Hanan ya bint Mohammed (@hanan55vv) 's Twitter Profile
Hanan ya bint Mohammed

@hanan55vv

በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደመገደኛ ወይም ስደተኛ ሆነህ ኑር

ID: 932964341112025089

calendar_today21-11-2017 13:30:07

134 Tweet

40 Followers

215 Following

Suad Ahmed (@suad_ahmeda) 's Twitter Profile Photo

Hey Tweeps, There will be a Twitter campaign dedicated to asking justice for #GondarMuslims tonight 8:00-10:00PM EAT. The Campaign will use #IslamophobiaInEthiopia and #GondarMassacre hashtags. Get ready y’all!

Hey Tweeps,

There will be a Twitter campaign dedicated to asking justice for #GondarMuslims tonight 8:00-10:00PM EAT.

The Campaign will use #IslamophobiaInEthiopia and #GondarMassacre hashtags.
Get ready y’all!
Alemudin Mustefa 🇪🇹 (@alemudin0) 's Twitter Profile Photo

Yooyyaa halkan harr’aa akka lakkofsa itiyophiyaatti sa’a 2:00-4:00 duula Twitter gubbatti waan qabnuuf qophaayaa. #IslamophobiaInEthiopia #GondarMassacre

Yooyyaa halkan harr’aa akka lakkofsa itiyophiyaatti sa’a 2:00-4:00 duula Twitter gubbatti waan qabnuuf qophaayaa.
#IslamophobiaInEthiopia
#GondarMassacre
Ethio-Muslim Cause (@ethmuslimcause) 's Twitter Profile Photo

አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ ይህ Ethio-Muslim Cause የተሰኘ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የሶሻል ሚዲያ እንቅስቃሴ በተሻለና በተደራጀ መልኩ ለማስኬድ የተከፈተ አሰባሳቢ አዲስ ፔጅ ነው::

አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ

ይህ Ethio-Muslim Cause የተሰኘ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የሶሻል ሚዲያ እንቅስቃሴ በተሻለና በተደራጀ መልኩ ለማስኬድ የተከፈተ አሰባሳቢ አዲስ ፔጅ ነው::
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe (@yahyaibnunuhe) 's Twitter Profile Photo

#GondarMassacre was a careful orchestration of Islamophobic attacks carried out by ultra right wing #Fano militants, local militia & Amhara Special Forces. The hunt is still on, Muslims held hostage in their own city. Federal forces must control #Gondar. #IslamophobiaInEthiopia

abdurahim ahmed (@abdurehimderesa) 's Twitter Profile Photo

ሙስሊሙ በጨዋነቱ እንጂ በሙስሊም ጠሎች እንደተቃጠበት ጥቃት ቢሆን ኖሮ ሀገሪቱ ትፈርስ ነበር። ለሀገሪቱ ሚገዳችሁ ከሆነ ይህን ጥቃት አንድ በሉት። @pmethiopia Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

abdurahim ahmed (@abdurehimderesa) 's Twitter Profile Photo

ማቆሚያ የሌለው የጎንደር ሙስሊሞች ማንነት መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ ፅንፈኞች ተቋማዊ ከለላ እንዳላቸው ማሳያ ነው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 EHRC Amnesty International #የጎንደርሙስሊሞችጭፍጨፋ #የደባርቅሙስሊሞችጥቃት #IslamophobiaInEthiopia

Abuhanifa (@abuhani99420031) 's Twitter Profile Photo

Imagine being killed for being a Muslim & your family is denied your corpse b/c the state doesn't want the world to know how many Muslims they've killed in #GondarMassacre. Dozens of funerals delayed till now to control the narrative.#IslamophobiaInEthiopia Human Rights Watch Amnesty International

አንዋር | Anwar | 🇪🇹 (@anewarr99) 's Twitter Profile Photo

በፅንፈኛ ፋኖዎች ሀገር እየተመሰች እንድትቀጥል መፍቀድ ለመላው ምስራቅ አፍሪካ የሚተርፍ የፀጥታ ስጋት ነው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 EHRC Amnesty International #IslamophobiaInEthiopia #GondarMassacre #የጎንደርሙስሊሞችጭፍጨፋ #የደባርቅሙስሊሞችጥቃት

