንት ይጠብቁ!!!

"አምስቲ አለንጋ" አዲስ ጉራጌኛ ዘፈን በድምፃዊ ሞላ ነጋሽ ነገ ምሽት በሆፕ ኢንተርቴመንት  ይጠብቁ!!!
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ፍትህ ለቡኢ ወጣታቶቾ ማህበር እና የአመራር አባላቱ! በበጎ ስራ ምናውቃቸው የቡኢ ወጣቶች ማህበር አመራሮችና አባላት ያለ በቂ ምክኝያት ከላይ ያለው የወረዳ\የከተማ አመራር እገዳ ጥሎባቸዋል። ወጣት ማህበሩን ለማፍረስ የተሴረው ሸፍጥ እቃወማለው!!

ፍትህ ለቡኢ ወጣታቶቾ ማህበር እና የአመራር አባላቱ! 
በበጎ ስራ ምናውቃቸው የቡኢ ወጣቶች ማህበር አመራሮችና አባላት ያለ በቂ ምክኝያት ከላይ ያለው የወረዳ\የከተማ አመራር እገዳ ጥሎባቸዋል። 
ወጣት ማህበሩን ለማፍረስ የተሴረው ሸፍጥ እቃወማለው!!
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ደቡብ አቅጣጫ ነው!! ጉራጌ ክልል ነው!! በሚለው ለጉራጌ መብት ሲታገል የምናውቀው ወንድማችን ጠንክር ( ሳዊ ወልቂጤ) ትላንት ከአዲስ አበባ መሳለሚያ አካባቢ በፖሊስ ተይዞአል። 💔 የጉራጌ መብት ታጋዮችን ማሳደድ ማሰር ይብቃ!!!!

ደቡብ አቅጣጫ ነው!! ጉራጌ ክልል ነው!! በሚለው ለጉራጌ መብት ሲታገል  የምናውቀው 
ወንድማችን ጠንክር ( ሳዊ ወልቂጤ) ትላንት ከአዲስ አበባ መሳለሚያ አካባቢ በፖሊስ ተይዞአል። 💔

የጉራጌ መብት ታጋዮችን  ማሳደድ ማሰር ይብቃ!!!!
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

10 አለቃ ምንጩ ጉሉማ ዋኬኔ 1991 ዓ.ም የሀገር መከላከያ (ወታደር ማሰልጠኛ) ተቀላቀለ። ከዛ በኋላ በተለያዩ ቦታዎች ሰላም የማስከበር ግዳጅ  የተወጣና በተለይም ኢትዮ ሱማሌ እና በሊቢያ ሰላም ማስከበር ግዳጆች ተወቶአል። ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🇪🇹🇪🇹

10 አለቃ ምንጩ ጉሉማ ዋኬኔ

1991 ዓ.ም የሀገር መከላከያ (ወታደር ማሰልጠኛ) ተቀላቀለ።
ከዛ በኋላ በተለያዩ ቦታዎች ሰላም የማስከበር ግዳጅ  የተወጣና በተለይም ኢትዮ ሱማሌ እና በሊቢያ ሰላም ማስከበር ግዳጆች ተወቶአል።
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🇪🇹🇪🇹
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ውይይት ስልጡን አዕምሮ ላለው የምንም ነገር መፍቻ ቁልፉ ነው! ቤተ-ጉራጌዎች በህብረት ወደፊት ብቻ!!

ውይይት ስልጡን አዕምሮ ላለው የምንም ነገር መፍቻ ቁልፉ ነው!
ቤተ-ጉራጌዎች በህብረት ወደፊት ብቻ!!
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ሆይ አሁንስ ምን ተሰማህ ? መፍቴውስ ምን እንደሆነ ግልፅ ሆነልህ ? መንግስት የጉራጌ አቅም ለማዳከም በየ ጊዜው የሚሰጥህ አጀንዳ ወደ ጎን አድርገህ በማንነትህ ላለመሞት አንድ ሆነህ አምርረህ እስከ አልታገልክ ድረስ። ገና ምን አይተህ 😭💔

Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ይጠየቃል እንጅ መብት አይለመንም!! ጉራጌ ክልል! ክላስተር ውድቅ ነው!! #justiceforGurage

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

የቃዎ ፕሬስ አንዱ አላማ የጉራጌን ታሪክ ማወቅ እና ማሳወቅ ነው:: በዚም መሰረት የጉራጌን ባህል ባግባቡ ይገልፃሉ ያልናቸው hard and soft copy መፆፎችን ማንበብና መሰብሰብ ጀምረናል:: እነዚህን መፃፎችና ሌሎች ጥናታዊ ፁፎች ላይ በመመስረት አጫጭር

የቃዎ ፕሬስ አንዱ አላማ የጉራጌን ታሪክ ማወቅ እና ማሳወቅ ነው:: በዚም መሰረት የጉራጌን ባህል ባግባቡ ይገልፃሉ ያልናቸው hard and soft copy መፆፎችን ማንበብና መሰብሰብ ጀምረናል:: እነዚህን መፃፎችና ሌሎች ጥናታዊ ፁፎች ላይ በመመስረት አጫጭር
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

ሚስ ጉራጌ እና ሚስ አዳብና (ያዳብኒ መልካማ) በወርሃ መስከረም 20016 ዓ.ም በድምቀት ይካሄዳል። የጉራጌ ቆነጃጂት የመመዝገቢያው ግዜ ሳያልቅ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። አዘጋጅ አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር እና ተባባሪ አጋር ድርጅቶች።

ሚስ ጉራጌ እና ሚስ አዳብና (ያዳብኒ መልካማ) በወርሃ መስከረም  20016 ዓ.ም  በድምቀት ይካሄዳል። የጉራጌ ቆነጃጂት የመመዝገቢያው ግዜ ሳያልቅ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። 
አዘጋጅ አዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር እና ተባባሪ አጋር ድርጅቶች።
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

3ኛ የአዳብና ፌስቲቫል(የልጃ ገረዶችና የወጣት ወንዶች የመተጫጫ በአል) በክስታኔ ጉራጌ ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 በድምቀት ይከበራል። 2016 ዓ.ም የአዳብኒ መልካማ(የአዳብናዋ ቆንጆ) ከበርካታ ቆነጃጂት መአልም ትመረጣለች።

3ኛ የአዳብና ፌስቲቫል(የልጃ ገረዶችና የወጣት ወንዶች የመተጫጫ በአል)  በክስታኔ ጉራጌ ከመስከረም 16 እስከ ጥቅምት 5 በድምቀት ይከበራል። 2016 ዓ.ም የአዳብኒ መልካማ(የአዳብናዋ ቆንጆ) ከበርካታ ቆነጃጂት መአልም  ትመረጣለች።
Roza Tadele (@rozata11) 's Twitter Profile Photo

የውይይት እርስ 1 ስለ ጉራጌ ክልል ካርታ 2 ስለ ጎጎት ፓርቲ ምስረታ እና ተያያዥ ጉዳዮች 3 ስለ ጉራጌ ክልል ባንዲራ 4 በጉራጌ ስም ስለ ተደራጀው ዘርማ በዝርዝር ምላሽ የሚሹ አሳቦችን አንስተን እንወያያለን! ሁሉም የጉራጌ ተወላጅ ይመለከተዋል!