Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile
Free All Amhara

@freeamhara

God saved me from TPLF armed murderers three times! Now I am working to save the people of Amhara in Ethiopia.

ID: 117114707

calendar_today24-02-2010 15:45:20

740 Tweet

2,2K Takipçi

456 Takip Edilen

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የአማራዎችን ጭፍጨፋ የሚያስረዳ ዘገባ ወጣ +++++ ከጃንዋሪ እስከ ማርች 2021 ባለው ጊዜ የተፈጸመውን ያካተተውን ባለ 84 ገጽ ሪፓርት ያጠናቀረው የአማራ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ነው። Amhara Association of America (AAA) ዘገባውን ከዚህ ማግኘት ይቻላል። drive.google.com/file/d/1IkBUi8…

Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

ሆዳሙ ብአዴን አማራ ሲታረድ ሲሰደድ ከተማው ሲወድም ለምን ተቃወማቹ ብሎ ወጣቶችን እያሰረ ነው:: እግዚአብሔር ያሳያቹ እስኪ አማራን በየቀኑ የሚያርድትን እና ከተማ ያወደሙትን ወንጀለኞ አያስሩም? አገር ያወደመ እያለ? ብአዴን የአማራ ጠላት ነው!

Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

አማራ ትግሉ ነቀርሳውን ብአዴንን ከማስወገድ ይጀምራል! ቲና በላይ እና አስረስ ማረ ከታሰሩበት ከባህርዳር 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወደ ማረሚያ (ወህኒ) ቤት በብአዴን ሎሌዎች ሲውሰዱ የሚያሳይ ፎቶ ነው።

አማራ

ትግሉ ነቀርሳውን ብአዴንን ከማስወገድ ይጀምራል!

ቲና በላይ እና አስረስ ማረ ከታሰሩበት ከባህርዳር 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወደ ማረሚያ (ወህኒ) ቤት በብአዴን ሎሌዎች ሲውሰዱ የሚያሳይ ፎቶ ነው።
Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

የትናቱ ግንቦት 7 የዛሬ ስያሜው ደሞ ኢዜማ የአማራ ጥላቻ ያላቸው ጥርቅም ነው ምንለው ወደን አደለም:: ኢዜማ ለአማራ ያላቸውን ጥላቻ የሚገልፁት አማራ ሚባል ማህበረሰብ የለም በማለት ነው የሚጀምረት:: አማራ የሚድነው በራሱ በጠመጃው ነው::

Muktarovich Ousmanova (@mousmanova) 's Twitter Profile Photo

የሰራው ወንጀል ለእውነት መቆሙ ብቻ ነው። እስክንድር ነጋን ፍቱት። ለህሊናዬ ቆሜያለሁ። ይኸው ነው‼ #Ethiopia

የሰራው ወንጀል ለእውነት መቆሙ ብቻ ነው። እስክንድር ነጋን ፍቱት። ለህሊናዬ ቆሜያለሁ። ይኸው ነው‼ #Ethiopia
Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia: ሰበር ዜና - አቶ አበረ አዳሙ ቆምጨጭ ያለ መልስ ሰጡ! | ወደቀድሞ ስልጣናቸው | Abere Ada... youtu.be/TLWVIeY4QUo via YouTube

Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

የአብይ መግስት አበረ አዳሙን ልብ የሚያኮማትር መርዝ ሰቶ የገደለው ለምን ይመስልሀል/ሻል? ግልፅ ነው ይህን ያድምጡ:: youtu.be/TLWVIeY4QUo youtu.be/9N5fJR8iFg8

የአብይ መግስት አበረ አዳሙን ልብ የሚያኮማትር መርዝ ሰቶ የገደለው ለምን ይመስልሀል/ሻል? 

ግልፅ ነው ይህን ያድምጡ:: youtu.be/TLWVIeY4QUo

youtu.be/9N5fJR8iFg8
Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

በልብ ህመም ሞተ ሲሉ ያስቁኛል! ይህን ምስኪን ህዝብ ያታልሉታል:: Poison አላማው ታድያ ምንድነው??? Poisoning እኮ የልብ ጉዳት ያመጣል:: @KassawTafere Meskerem Abera Amharawit

በልብ ህመም ሞተ ሲሉ ያስቁኛል! ይህን ምስኪን ህዝብ ያታልሉታል:: 

Poison አላማው ታድያ ምንድነው???

Poisoning እኮ የልብ ጉዳት ያመጣል:: @KassawTafere <a href="/MeetMeski/">Meskerem Abera</a> <a href="/Amarawit1/">Amharawit</a>
Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

አበረ አዳሙ የተገደለበትን ለማወቅ ከዚህ በላይ ምንም ማስረጃ ማቅረብ አይቻልም !!! facebook.com/11718166966091… Amharawit @KassawTafere Meskerem Abera

አበረ አዳሙ የተገደለበትን ለማወቅ ከዚህ በላይ ምንም ማስረጃ ማቅረብ አይቻልም !!! facebook.com/11718166966091…

<a href="/Amarawit1/">Amharawit</a> @KassawTafere <a href="/MeetMeski/">Meskerem Abera</a>
Free All Amhara (@freeamhara) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian government is responsible for Amhara genocide in Ethiopia. በዓል ለመዋል ከቡሬ ወደ ነቀምት ሲጓዙ ታገቱ የተባሉት 21 አማራዎች እንዲህ ነው በእነ አብይ አህመድ በኦሮሞ ፅንፈኛ አራጆች የተገደሉት። #AmharaGenocide_in_Oromia Department of State BBC Breaking News

Yodith Gideon (@yodithg) 's Twitter Profile Photo

Soldiers of OLF are in Ansokia another town of Northern Shewa.The government troops are taking part in disarming the people so that they will not defend themselves. OLF then kills and destroys their belonging. Exactly as they did in another 3 towns of Northern Shewa before.

Tigist Media (@tigistmedia) 's Twitter Profile Photo

ይድረስ፦ አማራ በየቀኑ እየተጨፈጨፈ “ዝም በሉ ሀገር ይፈርሳል ለምትሉ”። #StopAmharaGenocide #AmharaGenocide #GenocideAgainstAmhara #AmharaMassacre Reuters Joe Biden #AmharaFano United Nations Council on Foreign Relations Secretary Antony Blinken #FoxNews #Metekel #Wollega #በቃን #አማራዬ #አማራ #ፋኖ