በፅንፈኛ ፋኖዎች ሀገር እየተመሰች እንድትቀጥል መፍቀድ ለመላው ምስራቅ አፍሪካ የሚተርፍ የፀጥታ ስጋት ነው።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 EHRC Amnesty International
#IslamophobiaInEthiopia #GondarMassacre #የጎንደርሙስሊሞችጭፍጨፋ
#የደባርቅሙስሊሞችጥቃት
Murad Tadesse (@muradtadesse) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Muslims not only suffer from several forms of injustice, they're also rendered silent through arrests while the media keeps feeding ugly stereotypes against them. Hate mongers enjoy huge support. #IslamophobiaInEthiopia UN Human Rights U.S. Embassy Addis UK in Ethiopia 🇬🇧 AFP News Agency

Ethiopian Muslims not only suffer from several forms of injustice, they're also rendered silent through arrests while the media keeps feeding ugly stereotypes against them. Hate mongers enjoy huge support.

#IslamophobiaInEthiopia UN Human Rights U.S. Embassy Addis UK in Ethiopia 🇬🇧 AFP News Agency
Hanan ya bint Mohammed (@hanan55vv) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ሙስሊሞች እየተበደለን ነዉ ❗️ በሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ ላይ በሚደርሰውን በደል ሚመለከታቸው አካላት ዝም ቢሉም እኔ ግን ዝም አልልም ‼️ #GonderMuslims

አንዋር | Anwar | 🇪🇹 (@anewarr99) 's Twitter Profile Photo

እውነት ለመናገር በዚህ ንግግሩ ምዕመኑ ሊስቅ ሳይሆን ሊያፍር ነበር የሚገባው እንደዚህ አይነቱን መቃወም የነበረብን እኛ ሳንሆን የሀይማኖቱ ተከታዮች ነበሩ።መንግስት ከዚህ በላይ ጥላቻቸው ወደ ህዝቡ ወርዶ እርስ በእርሱ እስኪጠፋፋ ነው የሚጠበቀው?

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ (@tekbirmedia) 's Twitter Profile Photo

🚩 ጎንደር — ❝ሙስሊሞች በኒኩሊየር ቦምብ ሊያጠፉን፣ ጎዳና ላይ ሊያፈጥሩ ነው እንደራጅ❞ እያሉ የሚሰብኩ፣ ሙስሊሙን በፋኖ አስከብበው የሚያስጨፈጭፉ ሽፍታዎች በነፃነት ሲንጎማለሉ የሙስሊሙ ዑለሞችና ወጣቶች እየታደኑ የሚታፈኑባት የበደል ከተማ! ⇩

🚩 ጎንደር — ❝ሙስሊሞች በኒኩሊየር ቦምብ ሊያጠፉን፣ ጎዳና ላይ ሊያፈጥሩ ነው እንደራጅ❞ እያሉ የሚሰብኩ፣ ሙስሊሙን በፋኖ አስከብበው የሚያስጨፈጭፉ ሽፍታዎች በነፃነት ሲንጎማለሉ የሙስሊሙ ዑለሞችና ወጣቶች እየታደኑ የሚታፈኑባት የበደል ከተማ! ⇩
Abubeker (@abukiraja) 's Twitter Profile Photo

ሰላታቸውን ሰግደው በሰላም እየተመለሱ በነበሩ ሙስሊሞች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አጥብቀን እናወግዛለን! #ሰጋጁን_ገደሉት #የአንዋርመስጂድጭፍጨፋ #ሙስሊምጠልነት #ኢስላምጠልነት #Anwarmesjidmassacre #Islamophobia

ሰላታቸውን ሰግደው በሰላም እየተመለሱ በነበሩ ሙስሊሞች የተፈፀመውን ጭፍጨፋ አጥብቀን እናወግዛለን!
#ሰጋጁን_ገደሉት
#የአንዋርመስጂድጭፍጨፋ
#ሙስሊምጠልነት
#ኢስላምጠልነት
#Anwarmesjidmassacre
#Islamophobia
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ

Hanan ya bint Mohammed (@hanan55vv) 's Twitter Profile Photo

Can you accept my invitation so that I can get 5 free gifts? I‘m claiming 5 free gifts, valued at AED1,000 temu.com/u/hwiUSziwz5xRk